Mon Oct 15 2018 11:49:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 11:49:32 +03:00
parent e1f5459b58
commit dd11d8a97b
13 changed files with 26 additions and 0 deletions

2
08/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 8 \v 1 \v 2 ባቢሎናውያን እኛን እስራኤላውያንን ወደ ምድራቸው ከወሰዱት ከስድስት ዓመት በኋላ በስምንተኛው ወር በአምስተኛው ቀን ከአይሁድ መሪዎች ጋር በቤቴ ተቀምጬ ሳለሁ የእግዚአብሔር መገኘት መንፈስ በእኔ ላይ እንደገና መጣ፡፡
2. ከዚያም በራዕይ የሰው ልጅ የሚመስል አየሁ ሆኖም ሰውነቱ ከወገቡ ባቶች ልክ እንደ እሳት ከወገቡ በላይ ደግሞ የጋለ ብረት ይመስል ነበር፡፡

2
08/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 እጅ የሚመስል ነገር ዘርግቶ የራስ ፀጉሬን ይዞኝ መንፈስ ከምድር በላይ ክፉ አደርገኝ እግዚአብሔር በራዕይ ከባቢሎን ወደ ኢየሩሳሌም ወሰደኝ፡፡ ወደ መቅደሱ እግዚአብሔርን ወደ ሚያስተወን ወደ ሚያስቆጣው ጣዖት ወደነበረበት ወደ ውስጠኛው የሰሜን በር ወሰደኝ
4. በዚያም በፊት ለፊቴ እስራኤላውያን አስቀድመው ያመልከው የነበረው ብሩህ የሆነ የእግዚአብሔር ብርሃን ነበረ፡፡ ይህን በሜዳ ላይ ያየሁትን ራዕይ ይመስላል፡፡

2
08/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 \v 6 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ ወደ ሰሜን በኩል ተመልከት እኔም ተመለከትሁ በመሠዊያው አጠገብ በበሩም መግቢያ ጌታ እግዚአብሔር የሚያስፀይፈውን የሚያስቆጣውን ያንኑ ጣኦት አየሁ፡፡
6. እንዲህ አለህ የሰው ልጅ የእስራኤል ህዝብ ምን እንደሚያደርጉ የሚያደርጉትን ታያለህ በዚህ መቅደሴን እንድተው የሚያደርገኝን አስፀያፊ ነገርን ያደርጋል (እያደረጉ ነው) እንዲያውም ከዚህ የሚበልጥም አስፀያፊ ነገር ታያለህ፡፡

3
08/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 7 \v 8 \v 9 ከዚያም ወደ አደባባዩ መግቢያ/በር አመጣኝ ለመለከትም በግድግዳውም ላይ ቀዳዳ አየሁ፡፡
8. እርሱም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ በእዚህ በኩል ግድግዳውን አፍርሰው እኔም ግድግዳውን አፈረስኩት በዚያም በውስጡ መግቢያ በር አየሁ፡፡
9. እርሱም እንዲህ አለኝ ወደ ውስጥ ግባና እዚህ የሚያደርጉትን ክፉና አስፀያፊ ነገር እይ አለኝ፡፡

2
08/10.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 10 \v 11 እኔም በበሩ ውስጥ ገብቼ ተመለከትኩ በትልቅ ክፍል ቅድቅዳው ሁሉ ላይ በኖድህ ላይ የሚንቀሳቀሱትን ፍጥረትና የሌሎችንም ፀያፍ እንስሳት እና የእስራኤል ልጆች የሚያመልኳቸውን ጣኦታት ምስል አየሁ፡፡
11. በፊት ለፊታቸው ሰባ የእስራኤል ሽማግሌዎች ቆመው ነበር፡፡ የሳሩን ልጀየአዛንያ ከመካከላቸው ቆሞ ነበር እያንዳንዳቸውም እጣር የሚጨስበት ጥና ይለው ነበር የሚጨሰውም ዕጣን ሽታው ይወጣ ነበር፡፡

2
08/12.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 12 \v 13 እግዚአብሔር እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ የእስራኤል ሽማግሌዎች በጨለማ ባለህ የሚያደርጉትን ተመልከት እያንዳንዳቸው በራሳቸው ጣኦት ጓዳ ቆመዋል ጌታ እግዚአብሔር አያየንም ጌታ እግዘአብሔር ይቺን ሃገር ትቷል ይላሉ፡፡
13. ደግሞም ከዚህም በላይ የሚከሰተውን ነገር ታያለህ አለኝ፡፡

2
08/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 \v 15 ከዚያም ወደ ሰሜኑ ውጪኛው በር መቅደሱ መግቢያ ውሰደኝ ሴቶች በዚያ ተቀምጠው ለባቡሎናውያን ሰዎች ለሞት አምላክ ሲያለቅሱ አየሁ፡፡
15. እሱም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ ይሄን ታያለህ ከዚህም የበለጠ የሚያስከፋ ነገር ታያለህ፡፡

1
08/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 16 ከዚያም ወደ አደባባዩ ውስጥ ወደ መቅደሱ ውስጥ ውሰደኝ በዚያም በመቅደሱ መግቢያ በመተላለፊያ ውስጥ በመሠዊያው መካከል ሃያ አምስት ሰዎች ነበሩ፡፡ ጀርባቸውም ወደ መቅደሱ ፊታቸውም ወደ ሰሜን አድርገው የነበሩ ፀሐይም በምስራቅ ስትወጣ የውሸት ጣዖት ለማምለክ ተንበርክከው ይሰግዱ ነበር፡፡

2
08/17.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 17 \v 18 እሱም እንዲህ አለኝ የሰው ልጅ የሚያደርጉትን ታያለህ የይሁዳ ሰዎች የሚያደርጉት እነዚህን አስከፊ ነገሮች እዚህ ማምለካችን ቀላል ነገር ነው ብለህ ታስባለህ? እነርሱ ግን ሌላም አስደንጋጭ ነገር ያደርጋሉ፡፡ በምድራቸው አመፅን ያደርጋሉ ቀጣዩንም ያለማቋረጥ ያነሳሳሉ፡፡ ተመልከታቸው በውሸት አምልኮ ድርጊታቸው እየሰደቡኝ ነው፡፡
18. እንግዲህ በጣም መቆጣቴን ስለዚህ ቀጣዩን አሳያቸዋለሁ አልፈራቸውም ወይም ምህረት አላደርግላቸውም ረዳት ፈልገው ወደ እኔ ቢጮኹ እንኳን አላዳምጣቸውም

2
09/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\c 9 \v 1 \v 2 ጌታ እግዚአብሔር በታላቅ ድምፅ እናንተ ከተማይቱን የምትቀጡ ሰዎች የሚያጠፋውን መሣሪያችሁን ወደዚህ አምጡ ብሎ ተጣራ
2. ከዚያም ስድስት ሰዎች ከቤተመቅደሱ ሰሜኑ መግቢያ በኩል ሲመጡ አየሁ እያንዳንዳቸውም የጦር መሣሪያ ይዘው ነበር፡፡ ከነርሱም ጋር ነጭ መጐናፀፊያ የለበሰ በጐኑም የፅህፈት መሣሪያ መያዣ የያዘ ነበረ፡፡ ሁሉም ወደ ውስጥ ገብተው በነሐሱ መሠዊያ አጠገብ ቆመ፡፡

2
09/03.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 3 \v 4 ከዚያም የእስራኤል አምላክ የእግዚአብሔር መገኘት/በብር ምሳሌ ባለ አራቱ ክንፍ ከሆኑት ፍጥረታት ላይ ተነስቶ ወደ መቅደሱ መግቢያ ሄደ ጌታ እግዚአብሔርም መጐናፀፊያ የለበሰውን ሰው ጠራው፡፡
4. እንዲህም አለው ወደ ኢየሩሳሌም ከተማ ሁሉ ሂዱ በከተማይቱም በተፈመው አስፀያፊ ነገሮች በሚያለቅሱ ሰዎች ግንባር ላይ ምልክት አድርጉ

2
09/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 \v 6 እኔም ይሄን እየሰማሁ ሌሎቹን ለደስታ ሰዎች ነጭ መጐናፀፊያ የለበሰውን ተከተሉት ሰዎቹንም ግደሉ አትራሩላቸው አስተምሯቸውም
6. ሽማግሌዎቹን ወጣት ወንድና ሴቶቹን አሮጊትና ሴቶችንና ህፃናት ግደሉ ነገር ግን በግንባራቸው ላይ ያ ምልክት ያ ለባቸውን አትጉዱ ከመቅደሱም ጀምሩ አለ እንዲሁም በመቅደሱ ፊት ለፊት ጣዖታትን ያመልኩ በነበሩት ሽማግሌዎች ጀመሩ፡፡

2
09/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 \v 8 ጌታ እግዚአብሔርም እነዚያን ሰዎች እንዲህ አላቸው ቤተ መቅደስ በነደላችኋት ሰዎች ሌላ ሞልታችሁ አርክሱት እነርሱም ወደ ከተማይቱ ሁሉ ውጡ ሰዎችንም መግደል ጀመሩ
8. እነርሱም ይህን ሲያደርጉ ብቻዬን ቀርቼ በመቅረት በመሬት ላይ ተደፍቼ ጌታ እግዚአብሔር ሆይ የኢየሩሳሌምን ህዝብ እንደዚህ በፅኑ ስትቀጣ የቀረውን የእስራኤል ህዝብ ሁሉ ልታጠፋ ነውን ብዬ ጮህኩ፡፡