Mon Jun 19 2017 12:36:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 12:36:26 +03:00
parent be4a7ca9a0
commit 9db1f5e790
3 changed files with 20 additions and 0 deletions

6
02/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
\v 15 15. ኅፍረተ ሥጋቸውን ለማየት ባልንጀሮቹን ለሚያጠጣ፣
እስኪሰክሩም ድረስ ወይን ለሚያቀርብላቸው ወዮለት!
\v 16 16. በክብር ፈንታ ውርደት ትሞላለህ፤ አሁን ተራው የአንተ ነውና ጠጣ፤
ኀፍረተ ሥጋህም ይገለጥ፤
በያህዌ ቀኝ እጅ ያለው ጽዋ በተራው ይመልስብሃል
ክብርህን ውርደት ይሸፍነዋል፡፡

3
02/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 17 17. ሊባኖስ ላይ ያሠራኸው ግፍ ያጥለቀልቅሃል፤
እንስሶች ላይ የፈጸምኸው ጥፋት ያስደነግጥሃል፡፡
የሰው ደም አፍስሰሃል፤ አገሮች፣ ከተሞችና የሚኖሩባቸው ሰዎች ሁሉ ላይ ግፍ ሠርተሃል፡፡

11
02/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,11 @@
\v 18 \v 20 18. ታዲያ፣ የቀረጽኸው ምስል ምን ይጠቅምሃል?
ምስሉን የቀረጸው፣ ከቀለጠ ብረት ጣዖት የሠራ ሰው
የሐሰት መምህር ነው፤
እነዚያን የማይናገሩ አማልክት ሲሠራ
በገዛ እጅ ሥራው ተማምኖአልና፡፡
\v 19 19. ዕንጨቱን ንቃ! ሕይወት የሌለውንም ድንጋይ ተነሣ ለሚል ወዮለት
ለመሆኑ፣ እነዚህ ነገሮች ማስተማር ይችላሉን?
በወርቅና በብር ተለብጦአል፤
እስትንፋስ ግን የለውም፡፡
20. ያህዌ ግን በተቀደሰ መቅደሱ አለ፤
ምድር ሁሉ በፊቱ ጸጥ ትበል!