Tue Oct 16 2018 13:17:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
c8f10baa77
commit
e51f6410ab
|
@ -1,3 +1,3 @@
|
|||
\v 16 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
|
||||
\v 17 17. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እስራኤላውያን በገዛ ምድራቸው እየኖሩ በነበረ ጊዜ፣ በሥራቸውና በአኗኗራቸው ምድሪቱን አረከሷት፤ በእኔ ፊት ተቀባይነት እንዳይኖራት አደረጉ፡፡ ፀባይና ምግባራቸው አንድ ሴት በወር አበባዋ ጊዜ እንደምትረክሰው ዐይነት ነበር፡፡
|
||||
\v 18 18. ስለዚህ በምድሪቱ ላይ ብዙ ደም ስላፈሰሱ፤ ጣዖቶችንም ስላመለኩ፣ በጽኑ ቀጣኃቸው፡፡
|
||||
\v 17 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እስራኤላውያን በገዛ ምድራቸው እየኖሩ በነበረ ጊዜ፣ በሥራቸውና በአኗኗራቸው ምድሪቱን አረከሷት፤ በእኔ ፊት ተቀባይነት እንዳይኖራት አደረጉ፡፡ ፀባይና ምግባራቸው አንድ ሴት በወር አበባዋ ጊዜ እንደምትረክሰው ዐይነት ነበር፡፡
|
||||
\v 18 ስለዚህ በምድሪቱ ላይ ብዙ ደም ስላፈሰሱ፤ ጣዖቶችንም ስላመለኩ፣ በጽኑ ቀጣኃቸው፡፡
|
|
@ -1,3 +1,2 @@
|
|||
\v 19 \v 20 20. በአሕዛብ መካከል በኖሩበት ጊዜ፣ እኔን ማክበር ሲገባቸው ሰዎች እኔ ላይ እንዲያፌዙ አደረጉ፡፡ እነርሱን በተመለከተ፣ ‹እነዚህ የያህዌ ሕዝብ ናቸው፤ ነገር ግን ለእነርሱ መከላከል ስላልቻለ እርሱ ከሰጣቸው ምድር ተባርረዋል› አሉ፡፡
|
||||
\v 21 21. እነዚያ ሕዝቦች እኔን ማምለክ ሲገባቸው፣ የእስራኤል ሕዝብ በሄዱበት ሁሉ በአሕዛብ ዘንድ ስሜን አዋረዱ፡፡
|
||||
|
||||
\v 19 \v 20 በአሕዛብ መካከል በኖሩበት ጊዜ፣ እኔን ማክበር ሲገባቸው ሰዎች እኔ ላይ እንዲያፌዙ አደረጉ፡፡ እነርሱን በተመለከተ፣ ‹እነዚህ የያህዌ ሕዝብ ናቸው፤ ነገር ግን ለእነርሱ መከላከል ስላልቻለ እርሱ ከሰጣቸው ምድር ተባርረዋል› አሉ፡፡
|
||||
\v 21 እነዚያ ሕዝቦች እኔን ማምለክ ሲገባቸው፣ የእስራኤል ሕዝብ በሄዱበት ሁሉ በአሕዛብ ዘንድ ስሜን አዋረዱ፡፡
|
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
\v 22 ስለዚህ ለእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በል፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ እኔ እናንተን የምታደጋችሁ ስለ እናንተ ብዬ ሳይሆን፣ በእነዚያ አገሮች ያሉ አሕዛብ እኔን እንዲያመልኩ ነው፡፡ በየሄዳችሁበት ሁሉ ስሜ እንዲረክስ የሚቻላችሁን ሁሉ አድርጋችኃል፡፡
|
||||
\v 23 23. ምንም እንኳ የእናንተን ተግባር በማየት ይህን ማወቅ ባይችሉም፤ እነዚያ ሕዝቦች እኔን እንዲያመልኩ ያንን አሳያቸዋለሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ማድረግ የምችል ኃያል መሆኔን ሳሳያቸው፣ አደርጋለሁ ያልሁን ሁሉ ማድረግ እንደምችል ያውቃሉ፡፡ በቅድስና ስታከብሩኝም ያያሉ፡፡
|
||||
\v 23 ምንም እንኳ የእናንተን ተግባር በማየት ይህን ማወቅ ባይችሉም፤ እነዚያ ሕዝቦች እኔን እንዲያመልኩ ያንን አሳያቸዋለሁ፡፡ ማንኛውንም ነገር ማድረግ የምችል ኃያል መሆኔን ሳሳያቸው፣ አደርጋለሁ ያልሁን ሁሉ ማድረግ እንደምችል ያውቃሉ፡፡ በቅድስና ስታከብሩኝም ያያሉ፡፡
|
|
@ -1,3 +1,2 @@
|
|||
\v 24 . ከእነዚያ ሩቅ አገሮች መልሼ አመጣችኃለሁ፤ ከሄዳችሁበት ሁሉ ወደ ገዛ ምድራችሁ እሰበስባችኃለሁ፡፡
|
||||
\v 25 25. ንጹሕ ውሃ እረጫችኃለሁ፤ እናንተም ትነጻላችሁ፡፡ ከርኩሰታችሁ ሁሉና ከጣዖቶቻችሁ ሁሉ አነጻችኃለሁ፡፡
|
||||
|
||||
\v 24 ከእነዚያ ሩቅ አገሮች መልሼ አመጣችኃለሁ፤ ከሄዳችሁበት ሁሉ ወደ ገዛ ምድራችሁ እሰበስባችኃለሁ፡፡
|
||||
\v 25 ንጹሕ ውሃ እረጫችኃለሁ፤ እናንተም ትነጻላችሁ፡፡ ከርኩሰታችሁ ሁሉና ከጣዖቶቻችሁ ሁሉ አነጻችኃለሁ፡፡
|
|
@ -330,6 +330,10 @@
|
|||
"36-08",
|
||||
"36-10",
|
||||
"36-13",
|
||||
"36-16",
|
||||
"36-19",
|
||||
"36-22",
|
||||
"36-24",
|
||||
"37-title",
|
||||
"38-title",
|
||||
"39-title",
|
||||
|
|
Loading…
Reference in New Issue