Tue Oct 16 2018 13:05:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:05:06 +03:00
parent 36678c318a
commit a464d23683
14 changed files with 30 additions and 32 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 17 17. ከአሕዛብ መካከል ከእርሱ ጋር ያበሩ፣ ከጥላው
\v 17 ከአሕዛብ መካከል ከእርሱ ጋር ያበሩ፣ ከጥላው
ሥር የኖሩ፣ በሰይፍ ከሞቱት ጋር ለመቀላቀል ወደ
መቃብር ወርደዋል፡፡
\v 18 18. ይህ ምሳሌ ለግብፅ ሕዝብ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡ የአንተን ያህል
\v 18 ይህ ምሳሌ ለግብፅ ሕዝብ ማስጠንቀቂያ ነው፡፡ የአንተን ያህል
ታላቅና ገናና ንጉሥ እንደሌለ ታስባለህ፡፡
ሆኖም፣ የአንተም መንግሥት ከሌሎች ጋር ይጠፋል፡፡
የአንተም ሕዝብ በሰይፍ ከተገደሉት ካልተገረዙት

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 32 \v 1 1. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ ሁለት ዓመት በኃላ፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን አልቅስለት፤ እንዲህም በለው፤
\c 32 \v 1 ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ ሁለት ዓመት በኃላ፣ በዐሥራ ሁለተኛው ወር የመጀመሪያ ቀን፣ ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለግብፅ ንጉሥ ለፈርዖን አልቅስለት፤ እንዲህም በለው፤
አንተ በሕዝቦች መካከል እንደ አንበሳ፣
ወንዙ ውስጥ እንደ አስፈሪ አውሬ ነህ
በእግሮችህ እያንቦጫረቅህ ውሃውን ታደፈርሳለህ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 3 3. ጌታ ያህዌ ግን እንዲህ ይላል
\v 3 ጌታ ያህዌ ግን እንዲህ ይላል
መረብ እንዲዘረጉብህ ብዙ ሕዝብ እልክብሃለሁ
እየጐተቱም ወደ ምድር ያወጡሃል፡፡
\v 4 4. መሬትም ላይ ይጥሉሃል፤
\v 4 መሬትም ላይ ይጥሉሃል፤
ሜዳም ላይ ይዘረጉሃል፤
የሰማይ ወፎችም እንዲሰፍሩብህ አደርጋለሁ
የምድረ አራዊትም ሁሉ እስኪጠግቡ ይበሉሃል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 5 5. ሥጋህን በኮረብቶች ላይ እበታትነዋለሁ
\v 5 ሥጋህን በኮረብቶች ላይ እበታትነዋለሁ
ሸለቆዎችም በበሰበሰ በድንህ ይሞላሉ፡፡
\v 6 6. ምድሪቱንና ተራራውን በደምህ አጥለቀልቃለሁ
\v 6 ምድሪቱንና ተራራውን በደምህ አጥለቀልቃለሁ
ቁራዎችም እስኪጠግቡ ደምህን ይጠጣሉ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 7 7. አንተንና ዘሮችህን በማጠፉበት ጊዜ፣
\v 7 አንተንና ዘሮችህን በማጠፉበት ጊዜ፣
ሰማያትን እሸፍናለሁ፤ ከዋክብት አያበሩም
ፀሐይን በደመና እሸፍናለሁ
ጨረቃም ብርሃን አትሰጥም፡፡
\v 8 8. የሰማይ ከዋክብት እንዲጨልሙ አደርጋለሁ
\v 8 የሰማይ ከዋክብት እንዲጨልሙ አደርጋለሁ
ጨለማ ምድራችሁን ሁሉ ይሸፍናል፤
እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,8 +1,7 @@
\v 9 9. በማታውቃቸው ሕዝቦች መካከል የጥፋትህን
\v 9 በማታውቃቸው ሕዝቦች መካከል የጥፋትህን
ዜና በሚሰሙበት ጊዜ ብዙ ሕዝቦች ይፈራሉ፡፡
\v 10 10. አንተ ላይ ከደረሰው የተነሣ እንዲደነግጡ አደርጋለሁ፤
\v 10 አንተ ላይ ከደረሰው የተነሣ እንዲደነግጡ አደርጋለሁ፤
አንተን ለማጥፋት ሰይፌን በፊታቸው ስነቀንቅ፣
ነገሥታት ይደነግጣሉ፡፡
አንተ በምትሞትበት ጊዜ፣ እነርሱንም እንዳልገድል
በመፍራት ብዙዎቹ ይርበደበዳሉ፡፡
በመፍራት ብዙዎቹ ይርበደበዳሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 11 11. ግብፅ ሆይ፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይልሃል፤
\v 11 ግብፅ ሆይ፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይልሃል፤
የባቢሎን ንጉሥ ሰይፍ አንተ ላይ ይመጣል፡፡
\v 12 12. ከማንም ሕዝብ ይልቅ በጣም ጨካኞች በሆኑት
\v 12 ከማንም ሕዝብ ይልቅ በጣም ጨካኞች በሆኑት
ባቢሎናውያን ሰራዊት ሰይፍ ምርጥ
ወታደሮችህ ይገደላሉ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 13 13. ምንጮች አጠገብ የተሰማራውን የግብፃውያን
\v 13 ምንጮች አጠገብ የተሰማራውን የግብፃውያን
ከብት መንጋ አጠፋለሁ፡፡
ሰዎችና ከብቶች ያደፈረሱዋቸው እነዚያ የውሃ
ምንጮች ከእንግዲህ አይቆሽሹም፡፡
\v 14 14. ከዚያም የግብፅን ውሆች አጠራለሁ፤
\v 14 ከዚያም የግብፅን ውሆች አጠራለሁ፤
ወንዞችዋም እንደ ዘይት በሰላም ይፈስሳሉ፤
ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 15 15. ደግሞም እንዲህ ይላል፤ ‹‹ግብፅን ባድማ ሳደርጋት
\v 15 ደግሞም እንዲህ ይላል፤ ‹‹ግብፅን ባድማ ሳደርጋት
በምድሪቱ የሚያድገው ሁሉ ሲጠወልግና
በዚያ የሚኖሩ ሰዎችን ሁሉ ሳጠፋ
እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ሁሉ የማድረግ ኃይል
እንዳለኝ ሰዎች ያውቃሉ፡፡
\v 16 16. ሰዎች ለግብፅ የሚያወርዱት ሙሾ ይህ ነው፤
\v 16 ሰዎች ለግብፅ የሚያወርዱት ሙሾ ይህ ነው፤
የብዙ አገር ሴቶች ሙሾ ያወርዳሉ፤
ለግብፅና ለአገልጋዮቿ ሁሉ ያለቅሳሉ፤
ያህዌ ተናግሮአልና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 17 17. በዚያው ወር ዐሥራ ዐምስተኛ ቀን ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 18 18. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነርሱም ሆኑ የሌሎች አገሮች ኃያላን ወደሚገኙበት ከምድር በታች ሙታን ወዳሉበት ቦታ ልሰዳቸው ስለሆነ ለግብፅ አገልጋዮች አልቅስ፤
\v 17 በዚያው ወር ዐሥራ ዐምስተኛ ቀን ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 18 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እነርሱም ሆኑ የሌሎች አገሮች ኃያላን ወደሚገኙበት ከምድር በታች ሙታን ወዳሉበት ቦታ ልሰዳቸው ስለሆነ ለግብፅ አገልጋዮች አልቅስ፤

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 19 19. እንዲህም በላቸው፣ ‹‹እናንት ግብፃውያን፣ ውበታችሁ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የበለጠ መሆኑን ታስባላችሁ፡፡ ነገር ግን እናንተም እግዚአብሔርን የማያመልኩ ሰዎች ወዳሉበት ቦታ ትወርዳላችሁ፡፡
\v 20 20. በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙ ሕዝብ ጋር እናንተም ትገደላላችሁ፡፡ ጠላቶቻቸው በሰይፍ ያጠቋቸዋል ብዛት ያላቸው የግብፅ ሰዎችና አገልጋዮቿንም ይወስዳሉ፡፡
\v 21 21. የሌሎች አገሮች ኃያላን መሪዎች ባሉበት የሙታን ቦታ ያሉ በግብፅና በአጋሮቿ ያፌዛሉ፡፡ አምላክ የለሽ እንደ ሆኑትና በጠላቶቻቸው እንደ ተገደሉ እንደ እነርሱ ጋር ለመሆን እንደ መጣችሁ ይነግሯችኃል፡፡
\v 19 እንዲህም በላቸው፣ ‹‹እናንት ግብፃውያን፣ ውበታችሁ ከሌሎች ሕዝቦች ሁሉ የበለጠ መሆኑን ታስባላችሁ፡፡ ነገር ግን እናንተም እግዚአብሔርን የማያመልኩ ሰዎች ወዳሉበት ቦታ ትወርዳላችሁ፡፡
\v 20 በጠላቶቻቸው ከተገደሉ ሌሎች ብዙ ሕዝብ ጋር እናንተም ትገደላላችሁ፡፡ ጠላቶቻቸው በሰይፍ ያጠቋቸዋል ብዛት ያላቸው የግብፅ ሰዎችና አገልጋዮቿንም ይወስዳሉ፡፡
\v 21 የሌሎች አገሮች ኃያላን መሪዎች ባሉበት የሙታን ቦታ ያሉ በግብፅና በአጋሮቿ ያፌዛሉ፡፡ አምላክ የለሽ እንደ ሆኑትና በጠላቶቻቸው እንደ ተገደሉ እንደ እነርሱ ጋር ለመሆን እንደ መጣችሁ ይነግሯችኃል፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 22 22. የአሦርና የሰራዊቷ ሬሳ በዚያ ይኖራል፤ በጠላቶቻቸው በተገደሉ ሌሎች ሰዎች ሬሳ ትከበባለች፡፡
\v 23 23. መቃብሯ በጥልቁ መጨረሻ ይሆናል፤ የሌላ ሰራዊት ሬሳ መቃብራቸው ዙሪያ ይሆናል፡፡ ሌሎችን ሲያስፈራሩ የነበሩ በጠላቶቻቸው የተገደሉ ሌሎች ብዙዎች በዚያ ይሆናሉ፡፡
\v 22 የአሦርና የሰራዊቷ ሬሳ በዚያ ይኖራል፤ በጠላቶቻቸው በተገደሉ ሌሎች ሰዎች ሬሳ ትከበባለች፡፡
\v 23 መቃብሯ በጥልቁ መጨረሻ ይሆናል፤ የሌላ ሰራዊት ሬሳ መቃብራቸው ዙሪያ ይሆናል፡፡ ሌሎችን ሲያስፈራሩ የነበሩ በጠላቶቻቸው የተገደሉ ሌሎች ብዙዎች በዚያ ይሆናሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 24. በጠላቶቻቸው የተገደሉ ሌሎች በጣም ብዙ የዔላም አገር ሰዎችና አገልጋዮቻቸውም በዚያ ይሆናሉ፡፡ በዚያ ጊዜ ከምድር በታች ባለው ጥልቅ ውስጥ ይሆናሉ፤ እነርሱም ወደዚያ ከሄዱት ጋር ይዋረዳሉ፡፡
\v 25 25. የኤላም ሰዎችና አገልጋዮቻቸው በሌሎች ሰዎች መቃብር ተከብበው በተገደሉ አምላክ የለሽ ሰዎች መካከል በዚያ ይሆናሉ፡፡ በሕይወት በነበሩ ገዜ ሌሎችን ሲያሸበሩ ነበር፤ አሁን ግን በጠላቶቻቸው ተገድለው በውርደት ጥልቁ ውስጥ ከሌሎች ጋር ወድቀዋል፡፡
\v 24 በጠላቶቻቸው የተገደሉ ሌሎች በጣም ብዙ የዔላም አገር ሰዎችና አገልጋዮቻቸውም በዚያ ይሆናሉ፡፡ በዚያ ጊዜ ከምድር በታች ባለው ጥልቅ ውስጥ ይሆናሉ፤ እነርሱም ወደዚያ ከሄዱት ጋር ይዋረዳሉ፡፡
\v 25 የኤላም ሰዎችና አገልጋዮቻቸው በሌሎች ሰዎች መቃብር ተከብበው በተገደሉ አምላክ የለሽ ሰዎች መካከል በዚያ ይሆናሉ፡፡ በሕይወት በነበሩ ገዜ ሌሎችን ሲያሸበሩ ነበር፤ አሁን ግን በጠላቶቻቸው ተገድለው በውርደት ጥልቁ ውስጥ ከሌሎች ጋር ወድቀዋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 26 26. የሞሳሕና የቶቤል ሰራዊት ሁሉ ብዛት ባለው አገልጋዮቻቸው መቃብር ተከብበው በዚያ ይሆናሉ፡፡ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፡፡ ሁሉም በጠላቶቻቸው የተገደሉ አምላክ የለሽ ሰዎች ናቸው፡፡
\v 27 27. ከሞቱት አምላክ የለሽ ሰራዊት ጋር በእርግጥ በዚያ ይጋደማሉ፤ ጋሻቸውን ይታቀፉታል፤ ሰይፋቸውንም ይንተራሱታል፡፡ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፤ ስለዚህ እኔ በኀጢአታቸው እቀጣቸዋለሁ፡፡
\v 26 የሞሳሕና የቶቤል ሰራዊት ሁሉ ብዛት ባለው አገልጋዮቻቸው መቃብር ተከብበው በዚያ ይሆናሉ፡፡ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፡፡ ሁሉም በጠላቶቻቸው የተገደሉ አምላክ የለሽ ሰዎች ናቸው፡፡
\v 27 ከሞቱት አምላክ የለሽ ሰራዊት ጋር በእርግጥ በዚያ ይጋደማሉ፤ ጋሻቸውን ይታቀፉታል፤ ሰይፋቸውንም ይንተራሱታል፡፡ በሕይወት በነበሩ ጊዜ ሌሎችን ሲያሸብሩ ነበር፤ ስለዚህ እኔ በኀጢአታቸው እቀጣቸዋለሁ፡፡