Tue Oct 16 2018 12:39:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:39:06 +03:00
parent ba715e63e2
commit d9c5d9214e
11 changed files with 28 additions and 29 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 24 24. ሰማያዊ ልብሶችን፣ የተጠለፉ ጨርቆችንና የተለያየ መልክ ያላቸውን የተጠቀለሉ ስጋጃዎች በገመድ አስረው ያመጡልሽ ነበር፡፡
\v 25 25. የተርሴስ መርከቦች ሸቀጥሽን ያጓጉዙልሽ ነበር፣ ደሴት ላይ ያሉ ግምጃ ቤቶችሽ ታላቅ ክብር ባስገኙልሽ ነገሮች ሁሉ ተሞልተው ነበር፡፡
\v 24 ሰማያዊ ልብሶችን፣ የተጠለፉ ጨርቆችንና የተለያየ መልክ ያላቸውን የተጠቀለሉ ስጋጃዎች በገመድ አስረው ያመጡልሽ ነበር፡፡
\v 25 የተርሴስ መርከቦች ሸቀጥሽን ያጓጉዙልሽ ነበር፣ ደሴት ላይ ያሉ ግምጃ ቤቶችሽ ታላቅ ክብር ባስገኙልሽ ነገሮች ሁሉ ተሞልተው ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 26 26. የመርከቦችሽ መሪዎች ሸቀጥ የሞሉባቸው መርከቦችን ይዘው ባሕር አቋርጠው ሄደው ነበር፤ ነገር ግን የምሥራቅ ብርቱ ነፋስ እነዚያን መርከቦች ሰባበረ፡፡
\v 27 27. የመርከቡ ሠራተኞች፣ ነጋዴዎችና ወታደሮች የነበሩበት ውድ ዕቃዎች የጫነው መርከብ ወደመ፤ ውስጡ የነበረው ሁሉ ወደ ባሕር ሰጠመ፡፡
\v 26 የመርከቦችሽ መሪዎች ሸቀጥ የሞሉባቸው መርከቦችን ይዘው ባሕር አቋርጠው ሄደው ነበር፤ ነገር ግን የምሥራቅ ብርቱ ነፋስ እነዚያን መርከቦች ሰባበረ፡፡
\v 27 የመርከቡ ሠራተኞች፣ ነጋዴዎችና ወታደሮች የነበሩበት ውድ ዕቃዎች የጫነው መርከብ ወደመ፤ ውስጡ የነበረው ሁሉ ወደ ባሕር ሰጠመ፡፡

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\v 28 28. የመርከበኞችሽን ጩኸት የሰሙ፣
\v 28 የመርከበኞችሽን ጩኸት የሰሙ፣
ባሕሩ ዳርቻ ያሉ ከተሞች ሰዎች ተናወጡ፡፡
\v 29 29. ቀዛፊዎች ሁሉ፣ መርከባቸውን ጥለው ይሄዳሉ
\v 29 ቀዛፊዎች ሁሉ፣ መርከባቸውን ጥለው ይሄዳሉ
መርከብ ነጂዎችና መርከበኞችም ሁሉ ወርደው
ባሕሩ ዳር ይቆማሉ፡፡
\v 30 30. አንቺ ላይ ከደረሰው የተነሣ ድምፃቸውን
\v 30 አንቺ ላይ ከደረሰው የተነሣ ድምፃቸውን
ከፍ አድርገው አምርረው አለቀሱ፡፡
ራሳቸው ላይ ትቢያ ነስንሰው
ዐመድ ላይ ተንከባለሉ

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\v 31 31. ስለ አንቺም በማዘን ጠጉራቸውን ተላጭተው
\v 31 ስለ አንቺም በማዘን ጠጉራቸውን ተላጭተው
ማቅ ይለብሳሉ፤ ምርር ብለውም ያለቅሳሉ፡፡
\v 32 32. አንቺ ላይ ከደረሰው የተነሣም እንዲህ እያሉ
\v 32 አንቺ ላይ ከደረሰው የተነሣም እንዲህ እያሉ
ሙሾ ያወርዳሉ፤
‹ባሕር ውጦት የቀረ ጢሮስን የመሰለ
ከተማ ከቶውንም አልነበረም፡፡
\v 33 33. ነጋዴዎችሽ የሚያቀርቧቸው ሸቀጦች
\v 33 ነጋዴዎችሽ የሚያቀርቧቸው ሸቀጦች
የተለያዩ አገር ሰዎችን ደስ ያሰኙ ነበሩ፡፡
ከአንቺ ጋር ካደረጉት ግብይት ካገኙት
ገንዘብ የተነሣ በሩቅ አገሮች ያሉ ነገሥታት

View File

@ -1,11 +1,11 @@
\v 34 34. አሁን ግን ከተማሽ ባሕር ውስጥ እንደ ጠፋ
\v 34 አሁን ግን ከተማሽ ባሕር ውስጥ እንደ ጠፋ
መርከብ ሆናለች፤ ውስጧ የነበረው ሁሉ ወድሞ
ወደ ባሕሩ ጥልቅ ወርዷል፡፡
\v 35 35. አንቺ ላይ በደረሰው ምክንያት
\v 35 አንቺ ላይ በደረሰው ምክንያት
በባሕሩ ጠረፍ የሚኖሩ ሁሉ ደንግጠዋል፡፡
ንጉሦቻቸው በፍርሀት ራዱ
ፊታቸውም ተለዋውጦአል፡፡
\v 36 36. አንቺ ላይ የደረሰውን ጥፋት ማመን ከብዷቸው
\v 36 አንቺ ላይ የደረሰውን ጥፋት ማመን ከብዷቸው
የሌሎች አገር ንጉሦች ራሳቸውን ነቀነቁ
አሁን ከተማሽ ጠፍታለች
ለዘላለምም አትገኝም፡፡››

View File

@ -1,9 +1,9 @@
\c 28 \v 1 1. ከዚያም ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለጢሮስ ንጉሥ ይህን የጌታ ያህዌን መልእክት ንገረው፤
\c 28 \v 1 ከዚያም ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለጢሮስ ንጉሥ ይህን የጌታ ያህዌን መልእክት ንገረው፤
‹ልብህ በትዕቢት ተነሣሥቶ እኔ አምላክ ነኝ፣
ባሕሩ መካከል ባለ ዙፋን ላይ ስለ ተቀመጥሁ
ማንም ሊነካኝ አይችልም ብለሃል፡፡
አምላክ ነኝ ብትልም፣ አንተ ሰው
እንጂ አምላክ አይደለህም፡፡
\v 3 3. ከዳንኤል ይበልጥ ጥበበኛ የሆንህ ይመስልሃል
\v 3 ከዳንኤል ይበልጥ ጥበበኛ የሆንህ ይመስልሃል
ከአንተ የሚሰወር ምስጢር እንደሌለ ታስባለህ፡፡

View File

@ -1,5 +1,4 @@
\v 4 4. በጥበብህና በብልኀትህ እጅግ ሀብታም ሆነሃል
\v 4 በጥበብህና በብልኀትህ እጅግ ሀብታም ሆነሃል
ብዛት ያለው ወርቅና ብርም አከማችተሃል፤
\v 5 5. በንግድ ሥራህ ጥበበኛና አስተዋይ በመሆን ሀብት
ማግኘትህ እውነት ነው፤ ይሁን እንጂ፣ በሀብትህ ታብየሃል፡፡
\v 5 በንግድ ሥራህ ጥበበኛና አስተዋይ በመሆን ሀብት
ማግኘትህ እውነት ነው፤ ይሁን እንጂ፣ በሀብትህ ታብየሃል፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 6 6. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣
\v 6 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣
እንደ አምላክ ጥበበኛ ነኝ ብለህ ስላሰብህ
\v 7 7. አገርህን የሚያጠቁ ባዕዳን ወራሪዎች አመጣብሃለሁ
\v 7 አገርህን የሚያጠቁ ባዕዳን ወራሪዎች አመጣብሃለሁ
አንተ ላይ ካደረጉት የተነሣም ሌሎች መንግሥታት
እጅግ ይሸበራሉ፡፡
ሰይፋቸውን መዝዘው ይመቱሃል

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 8 8. ወደ መቃብርህ ያወርዱሃል፤ ባሕር ውስጥ እንደሚሞቱ አሰቃቂ ሞት ትሞታለህ፡፡
\v 9 9. ስለዚህ አንተ ሰው እንጂ አምላክ አለመሆንህን
\v 8 ወደ መቃብርህ ያወርዱሃል፤ ባሕር ውስጥ እንደሚሞቱ አሰቃቂ ሞት ትሞታለህ፡፡
\v 9 ስለዚህ አንተ ሰው እንጂ አምላክ አለመሆንህን
ስለሚያውቁ ለገዳዮችህ አምላክ ነኝ ብለህ አትነግራቸውም፡፡
\v 10 10. በባዕድ አገር ሰዎች እጅ በእግዚአብሔር የማያምኑ
\v 10 በባዕድ አገር ሰዎች እጅ በእግዚአብሔር የማያምኑ
ሰዎችን ሞት ትሞታለህ፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ
በእርግጥ ይሆናል፡፡››

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 11 11. ያህዌ ይህንንም መልእክት ሰጠኝ፤
\v 12 12. ‹‹ስለ ጢሮስ ንጉሥ ይህን ሙሾ አውርድ፤ ጌታ ያህዌ የሚለውን ንገረው
\v 12 ‹‹ስለ ጢሮስ ንጉሥ ይህን ሙሾ አውርድ፤ ጌታ ያህዌ የሚለውን ንገረው
‹ፍጽምና የተሞላህ፣
እጅግ ጥበበኛና ውብ ነበርህ፡፡
\v 13 13. እጅግ ባማረው የኤደን አትክልት ቦታ ስለ ነበርህ
\v 13 እጅግ ባማረው የኤደን አትክልት ቦታ ስለ ነበርህ
በጣም ደስ የሚል ሕይወት ነበረህ፤
ሰርድዮን፣ ቶጳዝዮን፣ አልማዝ፣ ቢረሌ መረግድ፣
አያሰጲድ፣ ስንፔርና ባሉር በሚባሉ የከበሩ ድንጋዮች

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 14 14. ሰዎችን የምትጠብቅ ብርቱ መልአክ እንድትሆን ሾምሁህ፤
\v 14 ሰዎችን የምትጠብቅ ብርቱ መልአክ እንድትሆን ሾምሁህ፤
በተቀደሰው ተራራዬ አኖርሁህ
በእሳት ድንጋዮች መካከል ተመላለስህ፡፡
\v 15 15. ከተፈጠርህበት ቀን አንሥቶ ክፉ ነገር
\v 15 ከተፈጠርህበት ቀን አንሥቶ ክፉ ነገር
ማድረግ እስከ ጀመርህበት ቀን ድረስ በመንገድህ
ሁሉ ነቀፌታ አልነበረብህም፡፡