Mon Jun 19 2017 14:26:25 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2017-06-19 14:26:28 +03:00
parent 64695fb003
commit 42e1b73ebe
3 changed files with 4 additions and 4 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 16 16. እኔ ሰማሁ ውስጤም ተናወጠ፤
\v 16 እኔ ሰማሁ ውስጤም ተናወጠ፤
ከድምፁ የተነሣ ከንፈሮቼ ተንቀጠቀጡ፡፡
አጥንቶቼ ይበሰብሳሉ፤ እግሮቼም ከታች ይርዳሉ
ወራሪዎቻችን ላይ መከራ የሚመጣበትን ቀን በትዕግሥት እጠብቃለሁ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 17 17. ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያብብ፣
\v 17 ምንም እንኳ የበለስ ዛፍ ባያብብ፣
ወይን ዛፍ ላይ ፍሬ ባይገኝ፣
የወይራ ዛፍ ምንም ፍሬ ባይሰጥ፣
ከእርሻዎች ሰብል ቢጠፋ፣

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 18 18. ይህም ሁሉ ቢሆን፣ እኔ በያህዌ ደስ ይለኛል
\v 18 ይህም ሁሉ ቢሆን፣ እኔ በያህዌ ደስ ይለኛል
በመድኃኒቴም አምላክ ሐሤት አደርጋለሁ፡፡
\v 19 19. ጌታ ያህዌ ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋሊያ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎቼም ላይ ይመራኛል፡፡
\v 19 ጌታ ያህዌ ኃይሌ ነው፤ እግሮቼን እንደ ዋሊያ እግሮች ያደርጋል፤ በከፍታዎቼም ላይ ይመራኛል፡፡
- ለመዘምራን አለቃ
በባለ አውታር መሣሪያዎች የተዘመረ፡፡