Tue Oct 16 2018 12:35:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:35:06 +03:00
parent 3c32754cca
commit cc30657561
12 changed files with 26 additions and 28 deletions

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 22 ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ እንዳደረግሁት ታደርጋላችሁ፤ አፋችሁ ድረስ አትሸፋፈኑም፤ የዕዝን እንጀራም አትበሉም፤
23. \v 23 ጥምጥማችሁን ከራሳችሁ ላይ አታወርዱም፤ ጫማችሁንም አታወልቁም፡፡ በኀጢአታችሁ ትመነምናላችሁ እርስ በርስ ታቃስታላችሁ እንጂ ዕዝን አትቀመጡም፤ ድምፃችሁን አሰምታችሁም አታለቅሱም፡፡
\v 24 24. ሕዝቅኤል ምልክት ይሆናችኃል፤ እርሱ እንዳደረገው ታደርጋላችሁ፡፡ ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 23 ጥምጥማችሁን ከራሳችሁ ላይ አታወርዱም፤ ጫማችሁንም አታወልቁም፡፡ በኀጢአታችሁ ትመነምናላችሁ እርስ በርስ ታቃስታላችሁ እንጂ ዕዝን አትቀመጡም፤ ድምፃችሁን አሰምታችሁም አታለቅሱም፡፡
\v 24 ሕዝቅኤል ምልክት ይሆናችኃል፤ እርሱ እንዳደረገው ታደርጋላችሁ፡፡ ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 25 የሰው ልጅ ሆይ፣ የዐይናቸው ማረፊያና የልባቸው ደስታ የሆነውን ቤተ መቅደሳቸውንና ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውንም ጭምር አስወግዳለሁ፡፡
26. \v 26 በዚያ ቀን ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው እዚያ የሆነውን ሊነግርህ ወደ አንተ ይመጣል፡፡
27. \v 27 በዚያ ጊዜ ያለ ምንም ችግር እንደ ገና ከእነርሱ ጋር ትነጋገራህ፤ ከዚያ በላ ዲዳ አትሆንም፡፡ ለሕዝቡ ምልክት ትሆናለህ፤ እነርሱም እኔ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡››
\v 26 በዚያ ቀን ከኢየሩሳሌም ያመለጠ ሰው እዚያ የሆነውን ሊነግርህ ወደ አንተ ይመጣል፡፡
\v 27 በዚያ ጊዜ ያለ ምንም ችግር እንደ ገና ከእነርሱ ጋር ትነጋገራህ፤ ከዚያ በላ ዲዳ አትሆንም፡፡ ለሕዝቡ ምልክት ትሆናለህ፤ እነርሱም እኔ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 25 \v 1 1. ከጥቂት ጊዜ በኃላ ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ አሞናውያን አድርገህ ስለሚደርስባቸው መከራ ትንቢት ተናገርባቸው፡፡
\c 25 \v 1 ከጥቂት ጊዜ በኃላ ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ አሞናውያን አድርገህ ስለሚደርስባቸው መከራ ትንቢት ተናገርባቸው፡፡

View File

@ -1,5 +1,3 @@
\v 3 3. እንዲህም በላቸው፤ ‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ኢየሩሳሌም ያለው ቤተ መቅደስ በፈረሰ ጊዜ፣ የእስራኤልም ምድር ባድማ በሆነች ጊዜ፣ ይሁዳም ተማርኮ ወደ ባቢሎን በተወሰደ ጊዜ ‹እሰይ› ብላችኃል፡፡
\v 4 4. ስለዚህ ለምሥራቅ ሕዝብ አሳልፌ እሰጣችኃለሁ፤ ድንኳኖቻቸውን ተክለው በመካከላችሁ ይኖራሉ፤ የዛፎቻችሁን ፍሬ ይበላሉ፤ የከብቶቻችሁን ወተት ይጠጣሉ፡፡
\v 5 5. ዋና ከተማችሁ ራባት የግመሎች መሰማሪያ፣ አሁን ሕዝባችሁ የሚኖርባቸው የተቀሩት ቦታዎችም የበጐች ማረፊያ ይሆናሉ፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 3 እንዲህም በላቸው፤ ‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ኢየሩሳሌም ያለው ቤተ መቅደስ በፈረሰ ጊዜ፣ የእስራኤልም ምድር ባድማ በሆነች ጊዜ፣ ይሁዳም ተማርኮ ወደ ባቢሎን በተወሰደ ጊዜ ‹እሰይ› ብላችኃል፡፡
\v 4 ስለዚህ ለምሥራቅ ሕዝብ አሳልፌ እሰጣችኃለሁ፤ ድንኳኖቻቸውን ተክለው በመካከላችሁ ይኖራሉ፤ የዛፎቻችሁን ፍሬ ይበላሉ፤ የከብቶቻችሁን ወተት ይጠጣሉ፡፡
\v 5 ዋና ከተማችሁ ራባት የግመሎች መሰማሪያ፣ አሁን ሕዝባችሁ የሚኖርባቸው የተቀሩት ቦታዎችም የበጐች ማረፊያ ይሆናሉ፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 6 6. ጌታ ያህዌ የሚለው ይህ ነው፤ ‹በእስራኤልን ሕዝብና ምድር ውድቀት በመደሰት በእጃችሁ አጨብጭችኃል፤ በመዝለልም ጨፍራችኃል፡፡
\v 7 7. ስለዚህ እኔ ኃይሌን በእናንተ ላይ እገልጣለሁ፤ ሌሎች ሕዝቦች እንዲገዙዋችሁና እንደ ማንኛውም ንብረት እናንተንም እንዲወስዷችሁ አደርጋለሁ፤ ጨርሶ ስለማጠፋችሁ ከእንግዲህ ሕዝብ አትሆኑም፡፡ ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡››
\v 6 ጌታ ያህዌ የሚለው ይህ ነው፤ ‹በእስራኤልን ሕዝብና ምድር ውድቀት በመደሰት በእጃችሁ አጨብጭችኃል፤ በመዝለልም ጨፍራችኃል፡፡
\v 7 ስለዚህ እኔ ኃይሌን በእናንተ ላይ እገልጣለሁ፤ ሌሎች ሕዝቦች እንዲገዙዋችሁና እንደ ማንኛውም ንብረት እናንተንም እንዲወስዷችሁ አደርጋለሁ፤ ጨርሶ ስለማጠፋችሁ ከእንግዲህ ሕዝብ አትሆኑም፡፡ ያ በሚሆንበት ጊዜ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡››

View File

@ -1,4 +1,4 @@
\v 8 8. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹ከአሞን ደቡብ ያሉ የሞዓብ ሰዎች፣ እስራኤልን ከመጥላታቸው የተነሣ፣ ‹‹የእስራኤል ሕዝብ እንደ ሌሎቹ አሕዛብ ሁሉ ሆነ›› ብለዋልና
\v 9 9. የታወቁ የሞዓብ ከተሞች ከሆኑት ከቤትየሺሞት ከበአልሜዎንና ከቂያያታይም ጀምሮ የሞዓብ ድንበር ከለላ የሆኑ ከተሞች አጠፋለሁ፡፡
\v 10 10. ከምሥራቅ ለሚመጣ ሕዝብ እንዲገዙ ሞዓባውያንና አሞናውያንን አሳልፌ እሰጣለሁ፡፡ ከዚህም የተነሣ አሞናውያን በሕዝቦች መካከል መታሰቢያ እንዳይኖራቸው እንዳደረግሁ ሁሉ
\v 11 11. ሞዓባውያንንም እቀጣለሁ፡፡ ያ በሚሆንት ጊዜ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 8 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹ከአሞን ደቡብ ያሉ የሞዓብ ሰዎች፣ እስራኤልን ከመጥላታቸው የተነሣ፣ ‹‹የእስራኤል ሕዝብ እንደ ሌሎቹ አሕዛብ ሁሉ ሆነ›› ብለዋልና
\v 9 የታወቁ የሞዓብ ከተሞች ከሆኑት ከቤትየሺሞት ከበአልሜዎንና ከቂያያታይም ጀምሮ የሞዓብ ድንበር ከለላ የሆኑ ከተሞች አጠፋለሁ፡፡
\v 10 ከምሥራቅ ለሚመጣ ሕዝብ እንዲገዙ ሞዓባውያንና አሞናውያንን አሳልፌ እሰጣለሁ፡፡ ከዚህም የተነሣ አሞናውያን በሕዝቦች መካከል መታሰቢያ እንዳይኖራቸው እንዳደረግሁ ሁሉ
\v 11 ሞዓባውያንንም እቀጣለሁ፡፡ ያ በሚሆንት ጊዜ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 12 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹እናንተ ኤዶማውያን የይሁዳን ሕዝብ በመበቀል በድላችኃል፡፡
\v 13 13. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ኃይሌን በኤዶማውያን ላይ እገልጣለሁ፤ ሰዎቻቸውንና እንስሶቻቸውን አስወግዳለሁ፤ ከቴማን ከተማ እስከ ድዳን ድረስ ባድማ አድርጋለሁ፤ ሰዎቹም በጠላቶቻቸው ሰይፍ ይገደላሉ፡፡
\v 13 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ኃይሌን በኤዶማውያን ላይ እገልጣለሁ፤ ሰዎቻቸውንና እንስሶቻቸውን አስወግዳለሁ፤ ከቴማን ከተማ እስከ ድዳን ድረስ ባድማ አድርጋለሁ፤ ሰዎቹም በጠላቶቻቸው ሰይፍ ይገደላሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 15 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹‹ፍልስጥኤማውያን ከረጅም ጊዜ ጀምሮ ይሁዳን ለመበቀል ይፈልጉ ነበር፤ በተንኰል ይሁዳን የማጥፋት ምኞት ነበራቸው፡፡
\v 16 16. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ኃይሌን ፍልስጥኤም ላይ እገልጣለሁ፤ ከሊታውያንንና ሜዲትራንያን ባሕር ዳርቻ የሚኖሩትን ሁሉ አጠፋለሁ፡፡
\v 17 17. በታላቅ በቀል እበቀላቸዋለሁ፤ በመዓቴም እቀጣቸዋለሁ፡፡ በምበቀላቸው ጊዜ እኔ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡››
\v 16 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ኃይሌን ፍልስጥኤም ላይ እገልጣለሁ፤ ከሊታውያንንና ሜዲትራንያን ባሕር ዳርቻ የሚኖሩትን ሁሉ አጠፋለሁ፡፡
\v 17 በታላቅ በቀል እበቀላቸዋለሁ፤ በመዓቴም እቀጣቸዋለሁ፡፡ በምበቀላቸው ጊዜ እኔ ጌታ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡››

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\c 26 \v 1 1. ባቢሎናውያን እስራኤልን በምርኮ ወደ አገራቸው ከወሰዱ ዐሥራ አንድ ዓመት በላ፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የጢሮስ ከተማ ሰዎች ስለ ኢየሩሳሌም እንዲህ በማለት ተደስተዋል፤ ‹እሰይ› ነጋዴዎች ወደ ብዙ አገሮች የሚሄዱባት ከተማ ኢየሩሳሌም ጠፍታለች፤ ስለዚህ በዓለም ሁሉ ያሉ ሰዎች ወደ እኛ እየመጡ ይሸጣሉ፤ ደግሞም ይገዛሉ፤ በኢየሩሳሌም መውደም እኛ እንከብራን›› ብለዋል፡፡
\c 26 \v 1 ባቢሎናውያን እስራኤልን በምርኮ ወደ አገራቸው ከወሰዱ ዐሥራ አንድ ዓመት በላ፣ ከወሩም በመጀመሪያው ቀን ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የጢሮስ ከተማ ሰዎች ስለ ኢየሩሳሌም እንዲህ በማለት ተደስተዋል፤ ‹እሰይ› ነጋዴዎች ወደ ብዙ አገሮች የሚሄዱባት ከተማ ኢየሩሳሌም ጠፍታለች፤ ስለዚህ በዓለም ሁሉ ያሉ ሰዎች ወደ እኛ እየመጡ ይሸጣሉ፤ ደግሞም ይገዛሉ፤ በኢየሩሳሌም መውደም እኛ እንከብራን›› ብለዋል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 3 3. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የጢሮስ ሰዎች ሆይ፣ ከእንግዲህ ጠላታችሁ እኔ ራሴ ነኝ፤ ማዕበል የባሕርን ዳርቻ እንደሚመታ የብዙ አገር ሰዎች መጥተው ከተማችሁን ያጠቃሉ፡፡
\v 4 4. ወታደሮቻቸው በጢሮስ ዙሪያ ያሉትን ቅጥሮች ያፈርሳሉ፤ ምሽጐቿን ያወድማሉ፤ ከተማዋ ፍጹም ትጠፋለች፡፡ ፍርስራሿን ከላይዋ ጠራርገው የተራቆተ ዐለት ያደርጓታል፡፡
\v 3 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የጢሮስ ሰዎች ሆይ፣ ከእንግዲህ ጠላታችሁ እኔ ራሴ ነኝ፤ ማዕበል የባሕርን ዳርቻ እንደሚመታ የብዙ አገር ሰዎች መጥተው ከተማችሁን ያጠቃሉ፡፡
\v 4 ወታደሮቻቸው በጢሮስ ዙሪያ ያሉትን ቅጥሮች ያፈርሳሉ፤ ምሽጐቿን ያወድማሉ፤ ከተማዋ ፍጹም ትጠፋለች፡፡ ፍርስራሿን ከላይዋ ጠራርገው የተራቆተ ዐለት ያደርጓታል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 5 5. በባሕሩ በኩል ደሴት ላይ ያለው የከተማችሁ ክፍል ዓሣ አጥማጆች እንዲደርቅላቸው መረባቸውን የሚያሰጡበት ቦታ ይሆናል፡፡ እኔ ጌታ ያህዌ አስቀድሜ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፤ ከብዙ አገሮች የመጡ ሰዎች በከተማችሁ ውስጥ ያለውን ዋጋ የሚያወጣ ነገር ሁሉ ይወስዳሉ፡፡
\v 6 6. ጢሮስ አጠገብ ባሕሩ ዳርቻ ላይ ባሉ ትንሽ መንደሮች የሚኖሩ ሰዎች በጠላቶቻችሁ ሰይፍ ይገደላሉ፡፡ በዚያ ጊዜ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡
\v 5 በባሕሩ በኩል ደሴት ላይ ያለው የከተማችሁ ክፍል ዓሣ አጥማጆች እንዲደርቅላቸው መረባቸውን የሚያሰጡበት ቦታ ይሆናል፡፡ እኔ ጌታ ያህዌ አስቀድሜ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፤ ከብዙ አገሮች የመጡ ሰዎች በከተማችሁ ውስጥ ያለውን ዋጋ የሚያወጣ ነገር ሁሉ ይወስዳሉ፡፡
\v 6 ጢሮስ አጠገብ ባሕሩ ዳርቻ ላይ ባሉ ትንሽ መንደሮች የሚኖሩ ሰዎች በጠላቶቻችሁ ሰይፍ ይገደላሉ፡፡ በዚያ ጊዜ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 7 7. ጌታ ያህዌ እንዲህ እንደሚደረግ ይናገራል፤ በዓለም እጅግ ገናና የሆነውን የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆርን ከፈረሶችና ከሰረገሎች ጋር፣ ከፈረሰኞችና ከታላቅ ሰራዊም ጋር ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፤ ሰራዊቱም ጢሮስን ይመታል፡፡
\v 8 8. ባሕሩ ዳርቻ ባለ ትንሽ ሰፈር በሚደረግ ጦርነት ወታደሮቹ ብዙዎችን በሰይፍ ይገድላሉ፡፡ ከዚያም ጢሮስ ዙሪያ ያሉ ቅጥሮችን ለማፍረስ ምሽግ መደርመሻ ያቆማሉ፤ በዙሪያዋ ካብ በመካብ እስከ ቅጥሮቿ ጫፍ ድረስ ዐፈር ይደለድላሉ፡፡ ከምድር ከሚወረወር ፍላጻ ራሳቸውን ለመከለል ሁሉም ጋሻዎች ይይዛሉ፡፡
\v 7 ጌታ ያህዌ እንዲህ እንደሚደረግ ይናገራል፤ በዓለም እጅግ ገናና የሆነውን የባቢሎንን ንጉሥ ናቡከደነፆርን ከፈረሶችና ከሰረገሎች ጋር፣ ከፈረሰኞችና ከታላቅ ሰራዊም ጋር ከምሥራቅ አመጣዋለሁ፤ ሰራዊቱም ጢሮስን ይመታል፡፡
\v 8 ባሕሩ ዳርቻ ባለ ትንሽ ሰፈር በሚደረግ ጦርነት ወታደሮቹ ብዙዎችን በሰይፍ ይገድላሉ፡፡ ከዚያም ጢሮስ ዙሪያ ያሉ ቅጥሮችን ለማፍረስ ምሽግ መደርመሻ ያቆማሉ፤ በዙሪያዋ ካብ በመካብ እስከ ቅጥሮቿ ጫፍ ድረስ ዐፈር ይደለድላሉ፡፡ ከምድር ከሚወረወር ፍላጻ ራሳቸውን ለመከለል ሁሉም ጋሻዎች ይይዛሉ፡፡