Mon Jun 19 2017 14:24:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
f5c2984fbc
commit
64695fb003
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
\v 3 3. እግዚአብሔር ከቴማን፣ ቅዱሱንም ከፋራን ተራራ መጣ! ሴላ፡፡
|
||||
\v 3 እግዚአብሔር ከቴማን፣ ቅዱሱንም ከፋራን ተራራ መጣ! ሴላ፡፡
|
||||
ክብሩ ሰማያትን ሸፈነ፤ ምድር በምስጋናው ተሞላች፡፡
|
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
\v 4 4. ኃይሉ ከተሰወረበት እጁ የወጡ ሁለት ጨረሮች እንደ መብረቅ ደምቀዋል፡፡
|
||||
\v 5 5. መቅሠፍት በፊቱ ሄደ፤ ቸነፈርም እግር በእግር ተከተለው፡፡
|
||||
\v 4 ኃይሉ ከተሰወረበት እጁ የወጡ ሁለት ጨረሮች እንደ መብረቅ ደምቀዋል፡፡
|
||||
\v 5 መቅሠፍት በፊቱ ሄደ፤ ቸነፈርም እግር በእግር ተከተለው፡፡
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 6 6. እርሱ ሲቆም ምድር ትናወጣለች፤
|
||||
\v 6 እርሱ ሲቆም ምድር ትናወጣለች፤
|
||||
እርሱ ሲመለከት ሕዝቦች ይንቀጠቀጣሉ፡፡
|
||||
የዘላለም ተራሮች እንኳ ተፈረካከሱ
|
||||
የጥንት ኮረብቶችም ዝቅ አሉ፡፡
|
||||
|
|
|
@ -1,4 +1,4 @@
|
|||
\v 7 7. የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ፣
|
||||
\v 7 የኢትዮጵያ ድንኳኖች ሲጨነቁ፣
|
||||
የምድያምም መኖሪያዎች ሲታወኩ አየሁ፡፡
|
||||
\v 8 8. ያህዌ ወንዞች ላይ ተቆጥቷልን? መዓትህስ በምንጮች ላይ ነበርን? ወይስ
|
||||
\v 8 ያህዌ ወንዞች ላይ ተቆጥቷልን? መዓትህስ በምንጮች ላይ ነበርን? ወይስ
|
||||
በፈረሶችህና በድል አድራጊ ሰረገሎችህ በጋለብህ ጊዜ ባሕር ላይ ተቆጥተህ ነበርን?
|
|
@ -1,7 +1,7 @@
|
|||
\v 9 9. ቀስትህን ከሰገባው አወጣህ፤ ፍላጻህንም
|
||||
\v 9 ቀስትህን ከሰገባው አወጣህ፤ ፍላጻህንም
|
||||
ለመወርወር አዘጋጀህ፡፡ ሴላ፡፡
|
||||
ምድርን በወንዞች ከፈልህ፡፡
|
||||
\v 10 10. ተራሮች አዩህ፤ በፍርሃትም ተጨማደዱ
|
||||
\v 10 ተራሮች አዩህ፤ በፍርሃትም ተጨማደዱ
|
||||
የውሃ ወጀብ በላያቸው አለፈ፤
|
||||
ጥልቁ ባሕር ድምፁን አሰማ
|
||||
ማዕበሉም ወደ ላይ ከፍ ከፍ አለ፡፡
|
|
@ -1,5 +1,5 @@
|
|||
\v 11 11. ከሚወረወሩ ፍላጾች ብርሃን፣
|
||||
\v 11 ከሚወረወሩ ፍላጾች ብርሃን፣
|
||||
ከሚያብረቀርቀው የጦርህ ነጸብራቅ የተነሣ
|
||||
ፀሐይና ጨረቃ በቦታቸው ቆሙ፡፡
|
||||
\v 12 12. በቁጣህ በምድር ላይ ተመላለስህ፤ በመዓትህ
|
||||
\v 12 በቁጣህ በምድር ላይ ተመላለስህ፤ በመዓትህ
|
||||
ሕዝቦችን አደቀቅህ፡፡
|
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 13 13. ሕዝብህን ለማዳን፣ የቀባኸውንም
|
||||
\v 13 ሕዝብህን ለማዳን፣ የቀባኸውንም
|
||||
ለመታደግ ወጣህ፡፡
|
||||
ዕርቃኑን ታስቀረው ዘንድ የዐመፃን ቤት ራስ ቀጠቀጥህ፡፡ ሴላ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue