am_ezk_tq/26/15.txt

6 lines
403 B
Plaintext

[
{
"title": "የባሕር አለቆች በጢሮስ ላይ የተፈጸመውን አስፈሪ ዕልቂት በሚሰሙበት ጊዜ ምን ያደርጋሉ?",
"body": "የባሕሩ አለቆች ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፣ መጎናጸፊያቸውን ያስቀምጣሉ፣ ጌጠኛ ልብሳቸውን ያወልቃሉ፣ በመንቀጥቀጥም መሬት ላይ ይቀመጣሉ "
}
]