Mon Oct 15 2018 11:45:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 11:45:32 +03:00
parent 5395e9766a
commit cb51d7cdc9
11 changed files with 24 additions and 0 deletions

2
05/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 \v 10 9. ከአፀያፊው የጣኦት አምልኮና ሥርዓቶች የተነሳ፡፡ እናንተን የኢየሩሳም ሰዎች ከዚህ በፊት ባላደረኩት እና ከዚህም በኋላ በማላደርገው አይነት እቀጣለሁ
10. በዚህም ምክንያት ባንተ መካከል ያለ ወላጆች ልጆቻቸውን ይበላሉ ልጆቹን የሚበላ ከማጣቱ የተነሣ ልጆች ወላጆቻቸውን ይበላሉ፡፡ በፅኑ እቀጣችኋለሁ በህይወት የተረፉትንም በየሃገሩ ሁሉ እንዲበተኑ አደርጋለሁ፡፡

2
05/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 11. ስለዚህ እኔ ይህን አውጃለሁ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፡፡ እኔ ህያው ነኝና መቅደሴን በአስፀያፊ ጣኦታት በማርከሳችሁና በሌሎች አፀያፊ ነገሮች ባደረጋችሁት ምክንያት ከእንግዲህ ወዲያ አልባርካችሁም አልራራላችሁም ፡፡
12. ከህዝብህ አንድ ሶስተኛው /ሲሶው/ ከሚደርስባቸው መቅሰፋት የተነሳ ወይሆት ጋር በከተማው ውስጥ ይሞታሉ፡፡ ህዝባችሁ አንድ ሶስተኛው /ሲሶው/ ከከተማ ውጪ በጠላት ኃይል ይገደላሉ፡፡ አንድ ሶስተኛውን ደግሞ በተለያዩ አቅጣጫ እበትናቸዋለሁ በዚያም ጠላታችሁ በዚያም ተከታትለው በጐራዴያቸው ይገድላችኋል፡፡

2
05/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 13. ከዚያም በኋላ አልቆጣቸውም እኔ እራሴን በቀሌን ካደረኩባችሁ በኋላ ቅጣቴን አቆማለሁ፡፡ ቅጣቴንም ባቆምኩኝ ጊዜ እኔ ጌታ እግዚአብሔር በቁጣ እናንተን መቆጣቴን እንደጨረስኩ መናገሬን ታውቃላችሁ፡፡
14. በአካባቢያችሁ ያሉ ሌሎች ህዝቦች በዚያ ሲያልፉ እንዲያዩና እንዲሣለቁባት ከተማቸውን አፈራርሳለሁ ----------

3
05/15.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 15 \v 16 \v 17 15. እነርሱም ይንቋችኋል ይሰድቧችኋል፡፡ ከተሳተም ቀጣዩ በፅኑ በቀጣችሁ ይፈራሉ ማስጠንቀቂያም ትሆናላችሁ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬያለሁን ይህም በርግጥ ይሆናል፡፡
16. የምግባራችሁን አቅርቦት ሳቋርጥና ችግሩ እንዲበረታ ሳደርግ እንዲያጠፋችሁ ልክ ቀስቴን እንደምወረውርም ይሆናል፡፡
17. ረሀብን አመጣባችኋለሁ እንዲያጠቋችሁም በእናንተና በልጆቻችሁ ላይ የዱር አራዊትን እሰድባችዋለሁ ልጆቻችሁም ይሞታሉ መቅሠፍና ጦርነት አመጣባችኋለሁ ጠላቶቻችሁም በጐራዲያቸው እንዲወጋችሁ አደርጋለሁ፡፡ እኔ እግዚአብሔር ተናግሬአለሁና ይሄ ሁሉ ይሆናል፡፡

2
06/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 6 \v 1 \v 2 \v 3 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ የሚል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህ አለ
2. የሰው ልጅ ወደ እስራኤል ተራሮች ዙርና ስለሚሆንባቸው ነገር ትንቢት ተናገር እንዲህም በል 3.የእስራኤል ተራሮች ጌታ እግዚአብሔር የሚላችሁን ስሙ እሱ ለተራሮች ለረጃጅም ኮረብቶችና ለምንጮችና ሸለቆዎች እንዲህ ይላል በኮረብቶቻችሁ ላይ ያሉትን መስገጃዎች ሁሉ የሚያጠፉ ጐራዴ የታጠቁ የጠላት ወታደሮች እልክባችኋለሁ፡፡

2
06/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 4 \v 5 ጣኦት የምታመልኩባቸውን መስገጃዎቻችሁን የምትጠነቁሉበትን መሰዊያ ሁሉ ያርሳሉ ብዙ እስራኤላውያን በጣኦቶች አጠገብ ይገድሏቸዋል፡፡
5. በድኖቻቸውም በጣኦታቱ አጠገብ ይጋደማሉ አጥንቶቻቸውም በመሰዊያው አጠገብ ይበታተናል፡፡

2
06/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 እናንተ እስራኤል በምትኖሩበት ሁሉ ከተሞቻችሁና የምትሰግዱት (ጣኦት የምታመልኩበት) መስገጃዎች ሁሉ ይፈራርሳሉ፡፡
7. ከናንተ ብዙዎች በፊታችሁ ይገደላሉ እናንተም እኔ እግዚአብሔር እኔ አደርጋለሁ ያልሁትን ለመፈፀም ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

3
06/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 8 \v 9 \v 10 ነገር ግን ከናንተ ጥቂቶች በህይወት እንዲኖሩ አደርጋለሁ እነርሱም ጠላቶቻችሁ በሌሉት ነገር ሲያሳድዳችሁ ከሞት ይተርፋሉ፡፡
9. ይሄ ከሆን በኋላ እንዴት ሄዶ በተደረጋችሁበት ---- እናንተ ሞትን ያመለጣችሁ እኔን ታስባላችሁ እንዴት እንደተቆጣሁ ታስታውሳላችሁ ምክንያቱም ጣኦትን ለማምለክ በመፈለጋችሁ ምክንያት ለኔ ታማኞች አልነበራችሁም ክፉና አስያፊ ነገሮች በማድረጋችሁ ራሳችሁን ጠልታችኋል፡፡
1. እኔም እግዚአብሔር እንደቀጣኋችሁ ትረዳላችሁ እኔም እንደምቀጣችሁ ያስጠነቀቋችሁ በእውነቱ በከንቱ ላደርገው እንደነበር ትገነዘባላችሁ፡፡

2
06/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 11 \v 12 እንግዲህ ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላችኋል አንተ ህዝቅኤል በእጅህ አጨብጭቦ በእግርህም አሸብሽብና በጩኸት ሃዘንህን ግለጥ በክፋታቸውና በአስፀያፊ ስራቸው በእስራኤል ህዝብ ላይ ስለሚመጣው ወየው በል፡፡
12. ከእየሩሳሌም በሩቅ ያሉት በቸነፈር ይሞታሉ በእየሩሳሌም ቅርብ ያሉት በጠላቶቻቸው ጐራዴ ይሞታሉ፡፡ ከዚህም የተረፉት በረሃብ ይሞታሉ እኔም የምቀጣቸው እንዲህ ነው፡፡

2
06/13.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 13 \v 14 ከእናንተ አንዳንዶች ሬሳዎቻቸው በጣኦታቱና በመሰውያው በየትላልቅ ኮረብቶችና በተራሮች በየትላልቅ ዛፍ ሥር ጣዖታትን ለማክበር እጣን በሚያኑበት ቦታ ሁሉ ይወድቃሉ፡፡
14. ኃይሌንም አሳያለሁ የሚኖሩበትን አገር ሁሉ በሩቅ ምዕራብ ምድረበዳ በሩቅ ሰሜን አስባለው እስከ ዴብላታ ከተማ ድረስ ምድረ በዳ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያም እኔ እግዚአብሔ እንዳደረኩ ያውቃሉ፡፡

2
07/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 7 ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ሲል ሌላ መልዕክት ሰጠኝ እንዲህም አለ
2. አንተ የሰው ልጅ እኔ እግዚአብሔር ለእስራኤል ህዝብ የምለው ይህን ነው እስራዔል ሁሉ በግዛቱም ያሉ ሁሉ በቅርቡ ፈጥነው ይጠፋሉ፡፡