Thu Jul 11 2019 14:25:11 GMT-0700 (Pacific Daylight Time)

This commit is contained in:
Feben 2019-07-11 14:25:12 -07:00
parent 275a2f592d
commit 1f2ea2b764
4 changed files with 26 additions and 1 deletions

6
26/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የባሕር አለቆች በጢሮስ ላይ የተፈጸመውን አስፈሪ ዕልቂት በሚሰሙበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ?",
"body": "የባሕሩ አለቆች ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፣ መጎናጸፊያቸውን ያስቀምጣሉ፣ ጌጠኛ ልብሳቸውን ያወልቃሉ፣ በመንቀጥቀጥም መሬት ላይ ይቀመጣሉ "
}
]

6
26/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,6 @@
[
{
"title": "የባሕሩ አለቆች ሙሾ የሚያወጡት ዝነኛዋ ከተማ አሁን የት አለች እያሉ ነበር? ",
"body": "የባሕሩ አለቆች፣ ዝነኛዋ ከተማ አሁን በባሕር ውስጥ ናት ብለው ሙሾ ያወጣሉ "
}
]

10
26/19.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,10 @@
[
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የጢሮስ ሰዎች ወዴት ይወርዳሉ አለ?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ፣ የጢሮስ ሰዎች ወደ ጉድጓድ ይወርዳሉ አለ "
},
{
"title": "እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው ጢሮስ ዳግመኛ የምትገኘው መቼ ነው?",
"body": "እግዚአብሔር አምላክ እንደሚለው ጢሮስ ዳግመኛ በፍጹም አትገኝም"
}
]

View File

@ -264,6 +264,9 @@
"26-03",
"26-05",
"26-07",
"26-09"
"26-09",
"26-12",
"26-15",
"26-17"
]
}