Tue Oct 16 2018 13:15:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:15:07 +03:00
parent d8947d105c
commit c8f10baa77
11 changed files with 29 additions and 22 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 ከተሞችህን አጠፋለሁ፤ ሰው ሁሉ ይሰደዳል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 5 ሁሌም የእስራኤል ሕዝብ ጠላት ነበራችሁ፤ ታላቅ መከራ በደረሰባቸው ጊዜ፣ ጠላት ባጠቃቸው ጊዜ፣ በኃጢአታቸው ምክንያት እኔም ጽኑ ቅጣት ባወረድሁባቸው ጊዜ፣ እናንተ ደስ ተሰኝታችሁ ነበር፡፡
\v 6 6. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ እናንተንም ጠላት እንዲያጠፋችሁ አደርጋለሁ፤ ደግመው ደጋግመው ያጠቋችኃል፡፡ ሌሎች ሲገደሉ በማየት ተደስታችሁ ነበር፤ ስለዚህ እኔ እናንተን አጠፋለሁ፡፡
\v 6 ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ እናንተንም ጠላት እንዲያጠፋችሁ አደርጋለሁ፤ ደግመው ደጋግመው ያጠቋችኃል፡፡ ሌሎች ሲገደሉ በማየት ተደስታችሁ ነበር፤ ስለዚህ እኔ እናንተን አጠፋለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 7 7. የሴይርን ተራራ ባድማና ጠፍ አደርጋለሁ፤ ወደዚያ የሚገቡትንና ከዚያም የሚወጡትን አጠፋለሁ፡፡
\v 8 8. ተራሮቻችሁን ሁሉ በሬሳ እሞላለሁ፤ በሰይፍ የተገደሉት ሁሉ በተራሮቻችሁ፣ በሸለቆዎቻችሁና በውሃ መውረጃዎቻችሁ ሁሉ ላይ ይወድቃሉ፡፡
\v 9 9. ምድራችሁን ለዘላለም ባድማ አደርጋለሁ፤ ከተሞቻችሁ መኖሪያ አይሆኑም፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 7 የሴይርን ተራራ ባድማና ጠፍ አደርጋለሁ፤ ወደዚያ የሚገቡትንና ከዚያም የሚወጡትን አጠፋለሁ፡፡
\v 8 ተራሮቻችሁን ሁሉ በሬሳ እሞላለሁ፤ በሰይፍ የተገደሉት ሁሉ በተራሮቻችሁ፣ በሸለቆዎቻችሁና በውሃ መውረጃዎቻችሁ ሁሉ ላይ ይወድቃሉ፡፡
\v 9 ምድራችሁን ለዘላለም ባድማ አደርጋለሁ፤ ከተሞቻችሁ መኖሪያ አይሆኑም፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 10. እኔ ያህዌ በዚያ እያለሁና እየጠበቅሁዋቸውም እያለ እንኳ፣ ‹‹እስራኤልና ይሁዳ የእኛ ይሆናሉ፤ እኛም እንወርሳቸዋለን! ብላችኃል፡፡
\v 11 11. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ ሕዝቤ ላይ ስለ ተቆጣችሁ፣ በእነርሱ ስለ ተመቀኛችሁና እነርሱን ስለ ጠላችሁ እቀጣችኃለሁ፤ እናንተን በምቀጣበት ጊዜ የቀጣኃችሁ እኔ መሆኔን እስራኤላውያን እንዲያውቁ አደርጋለሁ፡፡
\v 10 እኔ ያህዌ በዚያ እያለሁና እየጠበቅሁዋቸውም እያለ እንኳ፣ ‹‹እስራኤልና ይሁዳ የእኛ ይሆናሉ፤ እኛም እንወርሳቸዋለን! ብላችኃል፡፡
\v 11 ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ ሕዝቤ ላይ ስለ ተቆጣችሁ፣ በእነርሱ ስለ ተመቀኛችሁና እነርሱን ስለ ጠላችሁ እቀጣችኃለሁ፤ እናንተን በምቀጣበት ጊዜ የቀጣኃችሁ እኔ መሆኔን እስራኤላውያን እንዲያውቁ አደርጋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 12. ከዚም ስለ እስራኤል ምድር ከእንግዲህ ጠፍ ሆነዋል፤ የራሳችንም እናደርጋቸዋለን በማለት በድፍረት የተናገራችሁትን እኔ ያህዌ መስማቴን ታውቃላችሁ፡፡
\v 13 13. ሰድባችሁኛል፤ ስለ እኔ የተናገራችሁትን ሁሉ ሰምቻለሁ፡፡
\v 12 ከዚም ስለ እስራኤል ምድር ከእንግዲህ ጠፍ ሆነዋል፤ የራሳችንም እናደርጋቸዋለን በማለት በድፍረት የተናገራችሁትን እኔ ያህዌ መስማቴን ታውቃላችሁ፡፡
\v 13 ሰድባችሁኛል፤ ስለ እኔ የተናገራችሁትን ሁሉ ሰምቻለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 14 14. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በሴይር ተራራና በኤዶም ሌሎች ቦታዎች የምትኖሩ ሰዎች እናንተን ባድማ ሳደርግ፣ በዓለም ያሉ ሌሎች ሰዎች ደስ ይሰኛሉ፡፡
\v 15 15. የእስራኤላውያን ምድር በሚጠፉበት ጊዜ፣ እናንተ ደስ ብሏችሁ ነበር፤ እኔም በምድራችሁ ላይ ያንኑ አደርጋለሁ፡፡ ያ በሚሆንት ጊዜ፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 14 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በሴይር ተራራና በኤዶም ሌሎች ቦታዎች የምትኖሩ ሰዎች እናንተን ባድማ ሳደርግ፣ በዓለም ያሉ ሌሎች ሰዎች ደስ ይሰኛሉ፡፡
\v 15 የእስራኤላውያን ምድር በሚጠፉበት ጊዜ፣ እናንተ ደስ ብሏችሁ ነበር፤ እኔም በምድራችሁ ላይ ያንኑ አደርጋለሁ፡፡ ያ በሚሆንት ጊዜ፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,2 @@
\c 36 \v 1 1. ያህዌ ሕዝቅኤልን፣ ‹‹ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናገር፤ መልእክቴን እንዲሰሙ ንገራቸው›› አለው፡፡
\v 2 2. በአካባቢው የሚኖሩ የእስራኤል ጠላቶች ኢየሩሳሌም ተደምስሳለች፣ ኮረብታማው አገርና የእስራኤል ተራሮች የእኛ ይሆናሉ በማለት ደስ ብሏቸዋል፡፡
\v 3 3. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ የምናገረውን ለእስራኤል ተራሮች ተናገር፣ ‹‹የባዕድ አገር ሕዝቦች ከየአቅጣጫው አጠቋችሁ፤ ወና ሆናችሁ፤ እነዚያ ባዕዳን በምድራችሁ ይኖሩ ጀመር፤ እናንተም የሰዎች መሳቂያና መሳለቂያ ሆናችሁ፡፡
\c 36 \v 1 ያህዌ ሕዝቅኤልን፣ ‹‹ለእስራኤል ተራሮች ትንቢት ተናገር፤ መልእክቴን እንዲሰሙ ንገራቸው›› አለው፡፡
\v 2 በአካባቢው የሚኖሩ የእስራኤል ጠላቶች ኢየሩሳሌም ተደምስሳለች፣ ኮረብታማው አገርና የእስራኤል ተራሮች የእኛ ይሆናሉ በማለት ደስ ብሏቸዋል፡፡ \v 3 ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ የምናገረውን ለእስራኤል ተራሮች ተናገር፣ ‹‹የባዕድ አገር ሕዝቦች ከየአቅጣጫው አጠቋችሁ፤ ወና ሆናችሁ፤ እነዚያ ባዕዳን በምድራችሁ ይኖሩ ጀመር፤ እናንተም የሰዎች መሳቂያና መሳለቂያ ሆናችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 4 \v 5 \v 6 4-6 ስለዚህ እናንት የእስራኤል ተራሮች የጌታ ያህዌን ቃል ስሙ፤ ጌታ ያህዌ ለተራሮችና ለኮረብቶች፣ ለሸለቆዎችና ለውሃ መውረጃዎች፣ ለፈራረሱ ባድማዎችና በዙሪያችሁ ባሉት ሌሎች ሕዝቦች ተዘርፈውና መዘባበቻ ሆነው ባድማ ለሆኑት ከተሞች እንዲህ ይላል፡፡
\v 4 - \v 5 - \v 6 ስለዚህ እናንት የእስራኤል ተራሮች የጌታ ያህዌን ቃል ስሙ፤ ጌታ ያህዌ ለተራሮችና ለኮረብቶች፣ ለሸለቆዎችና ለውሃ መውረጃዎች፣ ለፈራረሱ ባድማዎችና በዙሪያችሁ ባሉት ሌሎች ሕዝቦች ተዘርፈውና መዘባበቻ ሆነው ባድማ ለሆኑት ከተሞች እንዲህ ይላል፡፡
በኤዶምና በሌሎች ሕዝቦች ተቆጥቻለሁ፤ እናንተን ሰድበዋል፤ ደስ እያላቸውም የግጦሽ ቦታዎቻችሁን ዘርፈዋል፡፡ ስለዚህ ለእስራኤል፣ ተራሮችና ኮረብቶች፣ ሸለቆችና ውሃ መውረጃዎች ትንቢት ተናገር እንዲህም በላቸው፡፡ ጠላት እናንተን በመስደቡ ተቆጥቻለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 8 ለእናንተ ለእስራኤል ተራሮች ግን በቅርቡ ከባቢሎን ወደ አገራቸው ስለሚመለሱ ለሕዝቤ ለእስራኤል ዛፎቻችሁ እጅግ ብዙ ፍሬ ያፈራሉ፡፡
\v 9 9. እረዳችኃለሁ፤ ለእናንተ ቸር እሆናለሁ፤ ትታረሳላችሁ ዘርም ይዘራባችኃል፡፡
\v 9 እረዳችኃለሁ፤ ለእናንተ ቸር እሆናለሁ፤ ትታረሳላችሁ ዘርም ይዘራባችኃል፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 10 በተራሮችና በመላው እስራኤል የሚኖሩ ሰዎችን ብዛት እጨምራለሁ፤ አሁን ፈራርሰው ያሉ ከተሞች እንደ ገና ይሠራሉ፤ ሰዎችም ይኖሩባቸዋል፡፡
\v 11 11. የሰዎችንና የቤት እንስሳትን ብዛት አሳድጋለሁ፤ ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ቁጥራቸውም ይበዛል፤ እንደ ቀድሞው ዘመን ይበለጥጋሉ፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 12 12. እናንተን ሕዝቤ እስራኤልን በተራሮቻችሁ ላይ እንድትመላለሱ አደርጋለሁ፤ ይወርሳችኃል፤ እናንተም ለዘላለም የእርሱ ትሆናላችሁ፡፡ በቂ ምግብ ስለምትሰጧቸው ከእንግዲህ ማንም በራብ አይሞትም፡፡
\v 11 የሰዎችንና የቤት እንስሳትን ብዛት አሳድጋለሁ፤ ፍሬያማ ይሆናሉ፤ ቁጥራቸውም ይበዛል፤ እንደ ቀድሞው ዘመን ይበለጥጋሉ፡፡ ከዚያም እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 12 እናንተን ሕዝቤ እስራኤልን በተራሮቻችሁ ላይ እንድትመላለሱ አደርጋለሁ፤ ይወርሳችኃል፤ እናንተም ለዘላለም የእርሱ ትሆናላችሁ፡፡ በቂ ምግብ ስለምትሰጧቸው ከእንግዲህ ማንም በራብ አይሞትም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 13 ጌታ ያህዌ ለእናንተ ለተራሮች እንዲህ ይላል፤ ሰዎች እናንተ ላይ በቂ እህል ማምረት አይቻልም ብለው ነበር፤ በዚህም ምክንያት ብዙዎች በራብ ሞተው ነበር፡፡
\v 14 14. ከእንግዲህ ግን እንዲህ አይሆንም፡፡
\v 15 15. ከእንግዲህ ሰዎች አያላግጡባችሁም፤ ከእንግዲህ መሳቂያ መሳለቂያ አትሆኑም፤ ከእንግዲህ እናንተ ላይ የሚኖር ሕዝብ አይሸነፍም፤ እኔ ጌታ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ፡፡
\v 14 ከእንግዲህ ግን እንዲህ አይሆንም፡፡
\v 15 ከእንግዲህ ሰዎች አያላግጡባችሁም፤ ከእንግዲህ መሳቂያ መሳለቂያ አትሆኑም፤ ከእንግዲህ እናንተ ላይ የሚኖር ሕዝብ አይሸነፍም፤ እኔ ጌታ ያህዌ ይህን ተናግሬአለሁ፡፡

View File

@ -318,7 +318,18 @@
"34-30",
"35-title",
"35-01",
"35-04",
"35-07",
"35-10",
"35-12",
"35-14",
"36-title",
"36-01",
"36-04",
"36-07",
"36-08",
"36-10",
"36-13",
"37-title",
"38-title",
"39-title",