diff --git a/23/01.txt b/23/01.txt new file mode 100644 index 0000000..c02ca66 --- /dev/null +++ b/23/01.txt @@ -0,0 +1,7 @@ +\c 23 \v 1 1. ያህዌ እንዲህ አለኝ፤ +\v 2 2. የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ ሰማርያ የተነገረውን ይህን ምሳሌ ስማ፤ ከአንድ እናት የተወለዱ ሁለት ሴቶች ነበሩ +\v 3 3. የሚኖሩት በግብፅ ነበር፤ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ሁለቱም አመንዝራዎች ነበሩ፤ በዚያ ምድር የነበሩ ወንዶች ጡታቸውንና ጭናቸውን ዐይተው ለዝሙት ፈለጓቸው፡፡ +\v 4 4. ታላቂቱ አሆላ፣ ታናሺቱ ደግሞ አሆሊባ ይባሉ ነበር፡፡ ሁለቱንም አገባኃቸውና ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለዱልኝ፤ አሆላ የምትወክለው ሰማርያን ሲሆን፣ አሆሊባ ደግሞ የምትወክለው ኢየሩሳሌምን ነበር፡፡ + + + diff --git a/23/05.txt b/23/05.txt new file mode 100644 index 0000000..ccd89c6 --- /dev/null +++ b/23/05.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 5 5. አሆላ እኔ ካገባኃት በኃላ እንኳ፣ አመንዝራነቷን ቀጠለች፤ በአሦራውያን ወዳጆችዋ ፍቅር ተቃጠለች፡፡ +\v 6 6. አንዳንዶቹ የጦር ባለ ሥልጣኖችና አዛዦች ነበሩ፤ ሐምራዊ ልብስ የሚለብሱና ሁሉም ፈረሰኞች የሆኑ መልከ መልካሞች ነበሩ፡፡ +\v 7 7. እርስዋም ለአሦራውያን ባለ ሥልጣኖች ሁሉ መጠቀሚያ አመንዝራ ነበረች፤ የምትወዳቸው ሰዎች ጣዖቶች ሁሉ ማምለኳ እንድትረክስ አደረጋት፡፡ \ No newline at end of file diff --git a/23/08.txt b/23/08.txt new file mode 100644 index 0000000..0e87bd5 --- /dev/null +++ b/23/08.txt @@ -0,0 +1,3 @@ +\v 8 8. አመነዝራነት የጀመረችው ገና በወጣትነትዋ በግብፅ እያለች ሲሆን፣ ዕድሜዋ ከገፉ በኃላ እንኳ በዚሁ አመንዝራነትዋ ቀጥላበታለች፡፡ +\v 9 9. ስለዚህ በዝሙት ለምትፈልጋቸው አሦራውያን ወዳጆቿ አሳልፌ ሰጠኃት፡፡ +\v 10 10. እነርሱም ልብሷን ገፍፈው ዕርቃኗን አስቀሯት ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋን በምርኮ ወሰዱ፤ እርሷንም በሰይፍ ገደሉአት፡፡ በደረሰባት ውርደትና የሚገባትንም በመቀበልዋ ሌሎች ሴቶች አሉባልታ ማሰማት ጀመሩ፡፡ \ No newline at end of file