Mon Oct 15 2018 11:41:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 11:41:32 +03:00
parent 6967674584
commit fdc882f69d
12 changed files with 30 additions and 0 deletions

3
03/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 3 \v 1 \v 2 \v 3 እርሱም የው ልጅ ሆይ በፈትህ ያለውን ጥቅልል ብላ ከዚያም ሄደህ ለእስራኤል ህዝብ ተናገር አለኝ፡፡
2. አፌንም ከፈትሁ ጥቅልሉንም እንድበላው ሰጠኝ
3. ከዚያም የሰው ልጅ የሰጠሁህን ጥቅልሉን ብላ ሆድህን በርሱ ሙሉ አለኝ እኔም በላሁት በአፌም ውስጥ እንደ ማር ጣፈጠኝ፡፡

4
03/04.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 4 \v 5 \v 6 \v 7 ከዚያም የሰው ልጅ ወደ እስራኤል ህዝብ ሂድና መልእክቴን ንገራቸው አለኝ፡፡
5. የምልክህ ቋንቋቸውን ለማወቄ የሚያስቸግርም ወይም ቋንቋቸውን ወደ ማታውቀው ህዝብ ሳይሆን የምልክህ ወደ ህዝብህ ወደ እስራኤል ነው፡፡
6. የምልክህ ቋንቋቸውን በሚገባ ወደምታውቀው ህዝብ ነው ቋንቋቸውን በሚገባ ወደምታውቀው ህዝብ ነው ቋንቋቸውን ልታውቅ ወደማትችለው ህዝብ ልኬህ ቢሆን ኖሮ የምትላቸውን ለመስማት ትኩረት ያደርጉ ነበር፡፡
7. የእስራኤል ልጆች እኔን ለመስማት ስለማይፈልጉ አንተንም አይሰሙህም ሁሉም በጣም አመፀኛ ስለሆኑ ለሰው አይፈልጉም፡፡

2
03/08.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 8 \v 9 አንተን ግን እኔ እንደ እነርሱ ጠንካራና የማትበገር አደርግሃለሁ
9. እንደ ባልጩቱ ጠንካራ ድንጋይ እንድትሆን አደርግሃለሁ ስለዚህ እነርሱ በጣም አመፀኛ ቢሆኑም እንኳን አትፍራቸው አያስደነግጡህም፡፡

2
03/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 ደግሞም የሰው ልጅ የምነግርህን በጥንቃቄ ስማ አስተውልም አለኝ
11. በምርኮ ወደሚገኙት ወደ ህዝብህ ወደ እስራኤል ሄደህ ተናገራቸው ለመስማት ቢፈልጉም ወይም በህይወት መኖር ባይፈልጉም እንዲህም በላቸው “ ጌታ እግኢብሔር እንዲህ ይላል ብለህ መልእክቴን ንገራቸው”

2
03/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 12 \v 13 ከዚያም በራዕይ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ ላይ ከፍ አደረገኝ ከኋላዬ የታላቅ የመሬት መናወጥ ድምፅ ሰማሁ (በሚኖርበት በሰማያት ለከበረው ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን)
13. ለአራቱም ህያዋን ፍጥረታት ክንፎች እርስ በርስ መፍጨት እና በአጠገባቸው ያሉትን የመንኮራኩሮች ድምፅ ሰማሁ ድምፁም እንደ ታላቅ የመሬት መናወጥ ነበረ፡፡

2
03/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 መንፈስም ከላይ ወሰደኝ በውስጤም በቀጣና በምሪት ነበርኩ ምንም ማድረግ እንደግል ተስፋችን ነበር የእግዚአብሔር እጅ በኃይል በላዬ ላይ ስለነበር
15. በቴሌ አቢብ ከተማ ወደሚገኙት ምርኮኖች መጣሁ በዚያ በሚኖሩበት ለሰባት ቀን ተቀመጥሁ ባየሁት ነገር ሁሉ ተደናግጬ ነበር፡፡

4
03/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 16 \v 17 \v 18 \v 19 እነዚያም ሰባት ቀናት ከተፈፀመ በኋላ እግዚአብሔር መልእክት ሰጠኝ
17. የሰው ልጅ አንተን እንደ ጠባቂ አድርጌሀለሁ፡፡ ሰላምህ እነርሱን ለማመስገን የውስጥህን ቀስ በልና ንገራቸው፡፡
18. ስለ አንዳንድ ክፉ ሰዎች በሃጢያታቸው እንደሚሞቱ በምነግርህ ጊዜ ህይወታቸውን ለማዳን በሃጢያታቸው ይሞታሉ እንደዚያ ይንዳይሆን ባለማድረግህ አንተ ትጠየቅበታለህ፡፡
19. ነገር ግን ክፉ ሰዎች ብታስጠነቅቁና ከብዙ ባህሪያቸው ባይመለሱ በሃጢያታቸው ምክንያት ይሞታሉ አንተ ግን ከእኔ ከቅጣት ራስህን ታድናለህ፡፡

2
03/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 20 \v 21 በተመሳሳይ ፃድቅ የሆኑ ሰዎች ከፅድቅ ባህሪያቸው ተመልሰው ክፋትን ቢያደርጉና እኔም ክፉ እንደቀናቸው እንዲመጣባቸው በድል ይሞታሉ፡፡ አንተ ግን ባታስጠነቅቃቸው ለመሞታቸው አንተን ተጠያቂ አደርግሃለሁ፡፡
21. አንተ ግን ፃድቃን ኃጢያት እንዳያደርግ ብታስጠነቅቀውና ከሃጢያቱ ቢሞላ የአንተን ማስጠንቀቂያ ተቀብሏልና በርግጥ በህይወት ይኖራሉ አንተም ራስህን ከእኔ ቅጣት ራስህን ታድናለህ፡፡

2
03/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 22 \v 23 በዚያም የእግዚአብሔር እጅ በላዬ ነበር /እግዚአብሔር ይገባኝ ነበር እንዲህም ብሎ ተናገረኝ ተነሣ ወደ ሜዳ ውጣ በዚያም እናገርሃለሁ አለኝ፡፡
23. እኔም ተነሥቼ ወደ ሜዳ ወጣሁ በዚያም በኮበር ወንዝ አጠገብ አይቼው እንደነበርሁ የእግዚአብሔርንም ክብር አየሁ ለራሴም በመሬት ላይ ወርውሬ ተደፋሁ፡፡

2
03/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 24 \v 25 የእግዚአብሔርም መንፈስ ገባብኝ ለመቆምም እንድችል አደረገኝ፡፡ እንዲህም አለኝ ወደ ቤትህ ሂድ በዚያም ቆይ
25. ሰዎችም ወደ ሰዎች መካከል መሄድ እንድትተው በገመድ ያስሩሃል

2
03/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 26 \v 27 ምንም እንኳን በጣም አመፀኛ ህዝቦች ቢሆኑም መናገር እንዳትችሉና እንደተገለፃቸው ምላስህን በትናጋህ እንደ ተጣበቀ አደርጋለሁ፡፡
27. ነገር ግን እንደገና በተናገረሁህ ጊዜ መናገር እንድትችል እንደገና አፍህን እከፍትዋለሁ እነርሱ ዓመፀኛ ህዝብ ናቸውና የሚይሰማ ይስማ የማይሰማኝ አይስማ ትላቸዋለህ፡፡

3
04/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 4 \v 1 \v 2 \v 3 እግዚአብሔርም ደግሞ የሰው ልጅ አንድ ታላቅ ሸክላ ውሰድና በላዩ ላይ የኢየሩሳሌምን ቅርፅ ምሳሌ ሥራበት፡፡
2. ከተማዋንም ሲወስዱ የጠላት ወታደሮች በዚያም ሞሽካ እንደሚሠሩት አይነትምስል ስራበት በዙሪያዋም የሚያፈርስ ግንደ ምስል ሳልባት፡፡
3. የብረት ምጣድም ወሰደና እንደ ብረት ግድግዳ በአንተና በተቀረፀችው ከተማ መካከል አደርን፡፡ ከዚያም ፊትህን ወደ እርሷ ምስሊ አሉር፡፡ ያም ከተማን ለማጥቃት የሚከብብ ሠራዊት ምሳሌ ነው፡፡ ይህም ለእስራኤል ህዝብ ማስጠንቀቂያ ይሆናል፡፡