Tue Oct 16 2018 13:09:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:09:07 +03:00
parent a464d23683
commit 671544a167
9 changed files with 26 additions and 18 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 28 28. የግብፅ ንጉሥ ሆይ፣ በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙዎች ጋር አንተም በዚያ ትጋደማለህ፡፡
\v 29 29. ከንጉሦችዋና ከመሪዎቿ ጋር ኤዶምም በዚያ ትገኛለች፤ በአንድ ወቅት ኃያላን ነበሩ፤ እኔ ግን አጠፋቸዋለሁ፡፡ አምላክ የለሽ ከሆኑ ሌሎች ብዙዎች ጋር በዚያ ይጋደማሉ፡፡
\v 28 የግብፅ ንጉሥ ሆይ፣ በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙዎች ጋር አንተም በዚያ ትጋደማለህ፡፡
\v 29 ከንጉሦችዋና ከመሪዎቿ ጋር ኤዶምም በዚያ ትገኛለች፤ በአንድ ወቅት ኃያላን ነበሩ፤ እኔ ግን አጠፋቸዋለሁ፡፡ አምላክ የለሽ ከሆኑ ሌሎች ብዙዎች ጋር በዚያ ይጋደማሉ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 30 30. የሲዶን ከተማን ጨምሮ ከእስራኤል በስተ ሰሜን ያሉ አገሮች መሪዎች ሁሉ በዚያ ይሆናሉ፡፡ ከነበራቸው ኃይል የተነሣ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፡፡ እነርሱ ራሳቸው አምላክ የለሽ ነበሩ፤ በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ጋር እነርሱም በዚያ ይጋደማሉ፡፡ ወደ ታች ወደ ጥልቅ ከወረዱት ጋር
\v 30 የሲዶን ከተማን ጨምሮ ከእስራኤል በስተ ሰሜን ያሉ አገሮች መሪዎች ሁሉ በዚያ ይሆናሉ፡፡ ከነበራቸው ኃይል የተነሣ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፡፡ እነርሱ ራሳቸው አምላክ የለሽ ነበሩ፤ በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ጋር እነርሱም በዚያ ይጋደማሉ፡፡ ወደ ታች ወደ ጥልቅ ከወረዱት ጋር

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 31 31. የግብፅ ንጉሥና ሰራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል፤ በሰይፍ በተገደሉበት ሰራዊትም ሁሉ ሐዘን ይጽናናል፡፡
\v 32 32. ያ ንጉሥ በሕይወት በነበረ ጊዜ ብዙ አገሮች ላይ ሽብር እንዲፈጽም ብፈቅድም እንኳ፤ እርሱም ሆነ ብዛት ያለው ሰራዊቱ በሰይፍ ከተገደሉ አምላክ የለሾች መካከል ይጋደማሉ፡፡ ጌታ ያህዌ ተናግሮአልና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡
\v 31 የግብፅ ንጉሥና ሰራዊቱ ሁሉ ያዩአቸዋል፤ በሰይፍ በተገደሉበት ሰራዊትም ሁሉ ሐዘን ይጽናናል፡፡
\v 32 ያ ንጉሥ በሕይወት በነበረ ጊዜ ብዙ አገሮች ላይ ሽብር እንዲፈጽም ብፈቅድም እንኳ፤ እርሱም ሆነ ብዛት ያለው ሰራዊቱ በሰይፍ ከተገደሉ አምላክ የለሾች መካከል ይጋደማሉ፡፡ ጌታ ያህዌ ተናግሮአልና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\c 33 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ ለአገርህ ሰዎች ለእስራኤላውያን እንዲህ በል፤ በአንድ አገር ላይ የጠላት ሰራዊትን ቢመጣ፣ ሕዝቡም በመካከሉ ጠባቂ ቢመድብ፣
\v 3 3. የጠላትን መምጣት ተመልክቶ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ቢነፋ፣
\v 4 4. ሰው ግን ይህን የማስጠንቀቂያ ድምፅ ሰምቶ ችላ በማለት ጠላት አደጋ ጥሎበት ቢሞት ጥፋቱ የራሱ ነው፡፡
\c 33 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ ለአገርህ ሰዎች ለእስራኤላውያን እንዲህ በል፤ በአንድ አገር ላይ የጠላት ሰራዊትን ቢመጣ፣ ሕዝቡም በመካከሉ ጠባቂ ቢመድብ፣
\v 3 የጠላትን መምጣት ተመልክቶ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ቢነፋ፣
\v 4 ሰው ግን ይህን የማስጠንቀቂያ ድምፅ ሰምቶ ችላ በማለት ጠላት አደጋ ጥሎበት ቢሞት ጥፋቱ የራሱ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 5 5. ማስጠንቀቂያውን ቢያደምጥ ኖሮ፣ ሕይወቱን ያድን ነበር፤ ያን ባለ ማድረጉ ይሞታል፤ ጥፋቱ ግን የራሱ ነው፡፡
\v 6 6. ጠባቂው ግን ጠላት እየመጣ መሆኑን ተመልክቶ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ባይነፋ፣ ከሕዝቡም አንዱ በጠላት ቢገደል፣ እኔ በኃላፊነት የምጠይቀው ጠባቂውን ነው፡፡
\v 5 ማስጠንቀቂያውን ቢያደምጥ ኖሮ፣ ሕይወቱን ያድን ነበር፤ ያን ባለ ማድረጉ ይሞታል፤ ጥፋቱ ግን የራሱ ነው፡፡
\v 6 ጠባቂው ግን ጠላት እየመጣ መሆኑን ተመልክቶ ሕዝቡን ለማስጠንቀቅ መለከት ባይነፋ፣ ከሕዝቡም አንዱ በጠላት ቢገደል፣ እኔ በኃላፊነት የምጠይቀው ጠባቂውን ነው፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 7 7. የሰው ልጅ ሆይ፣ እነሆ እኔ አንተን የእስራኤል ሕዝብ ጠባቂ አድርጌሃለሁ፤ እኔ የምሰጥህን ማስጠንቀቂያ ሁሉ ለእነርሱ ማስተላለፍ አለብህ፡፡
\v 8 8. አንድን ዐመፀኛ፣ ‹‹በኃጢአትህ ትሞታለህ›› ብለው ቃሌን ለእርሱ መናገር አለብህ፡፡ ከኃጢአቱ እንዲመለስ ያንን ሰው ባታስጠነቅቀው፣ ያ ሰው በኃጢአቱ ይሞታል፣ እኔ ግን ለደሙ ኃላፊ አድርጌ የምጠይቀው አንተን ነው፡፡
\v 9 9. ከኃጢአቱ እንዲመለስ ብታስጠነቅቀውና እርሱ ግን ያንን ባያደርግ፣ በኃጢአቱ ይሞታል፤ አንተ ግን ሕይወትህን ታድናለህ፡፡
\v 7 የሰው ልጅ ሆይ፣ እነሆ እኔ አንተን የእስራኤል ሕዝብ ጠባቂ አድርጌሃለሁ፤ እኔ የምሰጥህን ማስጠንቀቂያ ሁሉ ለእነርሱ ማስተላለፍ አለብህ፡፡
\v 8 አንድን ዐመፀኛ፣ ‹‹በኃጢአትህ ትሞታለህ›› ብለው ቃሌን ለእርሱ መናገር አለብህ፡፡ ከኃጢአቱ እንዲመለስ ያንን ሰው ባታስጠነቅቀው፣ ያ ሰው በኃጢአቱ ይሞታል፣ እኔ ግን ለደሙ ኃላፊ አድርጌ የምጠይቀው አንተን ነው፡፡
\v 9 ከኃጢአቱ እንዲመለስ ብታስጠነቅቀውና እርሱ ግን ያንን ባያደርግ፣ በኃጢአቱ ይሞታል፤ አንተ ግን ሕይወትህን ታድናለህ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 10. ሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፤ ‹በደላችንና ኃጢአታችን ከብዶናል፤ ከዚህም የተነሣ ልንጠፋ ነው፤ ታዲያ፣ እንዴት መኖር እንችላለን? ትላላችሁ፡፡
\v 11 11. አንተም እንዲህ በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹እኔ ሕያው እንደ መሆኔ፣ የዐመፀኛውን ሞት አልወድም፤ ከዚያ ይልቅ ከዐመፃው ተመልሶ በሕይወት ቢኖር እወዳለሁ፡፡ ስለዚህ ንስሓ አድርጉ፡፡ ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ! እናንተ እስራኤላውያን ለምን ትሞታላችሁ?
\v 10 ሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው፤ ‹በደላችንና ኃጢአታችን ከብዶናል፤ ከዚህም የተነሣ ልንጠፋ ነው፤ ታዲያ፣ እንዴት መኖር እንችላለን? ትላላችሁ፡፡
\v 11 አንተም እንዲህ በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹እኔ ሕያው እንደ መሆኔ፣ የዐመፀኛውን ሞት አልወድም፤ ከዚያ ይልቅ ከዐመፃው ተመልሶ በሕይወት ቢኖር እወዳለሁ፡፡ ስለዚህ ንስሓ አድርጉ፡፡ ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ! እናንተ እስራኤላውያን ለምን ትሞታላችሁ?

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 12. ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን ወገኖችህ እንዲህ በላቸው፤ መልካም የነበሩ ሰዎች በእኔ ላይ ማመፅ ቢጀምሩ፣ የቀድሞ ጽድቃቸው እነርሱን ከመቅጣት አያግደኝም፡፡ በተመሳሳይ ዐመፀኞች ከክፉ መንገዳቸው ቢመለሱ፣ በኃጢአታቸው አይሞቱም፡፡ መልካም ሰዎች ኃጢአት ማድረግ ቢጀምሩ፣ መልካም የነበሩ መሆኑ፣ እነርሱን እንዳልቀጣ አያደርገኝም፡፡
\v 13 13. መልካም ሰዎችን በሕይወት ትኖራላችሁ ብላቸው፣ እነርሱም ጽድቃቸውን ተማምነተው ኃጢአት ቢያደርጉ፣ ቀድሞ ያደረጉት መልካም ነገር አይታሰብላቸውም፤ በክፉ ሥራቸው ይሞታሉ፡፡
\v 12 ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን ወገኖችህ እንዲህ በላቸው፤ መልካም የነበሩ ሰዎች በእኔ ላይ ማመፅ ቢጀምሩ፣ የቀድሞ ጽድቃቸው እነርሱን ከመቅጣት አያግደኝም፡፡ በተመሳሳይ ዐመፀኞች ከክፉ መንገዳቸው ቢመለሱ፣ በኃጢአታቸው አይሞቱም፡፡ መልካም ሰዎች ኃጢአት ማድረግ ቢጀምሩ፣ መልካም የነበሩ መሆኑ፣ እነርሱን እንዳልቀጣ አያደርገኝም፡፡
\v 13 13. መልካም ሰዎችን በሕይወት ትኖራላችሁ ብላቸው፣ እነርሱም ጽድቃቸውን ተማምነተው ኃጢአት ቢያደርጉ፣ ቀድሞ ያደረጉት መልካም ነገር አይታሰብላቸውም፤ በክፉ ሥራቸው ይሞታሉ፡፡

View File

@ -285,7 +285,15 @@
"30-title",
"31-title",
"32-title",
"32-26",
"32-28",
"32-30",
"32-31",
"33-title",
"33-01",
"33-05",
"33-07",
"33-10",
"34-title",
"35-title",
"36-title",