Tue Oct 16 2018 13:03:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:03:06 +03:00
parent 3e9f224600
commit 36678c318a
14 changed files with 32 additions and 33 deletions

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 8 ግብፅን በእሳት ሳነድ፣
\v 8 ግብፅን በእሳት ሳነድ፣
ረዳቶቿ ሁሉ ሲደቁ፣
እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ፡፡
\v 9 9. በዚያ ቀን አንዳች ችግር ይደርስብናል ብለው ሳያስቡ ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራራት መልእክተኞችን በፈጣን መርከቦች እስከ ዐባይ ወንዝ ድረስ እልካለሁ፡፡ ግብፅ መውደሟን ሲሰሙ እጅግ ይደነግጣሉ፡፡ ይህም ሳይውል ሳያድር ይፈጸማል!
\v 9 በዚያ ቀን አንዳች ችግር ይደርስብናል ብለው ሳያስቡ ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራራት መልእክተኞችን በፈጣን መርከቦች እስከ ዐባይ ወንዝ ድረስ እልካለሁ፡፡ ግብፅ መውደሟን ሲሰሙ እጅግ ይደነግጣሉ፡፡ ይህም ሳይውል ሳያድር ይፈጸማል!

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 10 10. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
\v 10 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል
በባቢሎን ንጉሥ ናቡከደነፆር አማካይነት
ስፍር ቁጥር የሌለውን የግብፅ ሕዝብ አጠፋለሁ፡፡
\v 11 11. ናቡከደነፆርና ለማንም የማይራራ ሰራዊቱ
\v 11 ናቡከደነፆርና ለማንም የማይራራ ሰራዊቱ
ግብፅን ለማጥፋት ይመጣሉ፤
ግብፅ በሞቱ ሰዎች ሬሳ ትሞላለች፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 13 13. ጌታ ያህዌ እንዲሀ ይላል፣
\v 13 ጌታ ያህዌ እንዲሀ ይላል፣
በሜምፊስ ከተማ ያሉ ጣዖቶችን አጠፋለሁ
ከእንግዲህ በግብፅ ንጉሥ አይኖርም
በምድሪቱ ላይ ፍርሃት እሰዳለሁ፡፡
\v 14 14. በደቡብ ግብፅ ያለችውን ጳጥሮስን ባድማ አደርጋለሁ፡፡
\v 14 በደቡብ ግብፅ ያለችውን ጳጥሮስን ባድማ አደርጋለሁ፡፡
ከግብፅ ሰሜን ምሥራቅ ያለችው ጣኔዎስ ላይ እሳት እለኩሳለሁ
በደቡባዊ ግብፅ ያሉ የቴብስ ከተማ ሰዎችን እቀጣለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 15 15. ሰሜናዊ ግብፅ ውስጥ ፔሉሲየም ምሽግ ውስጥ ያለውን ሰራዊትና የቴብስ ሰዎችን አጠፋለሁ፡፡
\v 16 16. ግብፅ ላይ እሳት አነዳለሁ
\v 15 ሰሜናዊ ግብፅ ውስጥ ፔሉሲየም ምሽግ ውስጥ ያለውን ሰራዊትና የቴብስ ሰዎችን አጠፋለሁ፡፡
\v 16 ግብፅ ላይ እሳት አነዳለሁ
የፔሉሲየም ሰዎች እጅግ ይጨነቃሉ፡፡

View File

@ -1,12 +1,12 @@
\v 17 17. የሄልዩቱና የባቡስቱ ከተማ ብዙ
\v 17 የሄልዩቱና የባቡስቱ ከተማ ብዙ
ጐልማሶች በጠላት ይገደላሉ
የተረፉትም ወደ ባቢሎን ይሰደዳሉ፡፡
\v 18 18. የግብፅን ኃይል በማጠፋበት ጊዜ
\v 18 የግብፅን ኃይል በማጠፋበት ጊዜ
ሰሜናዊ ምሥራቅ ላይ ያለችው ጣፍናስ በጥፋት
ጨለማ ትዋጣለች፤ ያቺ አገር ከእንግዲህ ኃያል
አትሆንም፡፡
ሕዝቧ ተማርኮ ወደ ባቢሎን ስለሚወሰድ ግብፅን
ድቅድቅ ደመና ያጠላባታል፡፡
\v 19 19. ግብፅን በዚህ ዐይነት በምቀጣበት ጊዜ እኔ
\v 19 ግብፅን በዚህ ዐይነት በምቀጣበት ጊዜ እኔ
ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ
ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 20 20. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ አንድ ዓመት በኃላ፣ በመጀመሪያው ወር በሰባተኛው ቀን ያህዌ ተጨማሪ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤
\v 21 21. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የግብፅን ንጉሥ ጦር ለናቡከደነፆር ሰራዊት አሳልፌ ሰጥቻለሁ፡፡ የግብፅ ንጉሥ ክንድ ተሰብሯል፤ እንዲፈወስ ክንዱ አልተጠገነም፤ ሰይፍ መያዝ ይችል ዘንድ እጁ በመቃ አልታሰረም፡፡
\v 20 ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ አንድ ዓመት በኃላ፣ በመጀመሪያው ወር በሰባተኛው ቀን ያህዌ ተጨማሪ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤
\v 21 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የግብፅን ንጉሥ ጦር ለናቡከደነፆር ሰራዊት አሳልፌ ሰጥቻለሁ፡፡ የግብፅ ንጉሥ ክንድ ተሰብሯል፤ እንዲፈወስ ክንዱ አልተጠገነም፤ ሰይፍ መያዝ ይችል ዘንድ እጁ በመቃ አልታሰረም፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 22 22. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ላይ ተነሥቻለሁ፤ ታማሚውንና ጤነኛውን ሁለቱን ክንዱን በመሰባበር ከእንግዲህ ሰይፍ እንዳያነሣ የግብፅን ኃይል ፈጽሞ እሰባብራለሁ፡፡
\v 23 23. ግብፃውያንን በሕዝቦች መካከል እበትናለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ፡፡
\v 24 24. የባቢሎንን ንጉሥ ክንድ አበረታሁ፤ ሰይፌንም በእጁ አስይዘዋለሁ፡፡ የግብፅን ክንድ ግን እሰብራለሁ፤ እርሱም ክፉኛ ቆስሎ ሞት አፋፍ ላይ እንዳለ ወታደር በባቢሎን ንጉሥ ፊት ያቃስታል፡፡
\v 22 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የግብፅ ንጉሥ ፈርዖን ላይ ተነሥቻለሁ፤ ታማሚውንና ጤነኛውን ሁለቱን ክንዱን በመሰባበር ከእንግዲህ ሰይፍ እንዳያነሣ የግብፅን ኃይል ፈጽሞ እሰባብራለሁ፡፡
\v 23 ግብፃውያንን በሕዝቦች መካከል እበትናለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ፡፡
\v 24 የባቢሎንን ንጉሥ ክንድ አበረታሁ፤ ሰይፌንም በእጁ አስይዘዋለሁ፡፡ የግብፅን ክንድ ግን እሰብራለሁ፤ እርሱም ክፉኛ ቆስሎ ሞት አፋፍ ላይ እንዳለ ወታደር በባቢሎን ንጉሥ ፊት ያቃስታል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 25 25. የባቢሎንን ንጉሥ ክንድ አበረታለሁ፤ የፈርዖን ክንድ ግን ጨርሶ ይደክማል፡፡ የባቢሎንን ሰራዊት በሚበረታበት ጊዜ፣ ያንን ብርታት ግብፅን ለማጥቃት ያውሉታል፡፡
\v 26 26. ግብፃውያንን በሕዝቦች መካከል እበትናቸዋለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ፤ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ፣ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡
\v 25 የባቢሎንን ንጉሥ ክንድ አበረታለሁ፤ የፈርዖን ክንድ ግን ጨርሶ ይደክማል፡፡ የባቢሎንን ሰራዊት በሚበረታበት ጊዜ፣ ያንን ብርታት ግብፅን ለማጥቃት ያውሉታል፡፡
\v 26 ግብፃውያንን በሕዝቦች መካከል እበትናቸዋለሁ፤ በአገሮችም መካከል እዘራቸዋለሁ፤ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ፣ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 31 \v 1 1. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ አንድ ዓመት በኃላ፣ በሦስተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን፣ ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለግብፅ ንጉሥና ለአገልጋዮቹ ሁሉ እንዲህ በል፤
\c 31 \v 1 ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ አንድ ዓመት በኃላ፣ በሦስተኛው ወር፣ በመጀመሪያው ቀን፣ ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለግብፅ ንጉሥና ለአገልጋዮቹ ሁሉ እንዲህ በል፤
‹በታላቅነት እንደ አንተ ያለ አገር እንደሌለ ታስባለህ

View File

@ -1,9 +1,8 @@
\v 3 3. አገርህ እንደ አሦር ታላቅ እንደ ሆነች ታስባለህ፡፡
\v 3 አገርህ እንደ አሦር ታላቅ እንደ ሆነች ታስባለህ፡፡
አሦር ጫካው ውስጥ ላሉ ዛፎች ጥላ የሆነ የማያማምሩ ቅርንጫፎች
እንዳሉት ረጅም የሊባኖስ ዝግባ ነበረ፡፡ በጣም ረጅም በመሆኑ ጫፉ
ከሌሎች ዛፎች ሁሉ በላይ ነበር፡፡
\v 4 4. የውሃ ምንጮች ያጠጡት ነበር
\v 4 የውሃ ምንጮች ያጠጡት ነበር
በዚህም ምክንያት ዛፉ ረጅምና ለምለም ሆነ
ጅረቶችም ፈሰሱ፤ የሥሮቹንም ዙሪያ ሁሉ አረሰረሱ
መስኖዎቻቸውን በመስኩ ወዳሉት ዛፎች ሁሉ ለቀቁ፡፡
መስኖዎቻቸውን በመስኩ ወዳሉት ዛፎች ሁሉ ለቀቁ፡፡

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\v 5 5. ስለዚህም ያ ዛፍ ደን ውስጥ
\v 5 ስለዚህም ያ ዛፍ ደን ውስጥ
ካሉት ዛፎች ሁሉ እጅግ ከፍ አለ
ቅርንጫፎቹ በዙ፤ ቀንበጦቹ ረዘሙ
ከውሃው ብዛት የተነሣ ተስፋፉ፡፡
\v 6 6. ቅርንጫፎቹ ላይ ወፎች ጐጆአቸውን ሠሩ
\v 6 ቅርንጫፎቹ ላይ ወፎች ጐጆአቸውን ሠሩ
አራዊትም ከቅርንጫፎቹ ሥር ግልገሎቻቸውን ወለዱ
የታላላቅ መንግሥታት ሕዝቦች በጥላው ሥር ያርፉ ነበር፡፡
\v 7 7. ሥሮቹ ብዙ ውሃ ወዳለበት ጠልቀው ስለ ነበር
\v 7 ሥሮቹ ብዙ ውሃ ወዳለበት ጠልቀው ስለ ነበር
ከተንሰራፉት ቅርንጫፎቹ ጋር
ዛፉ እጅግ ያማረና ባለ ግርማ ሆነ፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 8 8. በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በኤደን የነበሩ የሊባኖስ
\v 8 በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በኤደን የነበሩ የሊባኖስ
ዝግባ ዛፎች ሊወዳደሩት አይችሉም
የጥድ ዛፎች የእርሱን ቅርንጫፎች አይተካከሉትም
የአስታ ዛፎችም ከእርሱ ቅርንጫፎች ጋር አይወዳደሩም፡፡
በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በገነት ካሉ ዛፎች የእርሱን
ያህል ውህ አልነበረም፡፡
\v 9 9. ያንን ዛፍ እጅግ ያማረና ቅርንጫፎቹም እንዲንሰራፉ
\v 9 ያንን ዛፍ እጅግ ያማረና ቅርንጫፎቹም እንዲንሰራፉ
ስላደረግሁ፣ በእግዚአብሔር አትክልት ቦታ በገነት
ያሉ ዛፎች ሁሉ ቀኑበት፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 10 10. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ እንዲህ አድጐ፣
\v 10 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ እንዲህ አድጐ፣
ቁመቱ ከሌሎች ዛፎች ሁሉ በበለጠው በዚያ ረጅም ዛፍ
የተመሰለው አሦር እጅግ ታበየ፡፡
\v 11 11. እኔም እንደ ክፋቱ መጠን ይከፍሉት ዘንድ ለሌላ መንግሥት
\v 11 እኔም እንደ ክፋቱ መጠን ይከፍሉት ዘንድ ለሌላ መንግሥት
አሳልፌ ሰጠሁት፡፡ አውጥቼ ጥየዋለሁ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 13 13. ወፎች በወደቀው ዛፍ ላይ ሰፈሩ
\v 13 ወፎች በወደቀው ዛፍ ላይ ሰፈሩ
አራዊትም በቅርንጫፎቹ መካከል መኖር ጀመሩ፤
በአሦር የሚተማመኑ ይህን ይመስላሉ፡፡
\v 14 14. ስለዚህ በውሃ አጠገብ ያለ ማንኛውም ዛፍ
\v 14 ስለዚህ በውሃ አጠገብ ያለ ማንኛውም ዛፍ
ጫፎቹን ከሌሎች ዛፎች በላይ ከፍ በማድረግ
ከእንግዲህ ራሱን በትዕቢት አያንጠራራም፡፡
ከእንግዲህ ውሃ በሚገባ ያገኘ ማንኛውም ዛፍ