Tue Oct 16 2018 12:37:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:37:06 +03:00
parent cc30657561
commit ba715e63e2
15 changed files with 32 additions and 32 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 9 9. በምሽግ ማፍረሻ መሣሪያ ቅጥሮቿን ይመታሉ፣ የዘብ መጠበቂያ ግንቦቿን በብረት ዘንግ ያፈራርሳል፡፡
\v 10 10. ንጉሡ የሚመጣው ብዙ ፈረሶችን ይዞ ነው፤ የፈረሶቹ ኮቴ በሚያስነሣው አዋራ ከተማዋ ትሸፈናለች፡፡ ሰዎች ቅጥሮቿ ወደ ፈረሱ ከተማ እንደሚገቡ ወደ ከተማዋ በሚገቡበት ጊዜ ከፈረሶቹና ከጋሪዎቹ፣ ከሰረገሎቹም ድምፅ የተነሣ ቅጥሮቿ ይናወጣሉ፡፡
\v 11 11. መንገዶችዋ ሁሉ በፈረሶቹ ኮቴ ይረገጣሉ፡፡ ወታደሮቹ ሕዝቧን በሰይፍ ይጨፈጭፋሉ፤ ጠንካራ ዐምዶችዋም ወደ ምድር ይወድቃሉ፡፡
\v 9 በምሽግ ማፍረሻ መሣሪያ ቅጥሮቿን ይመታሉ፣ የዘብ መጠበቂያ ግንቦቿን በብረት ዘንግ ያፈራርሳል፡፡
\v 10 ንጉሡ የሚመጣው ብዙ ፈረሶችን ይዞ ነው፤ የፈረሶቹ ኮቴ በሚያስነሣው አዋራ ከተማዋ ትሸፈናለች፡፡ ሰዎች ቅጥሮቿ ወደ ፈረሱ ከተማ እንደሚገቡ ወደ ከተማዋ በሚገቡበት ጊዜ ከፈረሶቹና ከጋሪዎቹ፣ ከሰረገሎቹም ድምፅ የተነሣ ቅጥሮቿ ይናወጣሉ፡፡
\v 11 መንገዶችዋ ሁሉ በፈረሶቹ ኮቴ ይረገጣሉ፡፡ ወታደሮቹ ሕዝቧን በሰይፍ ይጨፈጭፋሉ፤ ጠንካራ ዐምዶችዋም ወደ ምድር ይወድቃሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 12 ሀብቷን ይዘርፋሉ፤ ሸቀጥዋንም ይበዘብዛሉ፡፡ ቅጥሮቿን ያፈርሳሉ፤ የተዋቡ ቤቶቻቸውን ያወድማሉ፡፡ ከቤቶች የፈራረሰውን ድንጋይና ጣውላ እንዲሁም የፍርስራሽ ክምር ወደ ባሕር ይጥላሉ፡፡
\v 13 13. ከእንግዲህ ዘፈንና የበገና ድምፅ አይሰማም፡፡
\v 14 14. ከተማዋን ዓሣ አጥማጆች መረባቸውን የሚያሰጡበት የተራቆተ ዐለት ያደርጓታል፤ ከእንግዲህ እንደ ገና አትሠራም›› ጌታ ያህዌ ተናግሮአልና ይህ ሁሉ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡
\v 13 ከእንግዲህ ዘፈንና የበገና ድምፅ አይሰማም፡፡
\v 14 ከተማዋን ዓሣ አጥማጆች መረባቸውን የሚያሰጡበት የተራቆተ ዐለት ያደርጓታል፤ ከእንግዲህ እንደ ገና አትሠራም›› ጌታ ያህዌ ተናግሮአልና ይህ ሁሉ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 15 ስለ ጢሮስ ሕዝብ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ጠላት ባደረሰባቸው ቁስል፣ ብዙዎቹም በመሞታቸው፣ ከተማቸውም በመውደሟ፣ የጢሮስ ሰዎች ሲያለቅሱ፣ ባሕሩ ዳርቻ የሚኖሩ ሰዎች በፍርሃት ይርዳሉ፡፡
\v 16 16. የባሕሩ ጠረፍ መሳፍንት ሁሉ ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፤ መጐናጸፊያቸውን ይጥላሉ፤ ወርቀ ዘቦ ልብሳቸውን አውልቀው በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ መሬት ላይ ይቀመጣሉ፤ ጢሮስ ላይ ከደረሰው የተነሣ በብርቱ ይሸበራሉ፡፡
\v 16 የባሕሩ ጠረፍ መሳፍንት ሁሉ ከዙፋኖቻቸው ይወርዳሉ፤ መጐናጸፊያቸውን ይጥላሉ፤ ወርቀ ዘቦ ልብሳቸውን አውልቀው በፍርሃት እየተንቀጠቀጡ መሬት ላይ ይቀመጣሉ፤ ጢሮስ ላይ ከደረሰው የተነሣ በብርቱ ይሸበራሉ፡፡

View File

@ -4,7 +4,7 @@
የዚያች ከተማ ሰዎች ኃያልና ጥሩ መርከበኞች ነበሩ፤
አጠገባቸው የነበሩትን ሰዎች የሚያሸብሩ ነበሩ፤
አሁን ግን ወደ ባሕሩ ጥልቅ ወርደዋል፡፡
\v 18 18. ጠላት ታላቋን ከተማ በማጥፋቱ፣
\v 18 ጠላት ታላቋን ከተማ በማጥፋቱ፣
ባሕሩ ጠረፍ ላይ የሚኖሩ ሁሉ ተናወጡ፣
ከመፍረሷ የተነሣ ባሕር ውስጥ ያሉ ደሴቶች
ተደናገጡ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 19 ጌታ ያህዌ እንዲህም አለኝ፤ ‹ሰው እንደማይኖርባቸው ከተሞች ጢሮስን ባድማ ሳደርጋት፣ የውቅያኖስንም ውሃ በላይዋ አድርጌ ቀላይ ሲሸፍናት፣
\v 20 20. የጥንት ዘመን ሰዎች ወደ ገቡበት ጉድጓድ ከሚወርዱት ጋር አወርዳታለሁ፡፡
\v 21 21. መጨረሻቸው አሳዛኝ ይሆናል፡፡ ሰዎች ያቺን ከተማ ፈልገው አያገኟትም ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 20 የጥንት ዘመን ሰዎች ወደ ገቡበት ጉድጓድ ከሚወርዱት ጋር አወርዳታለሁ፡፡
\v 21 መጨረሻቸው አሳዛኝ ይሆናል፡፡ ሰዎች ያቺን ከተማ ፈልገው አያገኟትም ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\c 27 \v 1 1. ያህዌ እንዲህ አለኝ
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ጢሮስ ሙሾ አውርድ፡፡
\v 3 3. የጢሮስ ከተማ ባሕሩ ዳርቻ ያለው ደሴት ላይ ነበረች፤ ነጋዴዎቿ ባሕሩ ጠረፍ ላይ ካሉ ብዙ ሕዝቦች ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡ ጌታ ያህዌ እንዲህ በላቸው አለኝ፣ እናንት የጢሮስ ሰዎች ከተማችሁ እጅግ ውብ እንደ ሆነች ተናግራችኃል፡፡
\c 27 \v 1 ያህዌ እንዲህ አለኝ
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ጢሮስ ሙሾ አውርድ፡፡
\v 3 የጢሮስ ከተማ ባሕሩ ዳርቻ ያለው ደሴት ላይ ነበረች፤ ነጋዴዎቿ ባሕሩ ጠረፍ ላይ ካሉ ብዙ ሕዝቦች ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡ ጌታ ያህዌ እንዲህ በላቸው አለኝ፣ እናንት የጢሮስ ሰዎች ከተማችሁ እጅግ ውብ እንደ ሆነች ተናግራችኃል፡፡

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 4 4. ባሕሩ ጠረፍ ላይ ያሉ ሰዎች የሚገዙትንና የሚሸጡትን ተቆጣጥራችኃል፤ ከተማችሁን የሠሩ አሳምረው ሠርተዋታል፡፡
\v 5 5. እናንተም ከተማችሁ ከሔርሞን ተራራ በመጣ ሳንቃ
\v 4 ባሕሩ ጠረፍ ላይ ያሉ ሰዎች የሚገዙትንና የሚሸጡትን ተቆጣጥራችኃል፤ ከተማችሁን የሠሩ አሳምረው ሠርተዋታል፡፡
\v 5 እናንተም ከተማችሁ ከሔርሞን ተራራ በመጣ ሳንቃ
በሊባኖስ ዝግባ ምሰሶ እንደ ተሠራች
ግዙፍ መርከብ ናችሁ፡፡

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 6 6. መቅዘፊያዋ የተሠራው ከባሳን በመጣ
\v 6 መቅዘፊያዋ የተሠራው ከባሳን በመጣ
ወርካ ነበር፣ ከቆጵሮስ ደሴት በመጣ
ዝግባ፣ በዝሆን ጥርስ ለብጠው
ወለልሽን ሠሩ፡፡
\v 7 7. የመርከቦችዋ ሸራ ጥልፍ ሥራ ያለበት
\v 7 የመርከቦችዋ ሸራ ጥልፍ ሥራ ያለበት
የግብፅ በፍታ ነበረ
ይህም በሩቅ እንደሚታይ ዐርማ ነበረ፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 8 8. ቀዛፊዎች ከሲዶናና ከአራድ የመጡ ነበሩ
\v 8 ቀዛፊዎች ከሲዶናና ከአራድ የመጡ ነበሩ
የመርከብዋ መሪዎች ከጢሮስ የመጡ ባለ ሙያዎች ነበሩ፡፡
\v 9 9. መርከብሽን ለመጠገን ከጌባል የመጡ ልምድ ያላቸው
\v 9 መርከብሽን ለመጠገን ከጌባል የመጡ ልምድ ያላቸው
ባለ ሙያዎች ዘወትር መርከብሽ ላይ ይገኙ ነበር፡፡ በመርከባቸው
የሚመጡ መርከበኞች ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡

View File

@ -1,5 +1,5 @@
\v 10 10. ከፋርስ፣ ከሉድና ከፉጥ የመጡ ወታደሮች ሰራዊትሽ ውስጥ ያገለግሉ ነበር፤ ሰዎች ከተማሽን እንዲያደንቁ ጋሻቸውንና የራስ ቁራቸውን ከተማሽ ውስጥ ሰቅለው ነበር፡፡
\v 11 11. የአራድና የሔሌክ ሰዎች የከተማሽን ቅጥሮች ይጠብቁ ነበር፤
\v 10 ከፋርስ፣ ከሉድና ከፉጥ የመጡ ወታደሮች ሰራዊትሽ ውስጥ ያገለግሉ ነበር፤ ሰዎች ከተማሽን እንዲያደንቁ ጋሻቸውንና የራስ ቁራቸውን ከተማሽ ውስጥ ሰቅለው ነበር፡፡
\v 11 የአራድና የሔሌክ ሰዎች የከተማሽን ቅጥሮች ይጠብቁ ነበር፤
የጐማድ ሰዎችም ምሽጐችሽ ውስጥ ነበሩ፡፡
እነርሱም ቢሆኑ፣ ጋሻቸውን በቅጥሮችሽ ዙሪያ ሰቀሉ
ከተማሽንም በጣም ውብ አድርገዋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 12. ከምትነግጃቸው ነገሮች ብዛት የተነሣ የተርሴስ ሰዎች ከአንቺ ጋር የንግድ ልውውጥ ያደርጉ ነበር፤ ብርቅ፣ ቆርቆሮና እርሳስ እያመጡ በሸቀጦችሽ ይለዋወጡ ነበር፡፡
\v 13 13. የግሪክ፣ የቶቤልና የሞሳሕ ሰዎች ባሪያዎችንና ከናስ የተሠሩ ነገሮችን እያመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡
\v 12 ከምትነግጃቸው ነገሮች ብዛት የተነሣ የተርሴስ ሰዎች ከአንቺ ጋር የንግድ ልውውጥ ያደርጉ ነበር፤ ብርቅ፣ ቆርቆሮና እርሳስ እያመጡ በሸቀጦችሽ ይለዋወጡ ነበር፡፡
\v 13 የግሪክ፣ የቶቤልና የሞሳሕ ሰዎች ባሪያዎችንና ከናስ የተሠሩ ነገሮችን እያመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 14 14. የቤት ቴርጋማ ሰዎች የሸክም ፈረሶች፣ የጦር ሜዳ ፈረሶችና በቅሎዎች እያመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡
\v 15 15. ከሮድ ደሴት ነጋዴዎች ወደ አንቺ ይመጡ ነበር፤ በባሕሩ ዳር የሚገኙ አገሮች ሸቀጦችሽን ወስደው በምትኩ የዝሆን ጥርስና ዞጲ ያመጡልሽ ነበር፡፡
\v 14 የቤት ቴርጋማ ሰዎች የሸክም ፈረሶች፣ የጦር ሜዳ ፈረሶችና በቅሎዎች እያመጡ ከአንቺ ጋር ይገበያዩ ነበር፡፡
\v 15 ከሮድ ደሴት ነጋዴዎች ወደ አንቺ ይመጡ ነበር፤ በባሕሩ ዳር የሚገኙ አገሮች ሸቀጦችሽን ወስደው በምትኩ የዝሆን ጥርስና ዞጲ ያመጡልሽ ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 16 16. ብዙ የሸቀጥ ነገሮች ስለ ነበሩሽ የሶርያ ሰዎች የንግድ ሸቀጥሽን ሁሉና ሌሎችንም ብዙ ዕቃዎች ይገዙሽ ነበር፤ በወሰዱትም ምትክ በሉር፣ ሐምራዊና በጥልፍ ያጌጠ ልብስ፣ ቀጭን ሐር፣ ከዛጐል የተሠሩ ጌጣጌጦችና ቀይ ዕንቁ ይሰጡሽ ነበር፡፡
\v 17 17. የይሁዳና የእስራኤል ሰዎች ለሸቀጥሽ ዋጋ በአሞን ካለው የሚኒት አገር ስንዴ፣ በለስ፣ ማር፣ የወይራ ዘይትና ቅመማ ቅመም ይከፍሉሽ ነበር፡፡
\v 18 18. ብዙ የምትሸጫቸውና የምትገዣቸው ነገሮች ስለ ነበሩ ደማስቆ የኬብሎንን የወይን ጠጅና የዛሐርን ነጭ የበግ ጠጉር በማቅረብ ከአንቺ ጋር ተገበያይታለች፡፡
\v 16 ብዙ የሸቀጥ ነገሮች ስለ ነበሩሽ የሶርያ ሰዎች የንግድ ሸቀጥሽን ሁሉና ሌሎችንም ብዙ ዕቃዎች ይገዙሽ ነበር፤ በወሰዱትም ምትክ በሉር፣ ሐምራዊና በጥልፍ ያጌጠ ልብስ፣ ቀጭን ሐር፣ ከዛጐል የተሠሩ ጌጣጌጦችና ቀይ ዕንቁ ይሰጡሽ ነበር፡፡
\v 17 የይሁዳና የእስራኤል ሰዎች ለሸቀጥሽ ዋጋ በአሞን ካለው የሚኒት አገር ስንዴ፣ በለስ፣ ማር፣ የወይራ ዘይትና ቅመማ ቅመም ይከፍሉሽ ነበር፡፡
\v 18 ብዙ የምትሸጫቸውና የምትገዣቸው ነገሮች ስለ ነበሩ ደማስቆ የኬብሎንን የወይን ጠጅና የዛሐርን ነጭ የበግ ጠጉር በማቅረብ ከአንቺ ጋር ተገበያይታለች፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 19 19. የዳን ነገድ ሰዎችና ከአሴል የመጡ ግሪኮች ከብረት የተሠሩ ነገሮች ብርጉድንና ቀረፋን በሸቀጥሽ ይለውጡ ነበር፡፡
\v 20 20. ከደቡብ ኤዶም የሚመጡ የድዳን ነጋዴዎች ለሸቀጥሽ ልዋጭ የኮርቻ ልብስ ያመጡልሽ ነበር፡፡
\v 21 21. አረቦችና የቄዳር ምድር አለቆች ሁሉ ጠቦቶችን፣ በጐችንና ፍየሎችን ከአንቺ ጋር እንዲገበያዩ ነጋዴዎቻቸውን ወደ አንቺ ላኩ፡፡
\v 19 የዳን ነገድ ሰዎችና ከአሴል የመጡ ግሪኮች ከብረት የተሠሩ ነገሮች ብርጉድንና ቀረፋን በሸቀጥሽ ይለውጡ ነበር፡፡
\v 20 ከደቡብ ኤዶም የሚመጡ የድዳን ነጋዴዎች ለሸቀጥሽ ልዋጭ የኮርቻ ልብስ ያመጡልሽ ነበር፡፡
\v 21 አረቦችና የቄዳር ምድር አለቆች ሁሉ ጠቦቶችን፣ በጐችንና ፍየሎችን ከአንቺ ጋር እንዲገበያዩ ነጋዴዎቻቸውን ወደ አንቺ ላኩ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 22 22. የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች ምርጥ የሆነውን የሽቱ ቅመም ዐይነት ሁሉ፣ የከበረ ድንጋይና ወርቅ በማቅረብ ከአንቺ ጋር ንግድ ይለዋወጡ ነበር፡፡
\v 23 23. የካራን፣ የካኔ፣ የኤደን፣ የሳባ፣ የአሦርና የኪልማድ ሰዎች ወደ አንቺ ይመጡ ነበር፡፡
\v 22 የሳባና የራዕማ ነጋዴዎች ምርጥ የሆነውን የሽቱ ቅመም ዐይነት ሁሉ፣ የከበረ ድንጋይና ወርቅ በማቅረብ ከአንቺ ጋር ንግድ ይለዋወጡ ነበር፡፡
\v 23 የካራን፣ የካኔ፣ የኤደን፣ የሳባ፣ የአሦርና የኪልማድ ሰዎች ወደ አንቺ ይመጡ ነበር፡፡