Mon Oct 15 2018 11:43:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 11:43:32 +03:00
parent fdc882f69d
commit 5395e9766a
10 changed files with 22 additions and 0 deletions

1
04/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 4 \v 5 4-5. ከዚያም በግል ሳህን ተገዶም እንደዚያው 39 ቀናት ቀጣይ አንተም የሰሜኑንመንግስት የእስራኤልን ኃጢያት የጣት የመሳብም ምሳሌ ትሆናለህ፡፡

2
04/06.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 6 \v 7 \v 8 6-8. ከዚያም በኋላ እንደገና ተኛ በዚህ ጊዜ ለአርባ ቀን በቀኝ ጐንህ ተኛ፡፡ ይሄም የደቡቡ መንግስት የይሁዳ ህዝብ በኃጢያታቸው ምክንያት እንደሚቀጡ የሚያመለክት ነው፡፡ የምትተኛው ለአንድ አመት አገድ ቀን ነው፡፡ ወደ ኢየሩሳሜም ምስል ፊትህን አዙርና የልብስህን እጅጌ እንደሚዘጋጅ ወታደር አጥፍታ በከተማይቱ ላይ ስለሚመጣው ነገር ትንቢት ተናገር እኔ በገመድ እንደሰሩልህ ያህል
ከተማይቱ አርባ ዓመታት ብዛት ምሳሌ እስክትፈፅም ድረስ እንድትንቀሳቀስ ወደ ከአንድ ጐን ወደ ሌላ ጐን መገላበጥ /መዞር አቃታቸው፡፡

3
04/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 9 \v 10 \v 11 ይህን ከማደርግ አስቀድሞ ለሦስት መቶ ዘጠና ቀናት በግራ ጐንህ ስተትኛ የምትበላውን ጥቂት ገብስ ስንዴ ባቂላ ምስር ማሸላና አጃ አዘጋጅ፡፡
1. በነዚያም ቀናት በየዕለቱ አንድ መቶ ግራም የሚሆን ዳቦ ትበላለህ፡፡
11. እንዲሁም በነዚያ ቀናት በየዕለቱ የምትጠጣው ልክ ግማሽ ሊትር ውሃ ይሆናል፡፡

4
04/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 12 \v 13 ዳቦውንም ልክ የገብስ ድፎ/እንጐቻ እንደሚበላ ብላ፡፡ ሆኖም ሰዎች እየተመለከቱ ለዳቦው
መጋገሪያ የራስህ የሚመጣውን ፋንድያ ለማገዶነት ተጠቅሞ
13. ይህም የእስራኤል ልጆች እኔ በኃይል እንዲሄድና እንደኖሩ ባደረጉት ሃገር እኔ
የማልቀበለውን ምንብ ለመብላት እንደሚገደድ የማሳየት ምሳሌ ይሆናል፡፡

2
04/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 እኔም ጌታ እግዚአብሔር አይሆንም ያንን እንዳደርግ አታስገድደኝ እኔ ራሴን በአንተ ዘንድ ተቀባይነት እንዳይኖረኝ አድርጌ አላውቀውም ከልጅነቴ ጀምሮ የሞተ ወይም የውሬ ከከብት ስጋ የገደለውን በልቼ አላውቅም፡፡ እንደዚሁም በአንተ ዘንድ ተቀባይነት የሌለውን ማንናውንም ሥጋ በልቼ አላውቅም አልኩኝ፡፡
15. ጌታ እግዚአብሔር መልሶ በዚህ ምክንያት ዳቦህን ለመጋገር ሰው ፋንድያ በመጠቀም ፋንታ ዳቦህን በከብት ፋንድያ እንድትጋግር እፈቅድልሀለሁ፡፡

2
04/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 16 \v 17 ከዚያም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ ሆይ እየሩሳሌም ምግብ እንደትገኝ አደርጋለሁ፡፡ ከዚያም መሪዎች የሚቀድላቸውን ያህል ጥቂት ምግብ ይበላሉ ጥቂትም ውሃ ይጠጣሉ፡፡ ይሄንን በጭንቀትና በስጋት ያደርጉታል፡፡
17. የእንጀራ የውሃ እጥረት ስለሚሆን እርስ በርሳቸው በመገረም ክሳታቸውን ይተያያሉ ይሄም የሚሆነው በፈፀሙት ኃጢያት በመስጠታቸው ምክንያት ነው፡፡

2
05/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 5 \v 1 \v 2 እንግዲህ የሰው ልጅ/እነዚህ ነገሮች ማድረግ ስትጀምር የተሳለ ጐራዴ ያዝና እንደ መላጫ ራስህና ጢምህን ለመላጫነት ተጠቀምበት፡፡ የተላጭኸውንም ፀጉር በሚዛን ለካውና ፀጉሩን ለሦስት እኩል ክፈለው፡፡
2. ከተማይቱ በጠላቱ እንደምትከበብ ያደረከው ምሳሌ በሆነ ጊዜ ከፀጉር አንድ ሶስተኛውን ወስደህ በከተማዋ ምሳሌ ውስጥ አቃጥለው ሌላውን ሦስተኛ የፀጉር ክፍል ውሰድና በከተማዋ ምስል ዙሪያ በትነው ከዚያም በጎራዴ ሞተው፡፡ ያም እኔ የኢየሩሳሌም ህዝብ በጠላቶቻቸው እንደሚሞት ማሳያ ይሆናል፡፡ ከዚያም ሌላውን ሶስተኛውን ፀጉር በነፍስ እንዲበተን አድርጓል፡፡ ያም ምንም ከከተማ ቢፈስም ጠላታቸው እንዲከታተሏቸውና በጐራዴ እንዲወጓቸው

2
05/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 3. ነገር ግን ከፀጉርህ ጥሬት ውሰድና በመጐናፀፊያህ ጫፍ ቋጥረው፡፡
4. ከዚያም ከፀጉሩ ጥቃት ወስደህ ፍሰት ውስጥ ጣለውና አቃጥለው፡፡ ይህም እሳቱ ከእየሩሳሌም ተነስቶ በእስራኤል ያለውን ሁሉ እንደማይተኩ ምሳሌ ይሆናል፡፡

2
05/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 \v 6 5. ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል ይሄ ምስል እኔ ያደጉት ሌሊት ነገራት በዚያም አድርጌ ህዝቦች መካከል ያስቀመጣት ኢየሩሳሌምን ይወክላል/ያሳያል፡፡
6. ነገር ግን በኢየሩሳሌም ያሉ ክፉዎች ህጌን ሊታዘዝ እምቢ አለ በዙሪያቸው ካሉ ህዝቦችም የበለጠ ክፍዎች መሆናቸውን አሳዩ ህጌንም ጣሱ በትዕዛዛቴም ላይ አመፅ

2
05/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 7. ስለዚህ እኔ ይላል ጌታ እግዚአብሔር እናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎች በላያቸው ካሉት ህዝቦች ይልቅ አመፀኞች ሆናችኋል የትኛውንም ህጌን አትታዘዙም በዙሪያችሁ ያሉት ህዝቦች ህግ እንኳን አታከብሩም፡፡
8. ስለዚህ እኔ ይላል እኔ እግዚአብሔር እናንተን የኢየሩሳሌም ሰዎች እኔ ተጣልቻችኋለሁ ሌሊቱ ህዝቦች ያዩታል