Tue Oct 16 2018 13:13:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:13:06 +03:00
parent 263f8ab5b2
commit d8947d105c
12 changed files with 40 additions and 30 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 9 9. ስለዚህ የሕዝቤ እረኞች ሆይ፣ እኔን ስሙ፡፡
\v 10 10. በእናንተ በመሪዎች ላይ ተነሥቻለሁ፤ ሕዝቤ ላይ ባደረሳችሁት በደል እቀጣችኃለሁ፤ ከእንግዲህ ራሳችሁን፣ መመገብ እንዳትችሉ ሕዝቤን እንዳታሰማሩ አደርጋለሁ፡፡ ሕዝቤን ከእናንተ አስጥላለሁ፤ ከእንግዲህ መብል አይሆኑላችሁም፡፡
\v 9 ስለዚህ የሕዝቤ እረኞች ሆይ፣ እኔን ስሙ፡፡
\v 10 በእናንተ በመሪዎች ላይ ተነሥቻለሁ፤ ሕዝቤ ላይ ባደረሳችሁት በደል እቀጣችኃለሁ፤ ከእንግዲህ ራሳችሁን፣ መመገብ እንዳትችሉ ሕዝቤን እንዳታሰማሩ አደርጋለሁ፡፡ ሕዝቤን ከእናንተ አስጥላለሁ፤ ከእንግዲህ መብል አይሆኑላችሁም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 11 11. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላልና እኔ ራሴ በጐቼን እፈልጋቸዋለሁ፡፡
\v 12 12. እረኛ በጐቹን እንደሚንከባከብ ሁሉ፣ እኔም እናንተ የበተናችኃቸው በጐቼን እታደጋቸዋለሁ፡፡
\v 13 13. ከአገሮች ሁሉ መልሼ አምጥቼ፣ በገዛ ምድራቸው አኖራቸዋለሁ፡፡ በእስራኤል ኮረብቶች በወንዝ ዳርና በምድሪቱ ባሉ መልካም የግጦሽ ቦታዎች በጐቼን አሰማራለሁ፡፡
\v 11 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላልና እኔ ራሴ በጐቼን እፈልጋቸዋለሁ፡፡
\v 12 እረኛ በጐቹን እንደሚንከባከብ ሁሉ፣ እኔም እናንተ የበተናችኃቸው በጐቼን እታደጋቸዋለሁ፡፡
\v 13 ከአገሮች ሁሉ መልሼ አምጥቼ፣ በገዛ ምድራቸው አኖራቸዋለሁ፡፡ በእስራኤል ኮረብቶች በወንዝ ዳርና በምድሪቱ ባሉ መልካም የግጦሽ ቦታዎች በጐቼን አሰማራለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 14 14. ተራሮች ላይ ባሉ መልካም መሰማሪያ ቦታዎች አሰማራቸዋለሁ፤ በመልካም ግጦሽ ያርፋሉ፡፡
\v 15 15. እኔ ራሴ በጐቼን አሰማራለሁ፤ እመስጋችኃለሁም ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 16 16. የጠፋውን እፈልጋለሁ፤ የባዘነውን መልሼ አመጣዋለሁ፤ የተጐዳውን እጠግናለሁ፤ የደከመውን አበረታለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውን ግን አጠፋለሁ፤ መንጋውን በፍትሕ እጠብቃለሁ፡፡
\v 14 ተራሮች ላይ ባሉ መልካም መሰማሪያ ቦታዎች አሰማራቸዋለሁ፤ በመልካም ግጦሽ ያርፋሉ፡፡
\v 15 እኔ ራሴ በጐቼን አሰማራለሁ፤ እመስጋችኃለሁም ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 16 የጠፋውን እፈልጋለሁ፤ የባዘነውን መልሼ አመጣዋለሁ፤ የተጐዳውን እጠግናለሁ፤ የደከመውን አበረታለሁ፤ የወፈረውንና የበረታውን ግን አጠፋለሁ፤ መንጋውን በፍትሕ እጠብቃለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 17 17. መንጋዬ ስለሆናችሁ ስለ እናንተ ግን ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹በመካከላችሁ እፈርዳለሁ፤ ሰላማዊውን ከግፈኛውና ከጉልበተኛው እለያለሁ፡፡
\v 18 18. ሌሎችን የምትበድሉ እናንተ መሰማሪያውን ቦታ ሁሉ ለብቻችሁ መያዝ፣ መልካሙን ሣር በእግራችሁ መረጋገጥ፣ የተረፈውንም ውሃ ማደፍረስ የለባችሁም፡፡
\v 19 19. የረጋገጣችሁትን ሣር እንዲበሉ፣ ያደፈረሳችሁትን ውሃ እንዲጠጡ፣ ሕዝቤን ታስገድዳላችሁ!
\v 17 መንጋዬ ስለሆናችሁ ስለ እናንተ ግን ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹በመካከላችሁ እፈርዳለሁ፤ ሰላማዊውን ከግፈኛውና ከጉልበተኛው እለያለሁ፡፡
\v 18 ሌሎችን የምትበድሉ እናንተ መሰማሪያውን ቦታ ሁሉ ለብቻችሁ መያዝ፣ መልካሙን ሣር በእግራችሁ መረጋገጥ፣ የተረፈውንም ውሃ ማደፍረስ የለባችሁም፡፡
\v 19 የረጋገጣችሁትን ሣር እንዲበሉ፣ ያደፈረሳችሁትን ውሃ እንዲጠጡ፣ ሕዝቤን ታስገድዳላችሁ!

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 20 20. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ በሰባው በግና በከሳው በግ መካከል እኔ ራሴ እፈርዳለሁ፡፡
\v 21 21. እናንተ በጐድናችሁና በትከሻችሁ እየገፈተራችሁ ደካሞች እንሰሶችን በቀንዳችሁ ወግታችሁ፣ ከመልካሙ ግጦሽ ቦታ ሁሉንም ወደ ሩቅ ቦታ ታባርሩአቸዋላችሁ፡፡
\v 20 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ በሰባው በግና በከሳው በግ መካከል እኔ ራሴ እፈርዳለሁ፡፡
\v 21 እናንተ በጐድናችሁና በትከሻችሁ እየገፈተራችሁ ደካሞች እንሰሶችን በቀንዳችሁ ወግታችሁ፣ ከመልካሙ ግጦሽ ቦታ ሁሉንም ወደ ሩቅ ቦታ ታባርሩአቸዋላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 22 22. እኔ ሕዝቤን አድናለሁ፤ ከእንግዲህም ለንጥቂያ አይዳረጉም፤ በሰዎች መካከል እፈርዳለሁ፡፡
\v 23 23. በእነርሱ ላይ እንደ ንጉሥ ዳዊት ያለ መሪ እሾማለሁ፤ ያ መሪ እረኛቸው ይሆናል፡፡
\v 24 24. ያህዌ አምካቸው፣ ንጉሥ ዳዊትም ንጉሣቸው ይሆናል፤ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ ይሆናል፡፡
\v 22 እኔ ሕዝቤን አድናለሁ፤ ከእንግዲህም ለንጥቂያ አይዳረጉም፤ በሰዎች መካከል እፈርዳለሁ፡፡
\v 23 በእነርሱ ላይ እንደ ንጉሥ ዳዊት ያለ መሪ እሾማለሁ፤ ያ መሪ እረኛቸው ይሆናል፡፡
\v 24 ያህዌ አምካቸው፣ ንጉሥ ዳዊትም ንጉሣቸው ይሆናል፤ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 25 25. ከእስራኤል ሕዝብ ጋር የሰላም ኪዳን አደርጋለሁ፤ ሰላምን እሰጣቸዋለሁ፡፡ ከዚያም ሕዝቤ በምድረ በዳውና በዱሩ እንኳ ሳይቀር፣ በሰላም መኖር እንዲችሉ ከእስራኤል ምድር የዱር አራዊትን አስወግዳሁ፡፡
\v 26 26. እነርሱንና የምድሬን ኮረብቶች እባርካለሁ፤ በወቅቱ ዝናብ እሰጣቸዋለሁ፤ ዝናቡም የበረከት ዝናብ ይሆናል፡፡
\v 27 27. ዛፎች ፍሬ ይሰጣሉ፤ መሬቱም እህል ያበቅላል፣ ሕዝቤ በሰላም በምድራቸው ይኖራሉ፡፡ በባርት ከገዟቸው ስታደጋቸው፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡
\v 25 ከእስራኤል ሕዝብ ጋር የሰላም ኪዳን አደርጋለሁ፤ ሰላምን እሰጣቸዋለሁ፡፡ ከዚያም ሕዝቤ በምድረ በዳውና በዱሩ እንኳ ሳይቀር፣ በሰላም መኖር እንዲችሉ ከእስራኤል ምድር የዱር አራዊትን አስወግዳሁ፡፡
\v 26 እነርሱንና የምድሬን ኮረብቶች እባርካለሁ፤ በወቅቱ ዝናብ እሰጣቸዋለሁ፤ ዝናቡም የበረከት ዝናብ ይሆናል፡፡
\v 27 ዛፎች ፍሬ ይሰጣሉ፤ መሬቱም እህል ያበቅላል፣ ሕዝቤ በሰላም በምድራቸው ይኖራሉ፡፡ በባርት ከገዟቸው ስታደጋቸው፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 28 28. ከእንግዲህ ለሌሎች ሕዝቦች ንጥቂያ አይሆኑም፤ የዱር አራዊትም አያጠቋቸውም፡፡ የሚያስፈራቸው ሳይኖር በሰላም ይኖራሉ፡፡
\v 29 29. ምድራቸው ሰላማዊና መልካም ምርት እንዲሰጥ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህ ራብ አይኖርም፤ ከእንግዲህ አሕዛብ አያፌዙባቸውም፡፡
\v 28 ከእንግዲህ ለሌሎች ሕዝቦች ንጥቂያ አይሆኑም፤ የዱር አራዊትም አያጠቋቸውም፡፡ የሚያስፈራቸው ሳይኖር በሰላም ይኖራሉ፡፡
\v 29 ምድራቸው ሰላማዊና መልካም ምርት እንዲሰጥ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህ ራብ አይኖርም፤ ከእንግዲህ አሕዛብ አያፌዙባቸውም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 30 30. ያኔ እኔ ያህዌ አምላካቸው መሆኔን ያውቃሉ፤ የእስራኤል ሕዝብ ሕዝቤ መሆኑንም ያውቃሉ፡፡
\v 31 31. እንደ በጐች የማሰማራችሁ እናንተ ሕዝቤ ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ›› ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 30 ያኔ እኔ ያህዌ አምላካቸው መሆኔን ያውቃሉ፤ የእስራኤል ሕዝብ ሕዝቤ መሆኑንም ያውቃሉ፡፡
\v 31 እንደ በጐች የማሰማራችሁ እናንተ ሕዝቤ ናችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ›› ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 35 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. የሰው ልጅ ሆይ፣ ወደ ኤዶም ፊትህን አዙር፤ በሕዝቡም ላይ ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል፤
\v 3 3. በኤዶም በሴይር ተራራ አጠገብ በምትኖር አንተ ላይ ተነሥቼብሃለሁ፤ እጄን በአንተ ላይ አደርጋሁ፤ አገርህን አፈራርሳሁ፡፡
\c 35 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ ወደ ኤዶም ፊትህን አዙር፤ በሕዝቡም ላይ ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል፤
\v 3 በኤዶም በሴይር ተራራ አጠገብ በምትኖር አንተ ላይ ተነሥቼብሃለሁ፤ እጄን በአንተ ላይ አደርጋሁ፤ አገርህን አፈራርሳሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 4. ከተሞችህን አጠፋለሁ፤ ሰው ሁሉ ይሰደዳል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 5 5. ሁሌም የእስራኤል ሕዝብ ጠላት ነበራችሁ፤ ታላቅ መከራ በደረሰባቸው ጊዜ፣ ጠላት ባጠቃቸው ጊዜ፣ በኃጢአታቸው ምክንያት እኔም ጽኑ ቅጣት ባወረድሁባቸው ጊዜ፣ እናንተ ደስ ተሰኝታችሁ ነበር፡፡
\v 6 6. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ እናንተንም ጠላት እንዲያጠፋችሁ አደርጋለሁ፤ ደግመው ደጋግመው ያጠቋችኃል፡፡ ሌሎች ሲገደሉ በማየት ተደስታችሁ ነበር፤ ስለዚህ እኔ እናንተን አጠፋለሁ፡፡
\v 4 ከተሞችህን አጠፋለሁ፤ ሰው ሁሉ ይሰደዳል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 5 ሁሌም የእስራኤል ሕዝብ ጠላት ነበራችሁ፤ ታላቅ መከራ በደረሰባቸው ጊዜ፣ ጠላት ባጠቃቸው ጊዜ፣ በኃጢአታቸው ምክንያት እኔም ጽኑ ቅጣት ባወረድሁባቸው ጊዜ፣ እናንተ ደስ ተሰኝታችሁ ነበር፡፡
\v 6 6. ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ፣ እናንተንም ጠላት እንዲያጠፋችሁ አደርጋለሁ፤ ደግመው ደጋግመው ያጠቋችኃል፡፡ ሌሎች ሲገደሉ በማየት ተደስታችሁ ነበር፤ ስለዚህ እኔ እናንተን አጠፋለሁ፡፡

View File

@ -306,7 +306,18 @@
"34-title",
"34-01",
"34-04",
"34-07",
"34-09",
"34-11",
"34-14",
"34-17",
"34-20",
"34-22",
"34-25",
"34-28",
"34-30",
"35-title",
"35-01",
"36-title",
"37-title",
"38-title",