Tue Oct 16 2018 13:25:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:25:07 +03:00
parent 86f5dda210
commit 685f109012
11 changed files with 21 additions and 28 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 ከዚያም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለነፋስ መልእክት ተናገር፤ እንዲህም በለው፣ ‹‹ነፋስ ሆይ፣ ከአራቱም አቅጣጫ ና፤ እንደ ገና በሕይወት እንዲኖሩ በእነዚህ በተገደሉት ላይ እፍ በልባቸው፡፡››
\v 10 እኔም የታዘዝሁትን አደረግሁ፤ እስትንፋስም ገባባቸው፤ እነርሱም ሕይወት አገኙ፤ እጅግ ታላቅ ሰራዊትም ሆነው በእግራቸው ቆሙ፡፡
\v 9 ከዚያም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለነፋስ መልእክት ተናገር፤ እንዲህም በለው፣ ‹‹ነፋስ ሆይ፣ ከአራቱም አቅጣጫ ና፤ እንደ ገና በሕይወት እንዲኖሩ በእነዚህ በተገደሉት ላይ እፍ በልባቸው፡፡›› \v 10 እኔም የታዘዝሁትን አደረግሁ፤ እስትንፋስም ገባባቸው፤ እነርሱም ሕይወት አገኙ፤ እጅግ ታላቅ ሰራዊትም ሆነው በእግራቸው ቆሙ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 11 11. ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹እነዚህ ዐጥንቶቹ እስራኤላውያንን ይወክላሉ፡፡ ሕዝቡ፣ ‹‹ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ከእንግዲህ ተስፋ የምናደርገው መልካም ነገር የለም፤ መንግሥታችንም ፈርሶአል ይላሉ፡፡
\v 12 12. ስለዚህ እንዲህ በማለት መልእክቴን ንገራቸው፤ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ መቃብሮቻችሁን እከፍታለሁ፤ ከውስጣቸው አወጣችኃለሁ፡፡ ወደ እስራኤልም ምድር አመጣችኃለሁ፡፡
\v 11 ከዚያም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹እነዚህ ዐጥንቶቹ እስራኤላውያንን ይወክላሉ፡፡ ሕዝቡ፣ ‹‹ዐጥንቶቻችን ደርቀዋል፤ ከእንግዲህ ተስፋ የምናደርገው መልካም ነገር የለም፤ መንግሥታችንም ፈርሶአል ይላሉ፡፡ \v 12 ስለዚህ እንዲህ በማለት መልእክቴን ንገራቸው፤ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ሕዝቤ ሆይ፣ መቃብሮቻችሁን እከፍታለሁ፤ ከውስጣቸው አወጣችኃለሁ፡፡ ወደ እስራኤልም ምድር አመጣችኃለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 13. ይህ በሚሆንበት ጊዜ፣ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሕዝቤ ያውቃሉ፡፡
\v 14 14. መንፈሴን በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፤ እንደ ገና በገዛ ምድራችሁም አኖራችኃለሁ፡፡ ከዚያም ይህ እንደሚሆን የተናገርሁ፣ ያደረግሁትም እኔ ያህዌ መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡
\v 13 ይህ በሚሆንበት ጊዜ፣ እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ሕዝቤ ያውቃሉ፡፡ \v 14 መንፈሴን በውስጣችሁ አኖራለሁ፤ እናንተም በሕይወት ትኖራላችሁ፤ እንደ ገና በገዛ ምድራችሁም አኖራችኃለሁ፡፡ ከዚያም ይህ እንደሚሆን የተናገርሁ፣ ያደረግሁትም እኔ ያህዌ መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 15 15. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 16 16. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ አንድ በትር ወስደህ፣ ‹‹ለይሁዳና ለይሁዳ ነገድ ሁሉ›› ብለህ ጻፍበት፡፡ ሌላም በትር ወስደህ፣ ‹ለእስራኤልና የእስራኤል ነገድ ሁሉ›› ብለህ ጻፍበት፡፡
\v 17 17. እንደ አንድ ትልቅ በትር ይሆኑ ዘንድ፣ ሁለቱን በትሮች በአንድነት አገጣጥመህ ያዛቸው፡፡
\v 15 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 16 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ አንድ በትር ወስደህ፣ ‹‹ለይሁዳና ለይሁዳ ነገድ ሁሉ›› ብለህ ጻፍበት፡፡ ሌላም በትር ወስደህ፣ ‹ለእስራኤልና የእስራኤል ነገድ ሁሉ›› ብለህ ጻፍበት፡፡
\v 17 እንደ አንድ ትልቅ በትር ይሆኑ ዘንድ፣ ሁለቱን በትሮች በአንድነት አገጣጥመህ ያዛቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 18 18. ወገኖችህ እስራኤላውያን፣ ‹‹ይህ ምን ማለት ነው? ብለው ቢጠይቁህ፣
\v 19 19. ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል›› ብለህ ንገራቸው፣ ሕዝቅኤል እጅ ውስጥ ያለው በትር አንዱ እስራኤልንና የእስራኤልን ነገድ ሁሉ ይወክላል፤ የይሁዳን ነገድ የሚወክውን በትር ወስጄ ሁለቱን አንድ አደርጋለሁ፡፡
\v 20 20. የሰው ልጅ ሆይ፣ ሁሉም እንዲያያቸው የጻፍህባቸውን በትሮች ከፍ አድርገህ ያዛቸው፡፡
\v 18 ወገኖችህ እስራኤላውያን፣ ‹‹ይህ ምን ማለት ነው? ብለው ቢጠይቁህ፣ \v 19 ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል›› ብለህ ንገራቸው፣ ሕዝቅኤል እጅ ውስጥ ያለው በትር አንዱ እስራኤልንና የእስራኤልን ነገድ ሁሉ ይወክላል፤ የይሁዳን ነገድ የሚወክውን በትር ወስጄ ሁለቱን አንድ አደርጋለሁ፡፡ \v 20 የሰው ልጅ ሆይ፣ ሁሉም እንዲያያቸው የጻፍህባቸውን በትሮች ከፍ አድርገህ ያዛቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 21 21. ለሕዝቡም፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ እናንተ እስራኤላውያንን ከተሰደዳችሁበት አገሮች አወጣችኃለሁ፤ ወደ ገዛ ምድራችሁም አመጣችኃለሁ፡፡
\v 22 22. በምድራችሁና በእስራኤል ተራሮች ላይ እንደ ገና አንድ ሕዝብ አደርጋችኃለሁ፤ በሁላችሁም ላይ አንድ ንጉሥ ይነግሣል፤ ከእንግዲህ ሁለት ሕዝብ አትሆኑም፣ በሁለት መንግሥታትም አትከፋፈሉም፡፡
\v 23 23. ኃጢአት ማድረግንና እኔን ችላ ማለትን እንድትተዉ ስለምረዳችሁ ከእንግዲህ በጣዖቶቻችሁና በአስጸያፊ ምስሎቻችሁ ራሳችሁን አታረክሱም፤ ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ፡፡
\v 21 ለሕዝቡም፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ እናንተ እስራኤላውያንን ከተሰደዳችሁበት አገሮች አወጣችኃለሁ፤ ወደ ገዛ ምድራችሁም አመጣችኃለሁ፡፡ \v 22 በምድራችሁና በእስራኤል ተራሮች ላይ እንደ ገና አንድ ሕዝብ አደርጋችኃለሁ፤ በሁላችሁም ላይ አንድ ንጉሥ ይነግሣል፤ ከእንግዲህ ሁለት ሕዝብ አትሆኑም፣ በሁለት መንግሥታትም አትከፋፈሉም፡፡ \v 23 ኃጢአት ማድረግንና እኔን ችላ ማለትን እንድትተዉ ስለምረዳችሁ ከእንግዲህ በጣዖቶቻችሁና በአስጸያፊ ምስሎቻችሁ ራሳችሁን አታረክሱም፤ ሕዝቤ ትሆናላችሁ፤ እኔም አምላካችሁ እሆናለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 24 24. እንደ ባርያዬ እንደ ንጉሥ ዳዊት፣ እኔን ደስ የሚያሰኝ ንጉሥ በላያቸው ይነግሣል፤ እረኛቸውም ይሆናል፤ ሕጐቼንና ሥርዐቶቼንም በታማኝነት ይጠብቃሉ፡፡
\v 25 25. አባቶቻችው በኖሩበት፣ ለባርያዬ ለያዕቆብ በሰጠሁት ምድር ይኖራሉ፡፡ እነርሱ፣ ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ለዘላለለም በዚያ ይኖራሉ፤ እንደ ንጉሥ ዳዊት የሆነ ሰው ንጉሣቸው ይሆናል፡፡
\v 24 እንደ ባርያዬ እንደ ንጉሥ ዳዊት፣ እኔን ደስ የሚያሰኝ ንጉሥ በላያቸው ይነግሣል፤ እረኛቸውም ይሆናል፤ ሕጐቼንና ሥርዐቶቼንም በታማኝነት ይጠብቃሉ፡፡ \v 25 አባቶቻችው በኖሩበት፣ ለባርያዬ ለያዕቆብ በሰጠሁት ምድር ይኖራሉ፡፡ እነርሱ፣ ልጆቻቸውና የልጅ ልጆቻቸው ለዘላለለም በዚያ ይኖራሉ፤ እንደ ንጉሥ ዳዊት የሆነ ሰው ንጉሣቸው ይሆናል፡፡

View File

@ -1,5 +1 @@
\v 26 26. ሰላምን እንደምሰጣቸው ከእርሱ ጋር የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ፤ አጸናቸዋለሁ፤ አበዛቸዋለሁ፤ መቅደሴን ለዘላለም በመካከላቸው አደርጋለሁ፡፡
\v 27 27. በመካከላቸው እኖራለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፡፡
\v 28 28. መቅደሴ እንደ ገና በመካከላቸው በሚሆንበት ጊዜ፣ አሕዛብ እኔ ያህዌ እስራኤልን ለክብሬ እንደ ቀደሰሁ ያውቃሉ፡፡››
\v 26 ሰላምን እንደምሰጣቸው ከእርሱ ጋር የዘላለም ኪዳን አደርጋለሁ፤ አጸናቸዋለሁ፤ አበዛቸዋለሁ፤ መቅደሴን ለዘላለም በመካከላቸው አደርጋለሁ፡፡ \v 27 በመካከላቸው እኖራለሁ፤ አምላካቸው እሆናለሁ፤ እነርሱም ሕዝቤ ይሆናሉ፡፡ \v 28 መቅደሴ እንደ ገና በመካከላቸው በሚሆንበት ጊዜ፣ አሕዛብ እኔ ያህዌ እስራኤልን ለክብሬ እንደ ቀደሰሁ ያውቃሉ፡፡››

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 38 \v 1 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ፊትህን በማጐግ ምድር በሚገኘው በሞሳሕና በቶቤል ዋና አለቃ በጐግ ላይ አድርግ፤ እርሱ ላይ ስለሚደርሰው ክፉ ነገር የእኔን መልእክት ንገረው፡፡
\v 3 3. እንዲህም በለው፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ሞሳሕና ቶቤልን የምትገዛ ጐግ ሆይ፣ ተነሥቼብሃለሁ፡፡
\c 38 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤ \v 2 ‹‹የሰው ልጅ ፊትህን በማጐግ ምድር በሚገኘው በሞሳሕና በቶቤል ዋና አለቃ በጐግ ላይ አድርግ፤ እርሱ ላይ ስለሚደርሰው ክፉ ነገር የእኔን መልእክት ንገረው፡፡ \v 3 እንዲህም በለው፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ሞሳሕና ቶቤልን የምትገዛ ጐግ ሆይ፣ ተነሥቼብሃለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 4 4. ወደ ኃላ እመልስህና መንጠቆ በመንጋጋህ አግብቼ ትላልቅና ትናንሽ ጋሻዎች የያዙትን፣ ሁሉም ሰይፍ የታጠቁትን፣ ፈረሶችህንና መሣሪያ የያዙ ሰራዊትህን ጨምሮ ወደ እስራኤል ምድር አመጣችኃለሁ፡፡
\v 5 5. ጋሻና ጥሩር ያነገቡት ሁሉ ፋርስ፣ ኢትዮጵያና ፉጥ ሁሉ የአንተ ሰራዊት ናቸው፡፡
\v 6 6. እንዲሁም ከእስራኤል በስተ ሰሜን በጣም ርቀው ባሉ አገሮች የሚኖሩት ጐሜርና ቤት ቴርጋማና የብዙ አገሮች ሰራዊት ከአንተ ጋር ይመጣሉ፡፡
\v 4 ወደ ኃላ እመልስህና መንጠቆ በመንጋጋህ አግብቼ ትላልቅና ትናንሽ ጋሻዎች የያዙትን፣ ሁሉም ሰይፍ የታጠቁትን፣ ፈረሶችህንና መሣሪያ የያዙ ሰራዊትህን ጨምሮ ወደ እስራኤል ምድር አመጣችኃለሁ፡፡ \v 5 ጋሻና ጥሩር ያነገቡት ሁሉ ፋርስ፣ ኢትዮጵያና ፉጥ ሁሉ የአንተ ሰራዊት ናቸው፡፡ \v 6 እንዲሁም ከእስራኤል በስተ ሰሜን በጣም ርቀው ባሉ አገሮች የሚኖሩት ጐሜርና ቤት ቴርጋማና የብዙ አገሮች ሰራዊት ከአንተ ጋር ይመጣሉ፡፡

View File

@ -343,7 +343,16 @@
"37-01",
"37-04",
"37-07",
"37-09",
"37-11",
"37-13",
"37-15",
"37-18",
"37-21",
"37-24",
"37-26",
"38-title",
"38-01",
"39-title",
"40-title",
"41-title",