Sun Oct 14 2018 18:58:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
e54c607cf3
commit
34c7c515c6
|
@ -0,0 +1,7 @@
|
|||
\c 23 \v 1 1. ያህዌ እንዲህ አለኝ፤
|
||||
\v 2 2. የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ ሰማርያ የተነገረውን ይህን ምሳሌ ስማ፤ ከአንድ እናት የተወለዱ ሁለት ሴቶች ነበሩ
|
||||
\v 3 3. የሚኖሩት በግብፅ ነበር፤ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ሁለቱም አመንዝራዎች ነበሩ፤ በዚያ ምድር የነበሩ ወንዶች ጡታቸውንና ጭናቸውን ዐይተው ለዝሙት ፈለጓቸው፡፡
|
||||
\v 4 4. ታላቂቱ አሆላ፣ ታናሺቱ ደግሞ አሆሊባ ይባሉ ነበር፡፡ ሁለቱንም አገባኃቸውና ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለዱልኝ፤ አሆላ የምትወክለው ሰማርያን ሲሆን፣ አሆሊባ ደግሞ የምትወክለው ኢየሩሳሌምን ነበር፡፡
|
||||
|
||||
|
||||
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 5 5. አሆላ እኔ ካገባኃት በኃላ እንኳ፣ አመንዝራነቷን ቀጠለች፤ በአሦራውያን ወዳጆችዋ ፍቅር ተቃጠለች፡፡
|
||||
\v 6 6. አንዳንዶቹ የጦር ባለ ሥልጣኖችና አዛዦች ነበሩ፤ ሐምራዊ ልብስ የሚለብሱና ሁሉም ፈረሰኞች የሆኑ መልከ መልካሞች ነበሩ፡፡
|
||||
\v 7 7. እርስዋም ለአሦራውያን ባለ ሥልጣኖች ሁሉ መጠቀሚያ አመንዝራ ነበረች፤ የምትወዳቸው ሰዎች ጣዖቶች ሁሉ ማምለኳ እንድትረክስ አደረጋት፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 8 8. አመነዝራነት የጀመረችው ገና በወጣትነትዋ በግብፅ እያለች ሲሆን፣ ዕድሜዋ ከገፉ በኃላ እንኳ በዚሁ አመንዝራነትዋ ቀጥላበታለች፡፡
|
||||
\v 9 9. ስለዚህ በዝሙት ለምትፈልጋቸው አሦራውያን ወዳጆቿ አሳልፌ ሰጠኃት፡፡
|
||||
\v 10 10. እነርሱም ልብሷን ገፍፈው ዕርቃኗን አስቀሯት ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋን በምርኮ ወሰዱ፤ እርሷንም በሰይፍ ገደሉአት፡፡ በደረሰባት ውርደትና የሚገባትንም በመቀበልዋ ሌሎች ሴቶች አሉባልታ ማሰማት ጀመሩ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue