Mon Jun 19 2017 12:34:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:34:26 +03:00
parent c74330345b
commit be4a7ca9a0
3 changed files with 24 additions and 0 deletions

12
02/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,12 @@
\v 6 6. ታዲያ፣ በእንዲህ ዐይነቱ ሰው ላይ በማፌዝና በመዘባበት
እንዲህ እያሉ ሁሉም አይሣለቁበትምን?
‹የተሰረቀውን ለራሱ ለሚያከማች፣
ራሱን በዐመፅ ባለጠጋ ለሚያደርግ ወዮለት!
ይህ የሚቀጥለውስ እስከ መቼ ነው?
\v 7 7. በአንተ የተመረሩ ድንገት አይነሡብህምን፣
አንተን የማያስደነግጡስ አይነቁብህምን?
በእጃቸውም ትወድቃለህ፡፡
\v 8 8. አንተ ብዙ ሕዝብ ስለ ዘረፍህ
የተረፉት ሕዝቦች ይዘርፉሃል፡፡
የሰው ደም አፍስሰሃል
አገሮች፣ ከተሞችና የሚኖሩባቸው ሰዎች ሁሉ ላይ ግፍ ሠርተሃል፡፡

6
02/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 9 9. በማጭበርበር በተገኘ ሀብት ቤቱን ለሚገነባ
ከክፉ ለማምለጥ ቤቱን በከፍታ ላይ ለሚሠራ ወዮለት!
\v 10 10. ብዙ ሰዎችን ለማጥፋት ደባ ፈጽመሃል
በገዛ ቤትህ ላይ ውርደትን፣ በራስህም ላይ ኃጢአትን አድርገሃል፡፡
\v 11 11. ድንጋዮች በቅጥሩ ውስጥ ይጮኻሉ፣ ከዕንጨት የተሠሩ ተሸካሚዎችም
እንዲህ በማለት ይመልሱላቸዋል፣

6
02/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 12 12. ‹‹ደም በማፍሰስ ከተማን ለሚሠራ፣ በወንጀልም አገርን ለሚመሠርት ወዮለት!
\v 13 13. ሰዎች ለእሳት ማገዶ እንዲሆን እንዲለፉ፣
ሕዝቦችም በከንቱ እንደደከሙ፣
የሰራዊት ጌታ ያህዌ ወስኖ የለምን?
\v 14 14. ያም ሆኖ፣ ውሃ ባሕርን እንደሚሞላ ሁሉ
ምድርም የያህዌን ክብር በማወቅ ትሞላለች፡፡