Mon Jun 19 2017 12:40:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
06ef309adf
commit
1ebc863df3
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 3 3. እግዚአብሔር ከቴማን፣ ቅዱሱንም ከፋራን ተራራ መጣ! ሴላ፡፡
|
||||
ክብሩ ሰማያትን ሸፈነ፤ ምድር በምስጋናው ተሞላች፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 4 4. ኃይሉ ከተሰወረበት እጁ የወጡ ሁለት ጨረሮች እንደ መብረቅ ደምቀዋል፡፡
|
||||
\v 5 5. መቅሠፍት በፊቱ ሄደ፤ ቸነፈርም እግር በእግር ተከተለው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 6 6. እርሱ ሲቆም ምድር ትናወጣለች፤
|
||||
እርሱ ሲመለከት ሕዝቦች ይንቀጠቀጣሉ፡፡
|
||||
የዘላለም ተራሮች እንኳ ተፈረካከሱ
|
||||
የጥንት ኮረብቶችም ዝቅ አሉ፡፡
|
||||
መንገዱ ዘላለማዊ ነው፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue