Thu Jul 11 2019 14:33:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 14:33:14 -07:00
parent c082bea973
commit 7b334dbf4b
7 changed files with 44 additions and 1 deletions

View File

@ -6,5 +6,9 @@
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው የጢሮስ ንጉሥ በተፈጠረ ጊዜ የት ይኖር ነበር?",
"body": "የጢሮስ ንጉሥ በእግዚአብሔር ገነት በኤድን ነበረ"
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ የጢሮስን ንጉሥ የት አስቀመጠው? የጢሮስ ንጉሥ ምን ዓይነት ኃላፊነት ነበረበት?",
"body": "የጢሮስ ንጉሥ የሰው ልጆችን ለመጠበቅ እንደ ተቀባ ኪሩብ በእግዚአብሔር ቅዱስ ተራራ ላይ ነበር "
}
]

6
28/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በጢሮስ ንጉሥ ውስጥ በኋላ ላይ የተገኘው ምን ነበር? ",
"body": "በጢሮስ ንጉሥ ውስጥ በኋላ ላይ ኢፍትሐዊነት ተገኘበት "
}
]

6
28/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "በጢሮስ ንጉሥ ኃጢአት ምክንያት እግዚአብሔር አምላክ ምን አደረገበት?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ የጢሮስን ንጉሥ ከእግዚአብሔር ተራራ ላይ እንደ እርኩስ ወደ ታች ጥሎ አጠፋው "
}
]

6
28/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "ቀድሞ የጢሮስን ንጉሥ ያውቁ የነበሩት የእርሱን መጥፋት በሚያዩበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ? ",
"body": "ቀድሞ የጢሮስን ንጉሥ ያውቁ የነበሩት ስለ እርሱ ይፈራሉ፣ ይደነግጣሉም "
}
]

10
28/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ ወደ ሲዶን ምን እንደሚልክ ተናገረ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ በሲዶን ላይ መቅሠፍትን እንደሚልክና በመንገዶችዋም ደም ይፈስሳል አለ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው በእስራኤል ዙሪያ የነበሩ ሕዝቦች ለእስራኤል ቤት እንደ ምን ነበሩ?",
"body": "በእስራኤል ዙሪያ የነበሩ ሕዝቦች እንደ አሜከላና እንደሚዋጋ እሾኽ ነበሩ"
}
]

6
28/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እስራኤልን በሚንቁ ላይ ፍትሐዊ ፍርድ ከሰጠ በኋላ በእስራኤል ምን ይሆናል?",
"body": ""
}
]

View File

@ -281,6 +281,11 @@
"28-01",
"28-04",
"28-06",
"28-08"
"28-08",
"28-11",
"28-14",
"28-16",
"28-18",
"28-23"
]
}