Tue Oct 16 2018 13:01:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:01:06 +03:00
parent 83efded684
commit 3e9f224600
5 changed files with 10 additions and 12 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 19 ሕዝቡም፣ ‹‹ይህን ስታደርግ ለእኛ የምታስተላልፈው መልእክት ምንድነው? በማለት ጠየቁኝ፡፡
\v 20 እኔም፣ እንዲህ ስል መለስሁላቸው፤
\v 21 ጌታ ያህዌ ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው አለኝ፣ የምትመኩበትን፣ በማየት ደስ የምትሰኙበትን ቤተ መቅደስ አፈርሳለሁ፤ በግድ ወደ ባቢሎን ስትወሰዱ በኢየሩሳሌም የተዋችኃቸውን ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁን ጠላቶቻችሁ ይገድሉአቸዋል፡፡
\v 19 ሕዝቡም፣ ‹‹ይህን ስታደርግ ለእኛ የምታስተላልፈው መልእክት ምንድነው? በማለት ጠየቁኝ፡፡ \v 20 እኔም፣ እንዲህ ስል መለስሁላቸው፤ \v 21 ጌታ ያህዌ ለእስራኤላውያን እንዲህ በላቸው አለኝ፣ የምትመኩበትን፣ በማየት ደስ የምትሰኙበትን ቤተ መቅደስ አፈርሳለሁ፤ በግድ ወደ ባቢሎን ስትወሰዱ በኢየሩሳሌም የተዋችኃቸውን ወንዶችና ሴቶች ልጆቻችሁን ጠላቶቻችሁ ይገድሉአቸዋል፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\c 30 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤
\v 2 2. እንዲህም አለኝ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ግብፅ ላይ ስለሚደርሰው ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹በዚያ ቀን አስጨናቂ ነገር ስለሚሆን ዋይ ብለህ አልቅስ፡፡
\v 3 3. ቀኑ ቅርብ ነው፤
\c 30 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤
\v 2 እንዲህም አለኝ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ግብፅ ላይ ስለሚደርሰው ትንቢት ተናገር፡፡ እንዲህም በል ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹በዚያ ቀን አስጨናቂ ነገር ስለሚሆን ዋይ ብለህ አልቅስ፡፡
\v 3 ቀኑ ቅርብ ነው፤
በዚያ ቀን እኔ ያህዌ ሕዝብን እቀጣለሁ
የድቅድቅ ደመና ቀን፤ ለሕዝቦችም የመከራ ቀን ይሆናል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 4 4. በግብፅ ሰይፍ ይሆናል
\v 4 በግብፅ ሰይፍ ይሆናል
በኢትዮጵያም ላይ አስጨናቂ ሁከት ይደርሳል፡፡
በግብፅ ምድር ብዙዎች ይገደላሉ
ሀብቷን ይወስዳሉ
መሠረትዋንም ያፈርሳሉ፡፡
\v 5 5. የኢትዮጵያ፣ የሊብያ፣ የሊዲያና በግብፅ ምድር ያሉ የባዕድ አገር ሰዎች ሁሉ በግብፅ ካሉ አይሁድ ጋር በአንድነት በጦርነት ያልቃሉ፡፡
\v 5 የኢትዮጵያ፣ የሊብያ፣ የሊዲያና በግብፅ ምድር ያሉ የባዕድ አገር ሰዎች ሁሉ በግብፅ ካሉ አይሁድ ጋር በአንድነት በጦርነት ያልቃሉ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 6 6. ያህዌ እንዲህ ይላል፤
\v 6 ያህዌ እንዲህ ይላል፤
‹ያ ሰራዊት የግብፅ ተባባሪዎችን ያሸንፋል
ግብፅ የተኩራራችበት ብርታት ይወድቃል፡፡
በሰሜን ከሚገዶል አንሥቶ፣ በደቡብ እስካለው አስዋን ድረስ፣ የግብፅ ተባባሪዎችን ይገድላሉ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 7 7. የግብፅ ተባባሪ ወታደሮች ይደነግጣሉ፤ ከተሞቻቸው ወድመው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ፡፡
\v 7 የግብፅ ተባባሪ ወታደሮች ይደነግጣሉ፤ ከተሞቻቸው ወድመው የፍርስራሽ ክምር ይሆናሉ፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 8 8. ግብፅን በእሳት ሳነድ፣
\v 8 ግብፅን በእሳት ሳነድ፣
ረዳቶቿ ሁሉ ሲደቁ፣
እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ፡፡
\v 9 9. በዚያ ቀን አንዳች ችግር ይደርስብናል ብለው ሳያስቡ ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራራት መልእክተኞችን በፈጣን መርከቦች እስከ ዐባይ ወንዝ ድረስ እልካለሁ፡፡ ግብፅ መውደሟን ሲሰሙ እጅግ ይደነግጣሉ፡፡ ይህም ሳይውል ሳያድር ይፈጸማል!
\v 9 9. በዚያ ቀን አንዳች ችግር ይደርስብናል ብለው ሳያስቡ ኢትዮጵያውያንን ለማስፈራራት መልእክተኞችን በፈጣን መርከቦች እስከ ዐባይ ወንዝ ድረስ እልካለሁ፡፡ ግብፅ መውደሟን ሲሰሙ እጅግ ይደነግጣሉ፡፡ ይህም ሳይውል ሳያድር ይፈጸማል!