Sat Oct 13 2018 05:46:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
bffc0c91f6
commit
144f387340
|
@ -0,0 +1,5 @@
|
|||
\v 14 14. አሁንም የሰው ልጅ ሆይ፣ ትንቢት ተናገር
|
||||
ሊሆን ባለው ነገር ምን ያህል ማዘንህን ለማሳየት
|
||||
በእጆችህ አጨብጭብ፤ ሰይፉም በመደጋገም ተወዛውዞ
|
||||
እየዞረ የሚገድል የሚያሸብርና
|
||||
የሚያርድ ሰይፍ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,9 @@
|
|||
\v 15 15. ሰዎች በፍርሃት እንዲርዱና፣ ብዙዎችም እንዲገደሉ
|
||||
ለማረድ የተዘጋጁ ሰዎችን በየከተማው ደጆች አኑሬአለሁ፡፡
|
||||
ወታደሮቹ ሰዎችን ሲጨፈጭፉ፣ ሰይፉ እንደ መብረቅ
|
||||
ያብለጨልጫል፡፡
|
||||
\v 16 16. አንተ ስለታም ሰይፍ! ማንም እስከማይተርፍ ድረስ
|
||||
ስለትህ በዞረበት በቀኝና በግራ ቆራርጥ፡፡
|
||||
\v 17 17. እኔም በድል አድራጊነት እጆቼን አጨበጭባለሁ
|
||||
ኃይለኛ ቁጣዬም ይበርዳል፡፡
|
||||
እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡››
|
Loading…
Reference in New Issue