Sat Oct 13 2018 09:27:38 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-13 09:27:38 +03:00
parent 144f387340
commit a6126b8c4e
8 changed files with 33 additions and 0 deletions

3
21/18.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 18 18. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 19 19. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ የባቢሎን ንጉሥና የሰራዊቱ ሰይፍ የሚመጠባቸውን የሁለት መንገዶች ካርታ ንደፍ፤ ከአገራቸው በሚነሡበት ጊዜ ሁለት መንገዶች በሚገናኙበት መስቀለኛ ስፍራ ምልክት ያደርጋሉ፡፡
\v 20 20. አንዱን አቅጣጫ ይዘው ሲሄዱ፣ የአሞናውያን ዋና ከተማ ራባትን ያጠቃሉ፤ ሌላውን መንገድ ይዘው ሲሄዱ፣ ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም በዙሪያቸው ወዳሉትም ቅጥሮች ይመጣሉ፡፡

3
21/21.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 21 21. የባቢሎን ሰራዊት ወደ መስቀለኛ መንገድ ሲደርስ፣ በየትኛው መንገድ መሄድ እንዳበት ለማወቅ ጥንቈላ ለማድረግ ፍላጻዎቹን ይወረውራል፤ የትኛውን መንገድ መያዝ እንዳለበትም ከጣዖቶቹ ምክር ይጠይቃል፤ የታረደ እንሰሳ የጉበት ሞራ በመውሰድ ይመረምራል፡፡
\v 22 22. በቀኝ እጁ የኢየሩሳሌም ስም ያለበት ፍላጻ ያነሣል፤ ከዚያም ወደ ኢየሩሳሌም እንዲሄዱ ሰራዊቱን ያዝዛል፡፡ እዚያ ሲደርሱ ቅጥሮቹን ለማፍረስ ቅጥር መደርመሻ ይቆማል፤ ከዚያም ሕዝቡን እንዲጨፈጭፉ ንጉሡ ሰራዊቱን ያዝዛል፡፡ ፉከራና ቀረርቶ በማሰማት በከተማይቱ ደጆች ቅጥር መደርመሻ ይቆማል፤ ከዚያም ሕዝቡን እንዲጨፈጭፉ ንጉሡ ሰራዊቱን ያዝዛል፡፡ ፉክራና ቀረርቶ በማሰማት በከተማይቱ ደጆች ቅጥር መደርመሻ ይወረውራሉ፡፡ በከተማይቱ ዙሪያ አፈር በመደልደል ዙሪያውን ካብ ይሠራሉ፡፡
\v 23 23. ለባቢሎን ንጉሥ ታማኝ ለመሆን ቃል የገቡ ሰዎች በኢየሩሳሌም ያሉ ሰዎች ጥንቈላው እንደማይሠራ፣ ሰራዊቱም እንደማያጠቃቸው ያስባሉ፡፡ ነገር ግን እርሱ ቃላቸውን እንዳላከበሩና ውሉንም እንዳፈረሱ ያስታውሳቸዋል፡፡

1
21/24.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 24 24. ለእስራኤል ሕዝብ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል ብለህ ንገራቸው፤ ‹እናንተ በምታደርጉት ሁሉ ኃጢአታችሁን በመግለጽ፣ በግልጽም በማመፅ በደላችሁን ስላሳሰባችሁ እንዲህም ስላደረጋችሁ በምርኮ ወደ ባቢሎን ትወሰዳላችሁ፡፡

3
21/25.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 25 25. ደግሞም ለይሁዳ ንጉሥ እንዲህ በል፤ ‹ዐመፀኛው የእስራኤል ንጉሥ ሆይ፣ የምትገደልበት ጊዜ መጥቷል፤ ይህ ያህዌ አንተን የሚቀጣበት ጊዜ ነው፡፡›
\v 26 26. ጌታ ያህዌ በኢየሩሳሌም ላለው ንጉሣችሁ እንዲህ ይላል፤ ነገሮች እንደ ቀድሞ ስለማይሆኑ ጥምጥምህን አውልቅ፤ ዘውድህን ጣል፤ ዝቅ ያለው ከፍ ይላል፤ ከፍ ያለውም ዝቅ ይላል፡፡
\v 27 27. ባቢሎናውያን ማንኛውንም ነገር እንዲያወድሙ አደርጋለሁ፤ ንጉሥ መሆን የሚገባው እስኪመጣ ድረስ፣ ከእንግዲህ ማንም በይሁዳ አይነግሥም፡፡ በዚያ ጊዜ ለእርሱ አሳልፌ እሰጠዋለሁ፡፡

8
21/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 28 28. የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ አሞናውያንና ስለ ስድባቸው ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል ብለህ ትንቢት ተናገር፤
የባቢሎን ንጉሥ እንዲህ ይላል
ሰራዊቴ ሰይፍ ታጥቋል፤
ብዙ ሰዎችን ለመግደልም እንደ መብረቅ የሚብለጨልጩ የተወለወሉ ሰይፋቸውን መዝዘዋል፡፡
\v 29 29. የአሞናውያን ነቢያት ሐሰተኛ ራእይ ዐይተውልሃል
የሐሰት መልእክት ነግረውሃል፡፡ ስለዚህ የእነዚያ ዐመፀኞች አንገት
በሰይፍ ይቀላል፤ ለእኔ ታማኝ ስላልነበሩ ይህ ሰራዊቴ እነርሱን
የሚያጠፋበት ጊዜ ነው፡፡›

8
21/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,8 @@
\v 30 30. በኃላ ግን ጠላቶቻቸውን የሚያርዱበት ጊዜ ሲያበቃ፣
የባቢሎን ወታደሮች ሰይፋቸውን ወደ ሰገባው ይመልሳሉ፤
ባቢሎናውያንን በተወለዱበት አገር እፈርድባቸዋለሁ፡፡
\v 31 31. እነርሱ ላይ እጅግ ስለ ተቆጣሁ
መዓቴን አፈስባቸዋለሁ
እስትንፋሴ እንደ እሳት ይፈጃቸዋል፡፡
የማጥፋት ልምድ ላላቸው ጨካኞች አሳልፌ
እሰጣቸዋለሁ፡፡

4
21/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\v 32 32. ለእሳት ማገዶ ይሆናሉ
ደማቸው በምድር ይፈስሳል፤
ከእንግዲህ ማንም አያስታውሳቸውም
እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››

3
22/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\c 22 \v 1 \v 2 1. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
2. የሰው ልጅ ሆይ፣ በነፍስ ገዳዮች በተሞላችው በኢየሩሳሌም ከተማ ለመፍረድ ተዘጋጅተሃልን? የፈጸሙትን ርኩሰት ሁሉ አስታውሳቸው፡፡
\v 3 3. እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹ሰዎችን በመግደል፤ ራሳችሁንም በማርከስ፣ ለራሳችሁ ጣዖቶች በማበጀት፣ እናንት የዚህች ከተማ ሰዎች እኔ እንዳጠፋችሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችኃል፡፡