am_ezk_text_udb/21/10.txt

6 lines
479 B
Plaintext

\v 10 10. የተሳለው ብዙ ሰዎችን ለመግደል ነው
የተወለወለው እንደ መብረቅ እንዲያብለጨልጭ ነው፡፡
የመጣባቸውን ሰይፍ መቋቋም ስለማይችሉ የይሁዳ ሰዎች
በንጉሣቸው በትረ መንግሥት ደስ አይሰኙም፡፡
\v 11 11. ሰይፉ ተወልውሎ ለተገቢ ሰው ተሰጥቷል፡፡
ለገዳይ እንዲሰጥ ተስሎና ተወልውሎ ተዘጋጅቶአል፡፡