Sun Oct 14 2018 19:01:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:01:00 +03:00
parent 34c7c515c6
commit d76ae83455
7 changed files with 15 additions and 0 deletions

3
23/11.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 11 11. ታናሽ እኅትዋ አሆሊባ ይህን ካየች በኋላ እንኳ፣ ከታላቅ እኅቷ የበለጠ ባሰባት እንጂ ከተግባሯ አልታረመችም፡፡
\v 12 12. እርሷም ብትሆን ከአሦራውያን ወታደሮች ጋር ማመንዘር ፈለገች፤ አንዳንዶቹ የጦር ባለ ሥልጣኖችና አዛዦች ነበሩ፤ ሁሉም ያማረ የደንብ ልብስ የሚለብሱና ፈረሰኞች የሆኑ መልከ ቀና ወጣቶች ነበሩ፡፡
\v 13 13. እኔም ያደረገችውን ሁሉ አየሁ፤ ይህም እንደ ታላቅ እኅቷ ሁሉ እርሷንም እንዳልቀበላት አደረገኝ፡፡

2
23/14.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 14 14. አመንዝራነትዋ እየባሰ ሄደ፤ በደማቅ ቀይ ቀለም ግድግዳ ላይ የተቀረጹ የባቢሎናውያንን ወንዶች ምስል አየች፤
\v 15 15. እነርሱም ወገባቸውን በቀበቶ የታጠቁና ራሳቸው ላይ ጥምጥም የጠመጠሙ ነበሩ፤ ሁሉም የባቢሎን ሠረገላ አዛዦችን ይመስሉ ነበር፡፡

2
23/16.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 16 16. ባየቻቸው ጊዜ ከእነርሱም ጋር ማመንዘር ፈለገች፤ እነርሱ ወደ ነበሩበት ወደ ባቢሎንም መልእክተኞች ላከች፡፡
\v 17 17. ባቢሎናውያንም መጥተው ከእርስዋ ጋር አመነዘሩ፤ እርሷም በእነርሱ ከረከሰች በኃላ ጠልታቸው ከእነርሱ ዘወር አለች፡፡

2
23/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 18 18. ዕርቃኗን ወደ አደባባይ በመውጣት አመንዝራነትዋ በሰው ሁሉ ዘንድ እንዲጋለጥ ባደረገች ጊዜ፣ ታላቅ እኅቷን እንደ ተጸየፍሁ እርሷንም ተጸይፌ ከእርሷ ዘወር አልሁ፡፡
\v 19 19. እርሷም በወጣትነትዋ ጊዜ በግብፅ አመንዝራ ሆና እያለች ስታደርግ የነበረውን ሁሉ በመፈጸም የባሰውን አመንዝራነትዋን ቀጠለች፡፡

2
23/20.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 20 20. ብልቶቻቸው እንደ አህያ ከረዘመው፣ ዘራቸውም እንደ አለሌ ፈረስ ሆኖ በፍትወት ከሚቃጠሉ ወንዶች ጋር ዝሙት መፈጸም ፈለገች፡፡
\v 21 21. በወጣትነትዋ ጊዜ በግብፅ ምድር ጉያዋ የታሸበትንና ጡቶችዋ የተዳበሰበትን ብልግና መፈጸም ተመኘች፡፡

2
23/22.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 22 22. አሆሊባ እናንተ የኢየሩሳሌም ሰዎችን ትወክላለች፤ ስለዚህ እኔ ጌታ ያህዌ እንዲህ እላለሁ፤ እነዚያ ወጃጆችሽን ተጸይፈሻቸዋል፤ ነገር ግን እነርሱ አንቺ ላይ በቁጣ እንዲነሡና መጥተው ከየአቅጣጫው እንዲያጠቁሽ አደርጋለሁ፡፡ ባቢሎናውያንና በሌሎች የባቢሎን ቦታዎች የሚኖሩ ወታደሮችን፣ በፋቁድ፣ በሱሔና በቆዓ ግዛቶች የሚኖሩ ረዳቶቻቸውንና የአሦራውያንን ሰራዊን ሁሉ አመጣለሁ፤ እነርሱም ወጣትነት ያላቸው መልከ ቀና የሆኑ መሳፍንትና የጦር መኮንኖች፣ ታላላቅ ባለ ሥልጣኖችና ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው ሲሆኑ፣ እነዚህ ሁሉ በፈረስ ተቀምጠው ይመጣሉ፡፡
\v 23 23. በብዙ ሰረገላና ስንቅ በተጫኑ ጋሪዎች የተጠናከረ ግዙፍ ጦር እየመሩ መጥተው አደጋ ይጥሉብሻል፤ በጋሻና በራስ ቁር እየተከላከሉ ይከቡሻል፤ እኔም ጠላቶቸውን በሚቀጡበት መንገድ እንዲቀጡሽ ለእነርሱ አሳልፌ እሰጥሻለሁ፡፡

2
23/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 24 24. እኔ አንቺ ላይ ስለ ተቆጣሁ፤ አንቺ ላይ የፈለጉትን እንዲያደርጉ እፈቅድላቸዋለሁ፤ አፍንጫሽንና ጆሮዎችሽን ይቆርጣሉ፤ በሕይወት የተረፉትም በሰይፍ ይገደላሉ፤ ወንዶችና ሴቶች ልጆችሽን ከአንቺ ነጥቀው ይወስዳሉ፤ የተረፉትንም እሳት ይበላቸዋል፡፡
\v 25 25. ልብሶችሽን ሁሉ ይገፉሻል፤ ጌጣጌጦችሽንም ሁሉ ይወስዳሉ፡፡