Sun Oct 14 2018 19:40:59 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:40:59 +03:00
parent 9949134d81
commit e2ba83da3e
6 changed files with 17 additions and 0 deletions

2
33/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 12 12. ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን ወገኖችህ እንዲህ በላቸው፤ መልካም የነበሩ ሰዎች በእኔ ላይ ማመፅ ቢጀምሩ፣ የቀድሞ ጽድቃቸው እነርሱን ከመቅጣት አያግደኝም፡፡ በተመሳሳይ ዐመፀኞች ከክፉ መንገዳቸው ቢመለሱ፣ በኃጢአታቸው አይሞቱም፡፡ መልካም ሰዎች ኃጢአት ማድረግ ቢጀምሩ፣ መልካም የነበሩ መሆኑ፣ እነርሱን እንዳልቀጣ አያደርገኝም፡፡
\v 13 13. መልካም ሰዎችን በሕይወት ትኖራላችሁ ብላቸው፣ እነርሱም ጽድቃቸውን ተማምነተው ኃጢአት ቢያደርጉ፣ ቀድሞ ያደረጉት መልካም ነገር አይታሰብላቸውም፤ በክፉ ሥራቸው ይሞታሉ፡፡

5
33/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,5 @@
\v 14 14. እንዲሁም አንዱን ክፉ ሰው፣ ‹‹ከኃጢአትህ የተነሣ በእርግጥ ትሞታለህ›› ብለው እርሱም ከኃጢአቱ ተመልሶ ቀናውንና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ፣
\v 15 15. ለሰጠው ብድር የተቀበለውን መያዣ ቢመልስ፣ የሰረቀውን መልሶ ቢሰጥ፣ ሕይወት የሚሰጡትን ሕጐች ቢከተል፣ ክፉ ነገርንም ባያደርግ፣ በእርግጥ እርሱ በሕይወት ይኖራል፤ ቀድሞ በፈጸመው ኃጢአት አይሞትም፡፡
\v 16 16. የቀድሞ ኃጢአቱን ይቅር እላለሁ፤ በእርግጥም በሕይወት ይኖራል፡፡

4
33/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 17 17. ወገኖችህ እኔ የማደርገው ነገር ትክክል አይደለም ይላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ ትክክል ያልሆነው እነርሱ የሚያደርጉት ነገር ነው፡፡ እንዲህም በላቸው
\v 18 18. አንድ መልካም ሰው መልካም ማድረጉን ትቶ ክፉ መሥራት ቢጀምር፣ በኃጢአቱ መሞቱ ትክክል ነው፡፡
\v 19 19. አንድ ዐመፀኛ ከክፉ መንገዱ ቢመለስና ቀናውንና ትክክለኛውን ነገር ቢያደርግ፣ በሕይወት መኖሩ ትክክል ነው፡፡
\v 20 20. ያም ሆኖ ግን፣ ሕዝቡ አሁንም እኔ የማደርገው ትክክል እንዳልሆነ ይናገራሉ፡፡ የፈለጉትን መናገር ይችላሉ፤ ይሁን እንጂ፣ እኔ እንደ ሥራቸው እፈርድባቸዋለሁ፡፡

2
33/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 21 21. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን ዐሥራ ሁለት ዓመት በኃላ፣ በዐሥረኛው ዓመት በዐምስተኛው ቀን ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው እኔ ወደ ነበርሁበት ወደ ባቢሎን መጥቶ፣ ‹‹ኢየሩሳሌም በጠላት እጅ ወድቃለች! አለኝ፡፡
\v 22 22. ሰውየው ከመድረሱ በፊት በነበረው ምሽት የያህዌ ኃይል ወደ እኔ መጥቶ ነበር፤ ሰውየው እዚያ ሲደርስ፣ ያህዌ አንደበቴን ከፈተ፤ ስለዚህ ከዚያ ጊዜ ጀምሮ መናገር አልተሳነኝም፡፡

2
33/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 23 23. ከዚያም ያህዌ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ
\v 24 24. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ በእስራኤል ፍርስራሽ ላይ ያሉ ሰዎች፣ ‹‹አብርሃም አንድ ብቻውን በነበረ ጊዜ ለእርሱና ለዘሮቹ ይህን ምድር እንደሚሰጥ ያህዌ ቃል ገባለት፤ እኛ ግን ብዙዎች ነን፤ ስለዚህ በእርግጥ ይህችን ምድር ያህዌ ሰጥቶናል›› ይላሉ፡፡

2
33/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 25 25. አንተም እንዲህ በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹የእንስሳውን ሥጋ ከነደሙ ትበላላችሁ፤ ጣዖቶችን ታመልካላችሁ፤ ሰው ትገድላላችሁ፤ ታዲያ፣ ይህች ምድር የእናንተ መሆን አለባት?
\v 26 26. የፈለጋችሁትን ለማግኘት በሰይፋችሁ ትተማመናላችሁ፤ አስጸያፊ ነገር ታደርጋላችሁ፤ እያንዳንዱ ሰው ከሌላው ሰው ሚስት ጋር ዝሙት ይፈጽማል፡፡ ታዲያ፣ ይህን ሁሉ እያደረጋችሁ የእስራኤል ምድር የእናንተ መሆን አለባት?