am_ezk_text_udb/32/03.txt

7 lines
414 B
Plaintext

\v 3 ጌታ ያህዌ ግን እንዲህ ይላል
መረብ እንዲዘረጉብህ ብዙ ሕዝብ እልክብሃለሁ
እየጐተቱም ወደ ምድር ያወጡሃል፡፡
\v 4 መሬትም ላይ ይጥሉሃል፤
ሜዳም ላይ ይዘረጉሃል፤
የሰማይ ወፎችም እንዲሰፍሩብህ አደርጋለሁ
የምድረ አራዊትም ሁሉ እስኪጠግቡ ይበሉሃል፡፡