Tue Oct 16 2018 13:27:07 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:27:08 +03:00
parent 685f109012
commit c1780f3cf4
11 changed files with 25 additions and 24 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 7 7. ለጐግ እንዲህ በለው፤ በዙሪያህ ለተሰበሰቡት ወታደሮች ሁሉ መሪያቸው ሁን፡፡
\v 8 8. ከብዙ ጊዜ በኃላ በጦርነት ከወደሙ በኃላ ያገገመችውን ሕዝቧ ከአያሌ አሕዛብ መካከል ወጥቶ የተሰበሰበውን፣ ለብዙ ጊዜ ባድማ በነበረው ተራራ ላይ የሰፈረውን አገር እስራኤልን ለመውረር እነዚህን ወታደሮች ይዘህ እንድትዘምት አዝዝሃለሁ፡፡ ከሕዝቦች መካከል ወጥተው አሁን ሁሉም በሰላም እየኖሩ ነው፡፡
\v 9 9. አንተና አብረውህ ያሉት ከብዙ አገሮች የተሰባሰበው ሰራዊት፣ እንደ ታላቅ ማዕበል ወደ እስራኤል ትመጣላችሁ፤ ሰራዊትህ ምድርን እንደሚሸፍን ደመና ይሆናል፡፡
\v 7 ለጐግ እንዲህ በለው፤ በዙሪያህ ለተሰበሰቡት ወታደሮች ሁሉ መሪያቸው ሁን፡፡ \v 8 ከብዙ ጊዜ በኃላ በጦርነት ከወደሙ በኃላ ያገገመችውን ሕዝቧ ከአያሌ አሕዛብ መካከል ወጥቶ የተሰበሰበውን፣ ለብዙ ጊዜ ባድማ በነበረው ተራራ ላይ የሰፈረውን አገር እስራኤልን ለመውረር እነዚህን ወታደሮች ይዘህ እንድትዘምት አዝዝሃለሁ፡፡ ከሕዝቦች መካከል ወጥተው አሁን ሁሉም በሰላም እየኖሩ ነው፡፡ \v 9 አንተና አብረውህ ያሉት ከብዙ አገሮች የተሰባሰበው ሰራዊት፣ እንደ ታላቅ ማዕበል ወደ እስራኤል ትመጣላችሁ፤ ሰራዊትህ ምድርን እንደሚሸፍን ደመና ይሆናል፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 10 10. ጌታ ያህዌ ግን እንዲህ ይላል፤ ‹በዚያ ቀን አንድ በጣም ክፉ ዕቅድ ታወጣለህ፡፡
\v 11 11. እንዲህ በማለትም ታስባለህ፡፡ ‹‹ቅጥር የሌላቸውን ከተሞች አገር እወርራለሁ፤ ሁሌም ያለ ቅጥር ያለ በርና ያለ ብረት መወርወሪያ የሚኖረውን፣ ማንም ያጠቃኛል ብሎ ሳያስብ ያለ ስጋት በሰላም የሚኖረውን ሕዝብ አጠቃለሁ፤
\v 12 12. አያሌ ዓመታት ከኖሩባቸው አገሮች የመጡትን፣ ከቤት እንስሶቻቸውና ንብረቶቻቸው ጋር ያለ ስጋት በምድራቸው የሚኖሩትን እነዚህን ሰዎች መውረር በጣም ቀላል ነው፤ የሚኖሩት በዓለም ውስጥ በጣም ኃያል በሚባሉ አገሮች መሐል ነው፡፡ ወታደሮቻችንም ወርቅና ብሮቻቸውን አጋብሰው ይሄዳሉ፡፡››
\v 10 ጌታ ያህዌ ግን እንዲህ ይላል፤ ‹በዚያ ቀን አንድ በጣም ክፉ ዕቅድ ታወጣለህ፡፡ \v 11 እንዲህ በማለትም ታስባለህ፡፡ ‹‹ቅጥር የሌላቸውን ከተሞች አገር እወርራለሁ፤ ሁሌም ያለ ቅጥር ያለ በርና ያለ ብረት መወርወሪያ የሚኖረውን፣ ማንም ያጠቃኛል ብሎ ሳያስብ ያለ ስጋት በሰላም የሚኖረውን ሕዝብ አጠቃለሁ፤
\v 12 አያሌ ዓመታት ከኖሩባቸው አገሮች የመጡትን፣ ከቤት እንስሶቻቸውና ንብረቶቻቸው ጋር ያለ ስጋት በምድራቸው የሚኖሩትን እነዚህን ሰዎች መውረር በጣም ቀላል ነው፤ የሚኖሩት በዓለም ውስጥ በጣም ኃያል በሚባሉ አገሮች መሐል ነው፡፡ ወታደሮቻችንም ወርቅና ብሮቻቸውን አጋብሰው ይሄዳሉ፡፡››

View File

@ -1 +1 @@
\v 13 13. በዚያ ጊዜ የሳባና የድዳን፣ የተርሴስ ነጋዴዎችም መጥተው፣ ‹‹ወታደሮችህን ሁሉ ያሰባሰብኸው እስራኤልን ለመውረርና ወርቅና ብራቸውን ሁሉ ለመዝረፍ፣ ከብቱንና ሸቀጡን ሁሉ ለማጋበስ ነውን? ይሉሃል፡፡
\v 13 በዚያ ጊዜ የሳባና የድዳን፣ የተርሴስ ነጋዴዎችም መጥተው፣ ‹‹ወታደሮችህን ሁሉ ያሰባሰብኸው እስራኤልን ለመውረርና ወርቅና ብራቸውን ሁሉ ለመዝረፍ፣ ከብቱንና ሸቀጡን ሁሉ ለማጋበስ ነውን? ይሉሃል፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 14 14. ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ መልእክቴን ለጐግ ተናገር፤ እንዲህም በለው፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል በሰላም በሚኖሩበት ጊዜ ስለ እነርሱ ታስባለህ፡፡
\v 15 15. ከእስራኤል በስተ ሰሜን ከምትኖርት ስፍራ፣ ሁሉም በፈረስ ከሚቀመጡት የብዙ መንግሥታት ወታደሮች ጋር ትመጣለህ፡፡
\v 16 16. ምድርን እንደሚሸፍን ደመና ወደ ሕዝቤ ወደ እስራኤል ትገሠግሣለህ፤ ጐግ ሆይ፣ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ፤ አንተ ላይ የማደርገው እኔ ቅዱስ እንደ ሆንሁ ለሕዝቦች ሁሉ ያሳያል፡፡
\v 14 ስለዚህ የሰው ልጅ ሆይ፣ መልእክቴን ለጐግ ተናገር፤ እንዲህም በለው፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል በዚያ ቀን ሕዝቤ እስራኤል በሰላም በሚኖሩበት ጊዜ ስለ እነርሱ ታስባለህ፡፡
\v 15 ከእስራኤል በስተ ሰሜን ከምትኖርት ስፍራ፣ ሁሉም በፈረስ ከሚቀመጡት የብዙ መንግሥታት ወታደሮች ጋር ትመጣለህ፡፡ \v 16 ምድርን እንደሚሸፍን ደመና ወደ ሕዝቤ ወደ እስራኤል ትገሠግሣለህ፤ ጐግ ሆይ፣ በምድሬ ላይ አመጣሃለሁ፤ አንተ ላይ የማደርገው እኔ ቅዱስ እንደ ሆንሁ ለሕዝቦች ሁሉ ያሳያል፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 17 17. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ባለፉት ዓመታት በእስራኤል ላሉ አገልጋዮቼ ነቢያት ስለ አንተ መልእክት ሰጥቻቸው ነበር፡፡ ሕዝቤን እንዲወርር ሰራዊትህን እንደማመጣ ተናግሬው ነበር፡፡
\v 18 18. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ሰራዊትህ እስራኤልን በሚወርርበት ጊዜ የእኔ ብርቱ ቁጣ አንተ ላይ ይነሣሣል፡፡
\v 17 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ባለፉት ዓመታት በእስራኤል ላሉ አገልጋዮቼ ነቢያት ስለ አንተ መልእክት ሰጥቻቸው ነበር፡፡ ሕዝቤን እንዲወርር ሰራዊትህን እንደማመጣ ተናግሬው ነበር፡፡
\v 18 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ሰራዊትህ እስራኤልን በሚወርርበት ጊዜ የእኔ ብርቱ ቁጣ አንተ ላይ ይነሣሣል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 19 19. የቁጣዬን ብርታት ለማሳየት ሰራዊትህ በሚኖርበት በእስራኤል ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፡፡
\v 20 20. እኔ ከማደርገው የተነሣ የባሕር ዓሦች፣ የሰማይ ወፎች፣ የዱር አራዊትና በምድር የሚርመሰመሱ ፍጥረታት፣ እንዲሁም የሰው ልጆች ይሸበራሉ፡፡ ተራሮች ይወድቃሉ፤ ገደሎች ተፈረካክሰው ይናዳሉ፤ ቅጥሮች ሁሉ ይደረመሳሉ፡፡
\v 19 የቁጣዬን ብርታት ለማሳየት ሰራዊትህ በሚኖርበት በእስራኤል ታላቅ የመሬት መንቀጥቀጥ ይሆናል፡፡ \v 20 እኔ ከማደርገው የተነሣ የባሕር ዓሦች፣ የሰማይ ወፎች፣ የዱር አራዊትና በምድር የሚርመሰመሱ ፍጥረታት፣ እንዲሁም የሰው ልጆች ይሸበራሉ፡፡ ተራሮች ይወድቃሉ፤ ገደሎች ተፈረካክሰው ይናዳሉ፤ ቅጥሮች ሁሉ ይደረመሳሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 21 \v 22 21. በተራሮቼም ሁሉ፣ በጐግ ላይ ሰይፍ እጠራለሁ፤ ወታደሮችህ እርስ በርስ እንዲዋጉ አደርጋለሁ፡፡ አንተንና ሰራዊትህን በመቅሠፍት እቀጣለሁ፤ የዝናብ ዶፍ፤ የበረዶ ድንጋይ፣ የሚያቃጥል ድኝ አወርዳለሁ፡፡
\v 23 22. በዚህ መንገድ ብዙ ሕዝቦች እኔ ታላቅ መሆኔን እንዲያዩ አደርጋለሁ፤ ቅድስናየንም እገልጣለሁ፡፡ ማንነቴን ያያሉ፤ እኔ ያህዌ መሆኔንም ያውቃሉ፡፡››
\v 21 \v 22 በተራሮቼም ሁሉ፣ በጐግ ላይ ሰይፍ እጠራለሁ፤ ወታደሮችህ እርስ በርስ እንዲዋጉ አደርጋለሁ፡፡ አንተንና ሰራዊትህን በመቅሠፍት እቀጣለሁ፤ የዝናብ ዶፍ፤ የበረዶ ድንጋይ፣ የሚያቃጥል ድኝ አወርዳለሁ፡፡
\v 23 በዚህ መንገድ ብዙ ሕዝቦች እኔ ታላቅ መሆኔን እንዲያዩ አደርጋለሁ፤ ቅድስናየንም እገልጣለሁ፡፡ ማንነቴን ያያሉ፤ እኔ ያህዌ መሆኔንም ያውቃሉ፡፡››

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 39 \v 1 1. ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ በጐግ ላይ ስለሚደርስ ክፉ ነገር ትንቢት ተናገር እንዲህም በል፣ ‹‹የሞሳሕና የቶቤል ዋና አለቃ ጐግ ሆይ፣ ተነሥቼብሃለሁ፡፡
\v 2 2. ወደ ኃላ እመልስሃለሁ፤ አንተንና ሰራዊትህን ከእስራኤል በስተ ሰሜን ካለ ሩቅ ቦታ ጐትቼ አመጣችሁና በእስራኤል ተራሮች ላይ እንድትዋጉ እልካችኃለሁ፡፡
\v 3 3. በግራ እጅህ ያለውን ቀስት እመታለሁ፤ በቀኝ እጅህ የያዝሃቸውን ፍላጾች አስጥልሃለሁ፡፡
\c 39 \v 1 ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ በጐግ ላይ ስለሚደርስ ክፉ ነገር ትንቢት ተናገር እንዲህም በል፣ ‹‹የሞሳሕና የቶቤል ዋና አለቃ ጐግ ሆይ፣ ተነሥቼብሃለሁ፡፡ \v 2 ወደ ኃላ እመልስሃለሁ፤ አንተንና ሰራዊትህን ከእስራኤል በስተ ሰሜን ካለ ሩቅ ቦታ ጐትቼ አመጣችሁና በእስራኤል ተራሮች ላይ እንድትዋጉ እልካችኃለሁ፡፡ \v 3 በግራ እጅህ ያለውን ቀስት እመታለሁ፤ በቀኝ እጅህ የያዝሃቸውን ፍላጾች አስጥልሃለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 4 4. አንተና አብረውህ ያሉ ወታደሮች ሁሉ በእስራኤል ተራሮች ላይ ትሞታላችሁ፡፡ ሥጋችሁን ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት እሰጣለሁ፡፡
\v 5 5. እውላላ ሜዳ ላይ ወድቃችሁ ትቀራላችሁ፡፡ እኔ ጌታ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡
\v 6 6. በጐግና ያለ ስጋት ባሕር ዳርቻ በሚኖሩት ላይ ሁሉ እሳት አነዳለሁ፤ እነርሱም እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡
\v 4 አንተና አብረውህ ያሉ ወታደሮች ሁሉ በእስራኤል ተራሮች ላይ ትሞታላችሁ፡፡ ሥጋችሁን ለሰማይ ወፎችና ለምድር አራዊት እሰጣለሁ፡፡ \v 5 እውላላ ሜዳ ላይ ወድቃችሁ ትቀራላችሁ፡፡ እኔ ጌታ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይሆናል፡፡ \v 6 በጐግና ያለ ስጋት ባሕር ዳርቻ በሚኖሩት ላይ ሁሉ እሳት አነዳለሁ፤ እነርሱም እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 7 7. እኔ ቅዱስ መሆኔን በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ እንዲታወቅ አደርጋለሁ፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ እንድናቅ አልፈቅድም፤ አሕዛብም እኔ ጌታ ያህዌ፣ እስራኤል የሚያመልኩኝና የሚያከብሩን መሆኔን ያውቃሉ፡፡
\v 8 8. ይህ በቅርቡ ይሆናል፤ ያ ቀን በፍጥነት እየቀረበ ነው ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 7 እኔ ቅዱስ መሆኔን በእስራኤል ሕዝብ ዘንድ እንዲታወቅ አደርጋለሁ፡፡ ከእንግዲህ ወዲህ እንድናቅ አልፈቅድም፤ አሕዛብም እኔ ጌታ ያህዌ፣ እስራኤል የሚያመልኩኝና የሚያከብሩን መሆኔን ያውቃሉ፡፡ \v 8 ይህ በቅርቡ ይሆናል፤ ያ ቀን በፍጥነት እየቀረበ ነው ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -353,7 +353,18 @@
"37-26",
"38-title",
"38-01",
"38-04",
"38-07",
"38-10",
"38-13",
"38-14",
"38-17",
"38-19",
"38-21",
"39-title",
"39-01",
"39-04",
"39-07",
"40-title",
"41-title",
"42-title",