Mon Oct 15 2018 11:47:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 11:47:32 +03:00
parent cb51d7cdc9
commit e1f5459b58
11 changed files with 27 additions and 2 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 7 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህም አለ
2. አንተ የሰው ልጅ እኔ እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ የምለው ይህን ነው እስራዔል ሁሉ በግዛቱም ያሉ ሁሉ በቅርቡ ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡
\c 7 \v 1 \v 2 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህም አለ
2. አንተ የሰው ልጅ እኔ እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ የምለው ይህን ነው እስራዔል ሁሉ በግዛቱም ያሉ ሁሉ በቅርቡ ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡

2
07/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 እናንተ የእስራኤል ህዝቦች መጨረሻው ደርሷል፡፡ በፅኑ እቀጣችኋለሁ ስላደረጋችሁት ክፉ ነገር ሁሉ እፈርድላችኋለሁ እንደ ፀያፍ ስራችም መጠን እከፍላችኋለሁ፡፡
4. ለእናንተም አልፈራም ምህረትና አላደርግላችሁም ስለ ክፉ ስራችሁም በፅኑ እቀጣችኋለሁ፡፡ በዚያም ጊዜ ይህ የሆነው እኔ እግዚአብሔር ስላደረግሁት መሆኑን ታውቃላችሁ

3
07/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 5 \v 6 \v 7 ደግሞም ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል በቅርቡ ብዙ አስደንጋጭ ጥፋት ይደርስባችኋል፡፡
6. ይህም ለእስራኤል መጨረሻም ይሆናል፡፡
7. በእስራኤል ምድር ለምትኖሩት ህዝቦች መጥፊያችሁ መጨረሻችሁ ይሆናል፡፡ ጊዜው ደርሷል የምትጠፋበት ጊዜ ቀርቧል፡፡ በዚያን ጊዜ በተራሮች ላይ ጣዖታትን ያመልኩ የነበሩት ወደናንተ መሸበር እንጂ ደስታ አይሆንላቸውም፡፡

2
07/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 በእናንተ ላይ ተቆጥቻለሁና ቅጣቴንም ላፈስባችሁ ነው ስላደረጋችሁትም ክፉ ስራ ሁሉ እፈርድባችኋለሁ እንደ ፀያፍ ሥራችሁ መጠን ዋናችሁን እሰጣችኋለሁ
9. ለእናንተም አልፈራም ምረትም አላደርግላችሁም በርግጠኝነት ስለ ክፉ ስራችሁ እቀጣችኋለሁ ከዚያም የቀጣኋችሁ እኔ እግዚአብሔር መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡

2
07/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 የቅጣታችሁ ቀን ደርሷል መጥቷልም በትዕቢታችሁ ምክንያት ጥፋት መጥቷል
11. ሰዎች አመፀኞች ሆነዋል ክፋትንም አብዝተዋልና ከህዝቡ ገንዘባቸውም ወይም ንብረት አይተርፋቸውም ማንም አያስባቸውም

2
07/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 12 \v 13 ያም ጊዜው አሁን ነው ቀኑም ደርሷል፡፡ የእግዚአብር ቁጣ በሁሉም ላይ ስለሆነ የሚገዙም በርካሽ ዋጋ ስለገዙ አይደሰተም የሚሸጡም በርካሽ ዋጋ ስለሸጡ አያዝኑም፡፡
13. በሃጢያታቸው በማድረጋቸው ምክንያት ንብረታችሁን የሚሰጡ መልሰው ረገጡት ፈዕጥ አይችሉም እንዲያውም ተመልሰው ሊያዩት እንኳን አይችሉም በዚያ ለሚኖሩ ሁሉ መከናወን አይሆንላቸውም ፡፡

3
07/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 14 \v 15 \v 16 ቀጣዩ በሁሉም ላይ ስለሆነ የጦር መሪዎቻቸው ሠራዊቱ ለጦርነት ለመላ ለማዘጋጀት መለከት ቢነፋ እንኳን ማንም ምላሽ የሚሰጣቸው የለም፡፡
15. ይሄም በሚሆንበት ጊዜ በሠው ጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሆናሉ በከተማይቱ ውስጥ መቀሰፍና ቸነፈር ይሆናል፡፡ ከከተማይቱ በሜዳ ውጪ የሚገኙ በጠላቶቻችሁ ጐራዴ ይሞታሉ በከተማይቱ ውስጥ ያሉት በችግርም በመቅሰፍት ይሞታሉ፡፡
16. ከዚህም የተረፈና ያመለጡ ወደ ተራሮች ሸሽተው (በዚያ) በሃጢያታቸው ምክንያት እንጂ ሸለቆ እርግቦች የሃዘን እንጉርጉሮ ያንጐራጉራሉ፡፡

3
07/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 17 \v 18 \v 19 ከፍርሃታቸውም ብዛት የተነሳ እጆቻቸው ይዝላሉ ይደክማሉ ጉልበታቸውም ሊሸከማቸው የሚችል ደካማ ይሆናል፡፡
18. ከተቦጫጨቀም ጨርቅ የተሰራ በልብስ ይለብሳሉ ይፈራሉም፡፡ ራሳቸው በሃፍረት መሆናቸው ያሳያሉ፡፡ የሃዘናቸውን ጥልቀት ለመግለፅ ራሳቸውን ይላጩታል፡፡
19. ብሮቻቸው በመንገድ ላይ ይወረውሩታል ወርቆቻቸውንም እንደ ጥራጊ ቆሻሻ ይቆጥሩታል ምክንያቱም በእግዚአብሔር የቁጣ ቀን ብሮቻቸው ወርቆቻቸው እንደማያድናቸው ይገነዘባሉ፡፡ ሆዳቸውን ለመሙላት መሃል ለመግባት አይችሉም ምክንያቱም የወርቅና የብር ብዛት ወደ ሃጢያት መርቷቸዋል፡፡

3
07/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 20 \v 21 \v 22 በጌጦቻቸው በመኩራት ከንቱና አስፀያፊ ጣኦታትን ለሃሰትና አምላኮቻችን ለመስራት ተጠቀሙባቸው ስለዚህ እነዚህ እንዴት አስፀያፊና የማያስፈልግ መሆናቸውን እንዲያዩ አደርጋቸዋለሁ፡፡
21. እኔም ለሚወሯችሁ ለእንግዶች የከበሩ ሃብቶቻችሁን እንዲወስድ ብሮቻችሁንና ወርቆቻችሁን እሰጣችኋለሁ፡፡ እነዚህን ነገሮች ለክፉዎች እሰጣቸዋለሁ፡፡ በሚወስዳችሁ ነገሮች ላይ የተዋረደ ነገር እንዳያደርጉ አልከለከላቸውም፡፡
22. ወንበዴዎች ወደ ቤተ መቅደስ ተቀድሰው መቀደስ እንዲገቡና እንዳያረክሱት አደርጋለሁ፡፡

3
07/23.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 23 \v 24 \v 25 በከተማይቱ ሁሉ በከንቱ ስለፈሰሰው ደም እና በከተማይቱ ስላለው ዓመፅ ጠላታችሁን አንተን እንደሚቀጣ ራስህን እንዳታስርበት ሠንሰለት አዘጋጅ፡፡
24. የእስራኤልን ህዝብ ቤት እንዲወስድ እጅ ክፉ የሆኑ አገሮችን ሠራዊት አመጣለሁ፡፡ የእስራኤልም ህዝብ ከእንግዲህ መኩራት መታበይ እንደማይችሉ እንዲገነዘቡ አደርጋቸዋለሁ፡፡ ጠላቶቻችሁ የአምልኮ ሥፍራችሁን ከእንግዲህ ወዲያ ሊጠቀሙ የማይችሉ ያደርጓቸዋል፡፡
25. ጠላቶቻችሁም ሲያስደነግጧችሁ ለእርቅ ስለምን እንደተዋቸው ትለምኗቸዋላችሁ ሆኖም ግን ሰላም አይመጣም/አይሆንም

2
07/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 26 \v 27 ብዙ ጥፋት ያገኛችኋል በሌሉት በተዋችሁ እየደረሰ ያለውን ጥፋትም በየጊዜው ትሰጣላችሁ ነቢያቱንም ምን ዓይነት ራዕይ እንዳይ እንደገባቸው ይለምኗቸዋል ሆኖም ነቢያቱ ምንም ያዱት ራዕይ የለም፡፡ ካህናትም ከእንግዲህ ህዝቡን ለሙሴ የሰጠሁትን ህግ አያስተምሯቸውም፡፡ ጠቢባን አባቶች እንኳን ምንም መፍትሄ የላቸውም፡፡
27. ንጉሳችሁም ያለቅሳል ልጁም መልካም ነገር ይመጣል ብሎ ከእንግዲህ አይጠብቁም የአገሩ ህዝብ እና ሁሉ ይንቀጠቀጣል ለክፉ ሥራቸውም የሚገባቸውን አደርግባቸዋለሁ፡፡ ሌሎችን በፈረዱትና በኮነኑት አይነት እኔም እነሱን እፈርድባቸዋለሁ እኔም እግዚአብሔር አደርገዋለሁ ያልሁት ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡