Tue Oct 16 2018 13:11:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:11:07 +03:00
parent 671544a167
commit 263f8ab5b2
13 changed files with 40 additions and 32 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን ወገኖችህ እንዲህ በላቸው፤ መልካም የነበሩ ሰዎች በእኔ ላይ ማመፅ ቢጀምሩ፣ የቀድሞ ጽድቃቸው እነርሱን ከመቅጣት አያግደኝም፡፡ በተመሳሳይ ዐመፀኞች ከክፉ መንገዳቸው ቢመለሱ፣ በኃጢአታቸው አይሞቱም፡፡ መልካም ሰዎች ኃጢአት ማድረግ ቢጀምሩ፣ መልካም የነበሩ መሆኑ፣ እነርሱን እንዳልቀጣ አያደርገኝም፡፡
\v 13 13. መልካም ሰዎችን በሕይወት ትኖራላችሁ ብላቸው፣ እነርሱም ጽድቃቸውን ተማምነተው ኃጢአት ቢያደርጉ፣ ቀድሞ ያደረጉት መልካም ነገር አይታሰብላቸውም፤ በክፉ ሥራቸው ይሞታሉ፡፡
\v 13 መልካም ሰዎችን በሕይወት ትኖራላችሁ ብላቸው፣ እነርሱም ጽድቃቸውን ተማምነተው ኃጢአት ቢያደርጉ፣ ቀድሞ ያደረጉት መልካም ነገር አይታሰብላቸውም፤ በክፉ ሥራቸው ይሞታሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,3 @@
\v 14 14. እንዲሁም አንዱን ክፉ ሰው፣ ‹‹ከኃጢአትህ የተነሣ በእርግጥ ትሞታለህ›› ብለው እርሱም ከኃጢአቱ ተመልሶ ቀናውንና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ፣
\v 15 15. ለሰጠው ብድር የተቀበለውን መያዣ ቢመልስ፣ የሰረቀውን መልሶ ቢሰጥ፣ ሕይወት የሚሰጡትን ሕጐች ቢከተል፣ ክፉ ነገርንም ባያደርግ፣ በእርግጥ እርሱ በሕይወት ይኖራል፤ ቀድሞ በፈጸመው ኃጢአት አይሞትም፡፡
\v 16 16. የቀድሞ ኃጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ በእርግጥም በሕይወት ይኖራል፡፡
\v 14 እንዲሁም አንዱን ክፉ ሰው፣ ‹‹ከኃጢአትህ የተነሣ በእርግጥ ትሞታለህ›› ብለው እርሱም ከኃጢአቱ ተመልሶ ቀናውንና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ፣
\v 15 ለሰጠው ብድር የተቀበለውን መያዣ ቢመልስ፣ የሰረቀውን መልሶ ቢሰጥ፣ ሕይወት የሚሰጡትን ሕጐች ቢከተል፣ ክፉ ነገርንም ባያደርግ፣ በእርግጥ እርሱ በሕይወት ይኖራል፤ ቀድሞ በፈጸመው ኃጢአት አይሞትም፡፡
\v 16 የቀድሞ ኃጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ በእርግጥም በሕይወት ይኖራል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 17 17. ወገኖችህ እኔ የማደርገው ነገር ትክክል አይደለም ይላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ ትክክል ያልሆነው እነርሱ የሚያደርጉት ነገር ነው፡፡ እንዲህም በላቸው
\v 18 18. አንድ መልካም ሰው መልካም ማድረጉን ትቶ ክፉ መሥራት ቢጀምር፣ በኃጢአቱ መሞቱ ትክክል ነው፡፡
\v 19 19. አንድ ዐመፀኛ ከክፉ መንገዱ ቢመለስና ቀናውንና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ፣ በሕይወት መኖሩ ትክክል ነው፡፡
\v 20 20. ያም ሆኖ ግን፣ ሕዝቡ አሁንም እኔ የማደርገው ትክክል እንዳልሆነ ይናገራሉ፡፡ የፈለጉትን መናገር ይችላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ እኔ እንደ ሥራቸው እፈርድባቸዋለሁ፡፡
\v 17 ወገኖችህ እኔ የማደርገው ነገር ትክክል አይደለም ይላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ ትክክል ያልሆነው እነርሱ የሚያደርጉት ነገር ነው፡፡ እንዲህም በላቸው
\v 18 አንድ መልካም ሰው መልካም ማድረጉን ትቶ ክፉ መሥራት ቢጀምር፣ በኃጢአቱ መሞቱ ትክክል ነው፡፡
\v 19 አንድ ዐመፀኛ ከክፉ መንገዱ ቢመለስና ቀናውንና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ፣ በሕይወት መኖሩ ትክክል ነው፡፡
\v 20 ያም ሆኖ ግን፣ ሕዝቡ አሁንም እኔ የማደርገው ትክክል እንዳልሆነ ይናገራሉ፡፡ የፈለጉትን መናገር ይችላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ እኔ እንደ ሥራቸው እፈርድባቸዋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 21 21. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ ሁለት ዓመት በኃላ፣ በዐሥረኛው ዓመት በዐምስተኛው ቀን ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው እኔ ወደ ነበርሁበት ወደ ባቢሎን መጥቶ፣ ‹‹ኢየሩሳሌም በጠላት እጅ ወድቃለች! አለኝ፡፡
\v 22 22. ሰውየው ከመድረሱ በፊት በነበረው ምሽት የያህዌ ኃይል ወደ እኔ መጥቶ ነበር፤ ሰውየው እዚያ ሲደርስ፣ ያህዌ አንደበቴን ከፈተ፤ ስለዚህ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ መናገር አልተሳነኝም፡፡
\v 21 ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ ሁለት ዓመት በኃላ፣ በዐሥረኛው ዓመት በዐምስተኛው ቀን ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው እኔ ወደ ነበርሁበት ወደ ባቢሎን መጥቶ፣ ‹‹ኢየሩሳሌም በጠላት እጅ ወድቃለች! አለኝ፡፡
\v 22 ሰውየው ከመድረሱ በፊት በነበረው ምሽት የያህዌ ኃይል ወደ እኔ መጥቶ ነበር፤ ሰውየው እዚያ ሲደርስ፣ ያህዌ አንደበቴን ከፈተ፤ ስለዚህ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ መናገር አልተሳነኝም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 23 23. ከዚያም ያህዌ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 24 24. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ፍርስራሽ ላይ ያሉ ሰዎች፣ ‹‹አብርሃም አንድ ብቻውን በነበረ ጊዜ ለእርሱና ለዘሮቹ ይህን ምድር እንደሚሰጥ ያህዌ ቃል ገባለት፤ እኛ ግን ብዙዎች ነን፤ ስለዚህ በእርግጥ ይህችን ምድር ያህዌ ሰጥቶናል›› ይላሉ፡፡
\v 23 ከዚያም ያህዌ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 24 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ፍርስራሽ ላይ ያሉ ሰዎች፣ ‹‹አብርሃም አንድ ብቻውን በነበረ ጊዜ ለእርሱና ለዘሮቹ ይህን ምድር እንደሚሰጥ ያህዌ ቃል ገባለት፤ እኛ ግን ብዙዎች ነን፤ ስለዚህ በእርግጥ ይህችን ምድር ያህዌ ሰጥቶናል›› ይላሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 25 25. አንተም እንዲህ በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹የእንስሳውን ሥጋ ከነደሙ ትበላላችሁ፤ ጣዖቶችን ታመልካላችሁ፤ ሰው ትገድላላችሁ፤ ታዲያ፣ ይህች ምድር የእናንተ መሆን አለባት?
\v 26 26. የፈለጋችሁትን ለማግኘት በሰይፋችሁ ትተማመናላችሁ፤ አስጸያፊ ነገር ታደርጋላችሁ፤ እያንዳንዱ ሰው ከሌላው ሰው ሚስት ጋር ዝሙት ይፈጽማል፡፡ ታዲያ፣ ይህን ሁሉ እያደረጋችሁ የእስራኤል ምድር የእናንተ መሆን አለባት?
\v 25 አንተም እንዲህ በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹የእንስሳውን ሥጋ ከነደሙ ትበላላችሁ፤ ጣዖቶችን ታመልካላችሁ፤ ሰው ትገድላላችሁ፤ ታዲያ፣ ይህች ምድር የእናንተ መሆን አለባት?
\v 26 የፈለጋችሁትን ለማግኘት በሰይፋችሁ ትተማመናላችሁ፤ አስጸያፊ ነገር ታደርጋላችሁ፤ እያንዳንዱ ሰው ከሌላው ሰው ሚስት ጋር ዝሙት ይፈጽማል፡፡ ታዲያ፣ ይህን ሁሉ እያደረጋችሁ የእስራኤል ምድር የእናንተ መሆን አለባት?

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 27 27. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል በላቸው፣ ‹‹እኔ ሕያው እንደ መሆኔ በኢየሩሳሌም ፍርስራሽ አራዊት ይገድሏቸዋል፤ በየተራራውና በየዋሻው ተደብቀው ያሉትም በበሽታ ይሞታሉ፡፡
\v 28 28. ምድራችሁን ባድማ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህ ጠንካራ አገር ነን በማለት አትመኩም፡፡ ማንም እስከማያልፍባቸው ድረስ የእስራኤል ተራሮች ጠፍ ይሆናሉ፡፡
\v 29 29. እነርሱ በፈጸሙት አስጸያፊ ሥራ ምክንያት አገሪቱን ጠፍና ባድማ ሳደርግ፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሕዝቡ ያውቃሉ፡፡››
\v 27 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል በላቸው፣ ‹‹እኔ ሕያው እንደ መሆኔ በኢየሩሳሌም ፍርስራሽ አራዊት ይገድሏቸዋል፤ በየተራራውና በየዋሻው ተደብቀው ያሉትም በበሽታ ይሞታሉ፡፡
\v 28 ምድራችሁን ባድማ አደርጋለሁ፤ ከእንግዲህ ጠንካራ አገር ነን በማለት አትመኩም፡፡ ማንም እስከማያልፍባቸው ድረስ የእስራኤል ተራሮች ጠፍ ይሆናሉ፡፡
\v 29 እነርሱ በፈጸሙት አስጸያፊ ሥራ ምክንያት አገሪቱን ጠፍና ባድማ ሳደርግ፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሕዝቡ ያውቃሉ፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 30 30. አንተን በተመለከተ ግን፣ የሰው ልጅ ሆይ፣ እዚህ በባቢሎን ያሉ እስራኤላውያን በከተማው ቅጥር አጠገብ ወይም በየቤቶቻቸው ደጃፍ ሆነው፣ እርስ በርሳቸው ስለ አንተ ይነጋገራሉ፡፡ ‹‹ኑና ከያህዌ የሚመጣውን መልእክት እንስማ›› ይባባላሉ፡፡
\v 31 31. ቀድሞ ያደርጉ እንደ ነበረው ሁሉ፣ ሕዝቡ ወደ አንተ መጥተው የምትናገረውን ለመስማት ፊትህ ይቀመጣሉ፡፡ እንዲያደርጉ የምትነግራቸውን ግን አያደርጉም፡፡ በአፋቸው እኔን እንደሚወዱ ይናገራሉ፤ በልባቸው ግን ተገቢ ያልሆነ ነገርን በማድረግ ሀብት ማካበት ይናፍቃሉ፡፡
\v 30 አንተን በተመለከተ ግን፣ የሰው ልጅ ሆይ፣ እዚህ በባቢሎን ያሉ እስራኤላውያን በከተማው ቅጥር አጠገብ ወይም በየቤቶቻቸው ደጃፍ ሆነው፣ እርስ በርሳቸው ስለ አንተ ይነጋገራሉ፡፡ ‹‹ኑና ከያህዌ የሚመጣውን መልእክት እንስማ›› ይባባላሉ፡፡
\v 31 ቀድሞ ያደርጉ እንደ ነበረው ሁሉ፣ ሕዝቡ ወደ አንተ መጥተው የምትናገረውን ለመስማት ፊትህ ይቀመጣሉ፡፡ እንዲያደርጉ የምትነግራቸውን ግን አያደርጉም፡፡ በአፋቸው እኔን እንደሚወዱ ይናገራሉ፤ በልባቸው ግን ተገቢ ያልሆነ ነገርን በማድረግ ሀብት ማካበት ይናፍቃሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 32 32. አንተ ለእነርሱ ጥሩ ድምፅ እንዳለው ዘፋኝና እንደ ጥሩ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ነህ፡፡ የምትነግራቸውን ይሰማሉ፤ አድርጉ የምትላቸውን ግን አያደርጉም፡፡
\v 33 33. ይደርስባችኃል ያልሁት ክፉ ነገር ሁሉ በእርግጥ ይደርስባቸዋል፡፡ ያኔ በመካላቸው ነቢይ እንደ ነበር ያውቃሉ፤ ያም ነቢይ አንተ ነህ፡፡››
\v 32 አንተ ለእነርሱ ጥሩ ድምፅ እንዳለው ዘፋኝና እንደ ጥሩ የሙዚቃ መሣሪያ ተጫዋች ነህ፡፡ የምትነግራቸውን ይሰማሉ፤ አድርጉ የምትላቸውን ግን አያደርጉም፡፡
\v 33 ይደርስባችኃል ያልሁት ክፉ ነገር ሁሉ በእርግጥ ይደርስባቸዋል፡፡ ያኔ በመካላቸው ነቢይ እንደ ነበር ያውቃሉ፤ ያም ነቢይ አንተ ነህ፡፡››

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 34 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ
\v 2 2. የሰው ልጅ ሆይ፣ መልእክቴን ለእስራኤል መሪዎች ተናገር፡፡ እረኞች መንጐቻቸውን እንደሚጠብቁ ሕዝቡን መጠበቅ አለባቸው፡፡ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹እናንት የእስራኤል እረኞች የምታስቡት ለራሳችሁ ብቻ ስለሆነ ክፉ ነገር አመጣባችኃለሁ፡፡ ለበጐቼ በእርግጥ ማሰብ ነበረባችሁ፤
\v 3 3. እናንተ ግን የሰባውን በግ እንደሚበሉ፣ ለጠጉራቸው ሲባል ያማሩ እንስሶችን እንደሚያርዱ እረኞች ናቸው፡፡ እናንተ በፍጹም እውነተኛ እረኞች አይደላችሁም፡፡
\c 34 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ
\v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ መልእክቴን ለእስራኤል መሪዎች ተናገር፡፡ እረኞች መንጐቻቸውን እንደሚጠብቁ ሕዝቡን መጠበቅ አለባቸው፡፡ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹እናንት የእስራኤል እረኞች የምታስቡት ለራሳችሁ ብቻ ስለሆነ ክፉ ነገር አመጣባችኃለሁ፡፡ ለበጐቼ በእርግጥ ማሰብ ነበረባችሁ፤
\v 3 እናንተ ግን የሰባውን በግ እንደሚበሉ፣ ለጠጉራቸው ሲባል ያማሩ እንስሶችን እንደሚያርዱ እረኞች ናቸው፡፡ እናንተ በፍጹም እውነተኛ እረኞች አይደላችሁም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 4 4. የታመመውን አልፈውሳችሁም፤ የቆሰሉትን አልጠገናችሁም፤ የጠፉትን አልፈለጋችሁም፡፡ የምትገዟቸው በግፍና በጭካኔ ነው፡፡
\v 5 5. እናንተ ስለማታስቡላቸው ሕዝቤ እንደ በጐች ተቅበዝብዘዋል፡፡ ተበታትነው እያለ አራዊት አጠቋቸው፤ ሥጋዎቻቸውንም በሉ፡፡
\v 6 6. ሕዝቤ ከፍ ባሉ ኮረብቶችና ተራሮች ላይ እንደሚንከራተቱ በጐች ናቸው፡፡ በምድር ሁሉ ተበታትነዋል፤ እነርሱን የሚፈልግም የለም፡፡
\v 4 የታመመውን አልፈውሳችሁም፤ የቆሰሉትን አልጠገናችሁም፤ የጠፉትን አልፈለጋችሁም፡፡ የምትገዟቸው በግፍና በጭካኔ ነው፡፡
\v 5 እናንተ ስለማታስቡላቸው ሕዝቤ እንደ በጐች ተቅበዝብዘዋል፡፡ ተበታትነው እያለ አራዊት አጠቋቸው፤ ሥጋዎቻቸውንም በሉ፡፡
\v 6 ሕዝቤ ከፍ ባሉ ኮረብቶችና ተራሮች ላይ እንደሚንከራተቱ በጐች ናቸው፡፡ በምድር ሁሉ ተበታትነዋል፤ እነርሱን የሚፈልግም የለም፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 7. ስለዚህ እናንተ እረኞች የጌታ ያህዌን ቃል ስሙ፡፡
\v 8 8. እኔ ሕያው ነኝና ሕዝቤ እረኛ እንደሌለው መንጋ ሆነዋል፤ ከዚህም የተነሣ በዱር አራዊት ተጠቅተዋል ደግሞም ተበልተዋል፡፡ እናንተ እረኞች አልፈለጋችኃቸውም፤ ይልቁን፣ ለእናንተ የሚሆን መብል ነበር የምትፈልጉት፡፡
\v 7 ስለዚህ እናንተ እረኞች የጌታ ያህዌን ቃል ስሙ፡፡
\v 8 እኔ ሕያው ነኝና ሕዝቤ እረኛ እንደሌለው መንጋ ሆነዋል፤ ከዚህም የተነሣ በዱር አራዊት ተጠቅተዋል ደግሞም ተበልተዋል፡፡ እናንተ እረኞች አልፈለጋችኃቸውም፤ ይልቁን፣ ለእናንተ የሚሆን መብል ነበር የምትፈልጉት፡፡

View File

@ -294,7 +294,18 @@
"33-05",
"33-07",
"33-10",
"33-12",
"33-14",
"33-17",
"33-21",
"33-23",
"33-25",
"33-27",
"33-30",
"33-32",
"34-title",
"34-01",
"34-04",
"35-title",
"36-title",
"37-title",