am_ezk_text_udb/36/37.txt

2 lines
532 B
Plaintext

\v 37 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ እንደ ገና ሕዝባችሁን እንደ መንጋ እንደበዛ ላቀረባችሁ ልመና እንደ ገና መልስ እሰጣለሁ፡፡
\v 38 38. በኢየሩሳሌም በዓላት ለመሥዋዕት እንደሚያስፈልጉ የበግ መንጋ አበዛችኃለሁ፡፡ አሁን የፈራረሱ ከተሞች፣ በሕዝብ ይሞላሉ፤ ያኔ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡