Tue Oct 16 2018 11:39:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 11:39:05 +03:00
parent 1444ad3e87
commit 9beb0da6c9
19 changed files with 19 additions and 44 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 21 ሆኖም፣ አንድ ኀጢአተኛ ቀድሞ ያደርግ የነበረውን ክፉ ሥራ ቢያቆም፣ ሕጐቼን በታማኝነት ቢጠብቅ፣ መልካምና ቀና የሆነውን ቢያደርግ፣ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል፡፡
\v 22 ቀድሞ ስላደረገው ኀጢአት አልቀጣውም፤ ከዚያ ጊዜ አንሥቶ ባደረገው መልካም ነገር በሕይወት እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡
\v 21 ሆኖም፣ አንድ ኀጢአተኛ ቀድሞ ያደርግ የነበረውን ክፉ ሥራ ቢያቆም፣ ሕጐቼን በታማኝነት ቢጠብቅ፣ መልካምና ቀና የሆነውን ቢያደርግ፣ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል፡፡ \v 22 ቀድሞ ስላደረገው ኀጢአት አልቀጣውም፤ ከዚያ ጊዜ አንሥቶ ባደረገው መልካም ነገር በሕይወት እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 25 እናንተ የእስራኤል ሰዎች እኔ የማደርገው ትክክል አይደለም የምትሉ ከሆነ፣ ትክክል ያልሆነው እኔ የማደርገው ሳይሆን፣ እናንተ ዘወትር የምታደርጉት ነው እላችኃለሁ፡፡
\v 26 አንድ ጻድቅ ትክክል የሆነውን ማድረግ ትቶ፣ ኃጢአት ቢያደርግ ከኃጢአቱ የተነሣ ይሞታል፡፡
\v 25 እናንተ የእስራኤል ሰዎች እኔ የማደርገው ትክክል አይደለም የምትሉ ከሆነ፣ ትክክል ያልሆነው እኔ የማደርገው ሳይሆን፣ እናንተ ዘወትር የምታደርጉት ነው እላችኃለሁ፡፡ \v 26 አንድ ጻድቅ ትክክል የሆነውን ማድረግ ትቶ፣ ኃጢአት ቢያደርግ ከኃጢአቱ የተነሣ ይሞታል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 27 አንድ ክፉ ሰው መጥፎ ሥራውን ትቶ መልካም ነገርን ቢያደርግ ራሱን ከሞት ያድናል፡፡
\v 28 በክፉ ሥራው ሁሉ ቢመለስ እኔ በሕይወት እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡
\v 27 አንድ ክፉ ሰው መጥፎ ሥራውን ትቶ መልካም ነገርን ቢያደርግ ራሱን ከሞት ያድናል፡፡ \v 28 በክፉ ሥራው ሁሉ ቢመለስ እኔ በሕይወት እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 29 ሆኖም፣ እናንት እስራኤላውያን አንተ የምታደርገው ትክክለኛ ፍትሕ ያለበት አይደለም የምትሉ ከሆነ፣ እኔ ሁሌም የማደርገው ትክክልና ፍትሕ ያለበት ነው፤ ክፉ የምታደርጉት እናንተ ናችሁ እላችኃለሁ፡፡
\v 30 ስለዚህ እናንት የእስራኤል ሕዝብ፣ እኔ ጌታ ያህዌ እንዳደረጋችሁት መጠን በእናንተ ላይ እፈርዳለሁ፡፡ ንስሐ ግቡ! ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ! እንደዚያ ከሆነ ካደረጋችሁት ክፉ ነገር የተነሣ አላጠፋችሁም፡፡
\v 29 ሆኖም፣ እናንት እስራኤላውያን አንተ የምታደርገው ትክክለኛ ፍትሕ ያለበት አይደለም የምትሉ ከሆነ፣ እኔ ሁሌም የማደርገው ትክክልና ፍትሕ ያለበት ነው፤ ክፉ የምታደርጉት እናንተ ናችሁ እላችኋለሁ፡፡ \v 30 ስለዚህ እናንት የእስራኤል ሕዝብ፣ እኔ ጌታ ያህዌ እንዳደረጋችሁት መጠን በእናንተ ላይ እፈርዳለሁ፡፡ ንስሐ ግቡ! ከክፉ ሥራችሁ ተመለሱ! እንደዚያ ከሆነ ካደረጋችሁት ክፉ ነገር የተነሣ አላጠፋችሁም፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 31 ከክፉ ሥራችሁ ሁሉ ተላቃችሁ አዲስ መንፈስና አዲስ ልብ ይኑራችሁ፤ እናንት እስራኤላውያን ለምን ትሞታላችሁ?
\v 32 እኔ ማንም ሰው እንዲሞት አልፈልግም፤ ስለዚህ ሁላችም ከኀጢአታችሁ ተመልሳችሁ በሕይወት ኑሩ፤ ‹‹ይህን የተናገረ ጌታ ያህዌ ነው፡፡
\v 31 ከክፉ ሥራችሁ ሁሉ ተላቃችሁ አዲስ መንፈስና አዲስ ልብ ይኑራችሁ፤ እናንት እስራኤላውያን ለምን ትሞታላችሁ? \v 32 እኔ ማንም ሰው እንዲሞት አልፈልግም፤ ስለዚህ ሁላችም ከኀጢአታችሁ ተመልሳችሁ በሕይወት ኑሩ፤ ‹‹ይህን የተናገረ ጌታ ያህዌ ነው፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 19 \v 1 ያህዌ፣ እንዲህ አለኝ፤ \v 2 ‹‹ሕዝቅኤል ሆይ፣ ስለ እስራኤል መሪዎች ሙሾ አውጣ እንዲህም በል፤ እናትህ በሌሎች አንበሶች መካከል ግልገሎቿን ያሳደገች ብርቱ አንበሳ ነበረች፡፡
\v 3 ከልጆቿ አንዱን እንስሶችን ማዳን አስተማረችው፤ እርሱም ሰዎችን እንኳ የሚገድልና የሚበላ ሆነ፡፡
\v 4 አሕዛብ ስለ እርሱ ሰሙ በጉድጓዳቸውም ገብቶ ተያዘ፤ በመንጠቆም አፍንጫውን ሰንገው እየጐተቱ ወደ ግብፅ ወሰዱት፡፡
\c 19 \v 1 ያህዌ፣ እንዲህ አለኝ፤ \v 2 ‹‹ሕዝቅኤል ሆይ፣ ስለ እስራኤል መሪዎች ሙሾ አውጣ እንዲህም በል፤ እናትህ በሌሎች አንበሶች መካከል ግልገሎቿን ያሳደገች ብርቱ አንበሳ ነበረች፡፡ \v 3 ከልጆቿ አንዱን እንስሶችን ማዳን አስተማረችው፤ እርሱም ሰዎችን እንኳ የሚገድልና የሚበላ ሆነ፡፡ \v 4 አሕዛብ ስለ እርሱ ሰሙ በጉድጓዳቸውም ገብቶ ተያዘ፤ በመንጠቆም አፍንጫውን ሰንገው እየጐተቱ ወደ ግብፅ ወሰዱት፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 5 እናቱ ይመለሳል በማለት ጠበቀችው፤ ሆኖም እንደ ጠበቀችው አልሆነም፡፡ ስለዚህ ሌላውን ግልገል ወስዳ ብርቱ አንበሳ አድርጋ አሳደገችው፡፡
\v 6 ከሌሎች አንበሶች ጋር ሆኖ እንስሶችን ማደን ጀመረ፤ ሰዎችንም እንኳ አድኖ መብላት ተማረ፡፡
\v 7 ምሽጐቻቸውን ሰባበረ፤ ከተሞቻቸውንም አፈራረሰ፤ እርሱ ባገሳ ቁጥር ምድሪቱና የሚኖሩባት ሰዎች ሁሉ ይሸበራሉ፡፡
\v 5 እናቱ ይመለሳል በማለት ጠበቀችው፤ ሆኖም እንደ ጠበቀችው አልሆነም፡፡ ስለዚህ ሌላውን ግልገል ወስዳ ብርቱ አንበሳ አድርጋ አሳደገችው፡፡ \v 6 ከሌሎች አንበሶች ጋር ሆኖ እንስሶችን ማደን ጀመረ፤ ሰዎችንም እንኳ አድኖ መብላት ተማረ፡፡ \v 7 ምሽጐቻቸውን ሰባበረ፤ ከተሞቻቸውንም አፈራረሰ፤ እርሱ ባገሳ ቁጥር ምድሪቱና የሚኖሩባት ሰዎች ሁሉ ይሸበራሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 ሕዝቦች ሁሉ በእርሱ ላይ ተነሡበት፤ ከተለያዩ ቦታዎች መጥተው መረባቸውን ዘርግተው ያዙት፡፡
\v 9 በብረት ወጥመድ አግብተው፤ በሰንሰለት እየጐተቱ ወደ ባቢሎን ንጉሥ ወሰዱት፡፡ ድምፁ ዳግመኛ በእስራኤል ኮረብቶች እንዳይሰማ ተራራው ላይ ወዳለው እስር ቤት አግብተው ቆለፉበት፡፡
\v 8 ሕዝቦች ሁሉ በእርሱ ላይ ተነሡበት፤ ከተለያዩ ቦታዎች መጥተው መረባቸውን ዘርግተው ያዙት፡፡ \v 9 በብረት ወጥመድ አግብተው፤ በሰንሰለት እየጐተቱ ወደ ባቢሎን ንጉሥ ወሰዱት፡፡ ድምፁ ዳግመኛ በእስራኤል ኮረብቶች እንዳይሰማ ተራራው ላይ ወዳለው እስር ቤት አግብተው ቆለፉበት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 እናትህ በውሃ አጠገብ እንደ ተተከለች የወይን ተክል ሆነች፡፡
\v 11 የወይኑ ተክል አድጐ በዙሪያው ካሉት ዛፎች ሁሉ በለጠ፤ ሰዎችም ምን ያህል ጤነኛና ጠንካራ መሆኑን ማየት ቻሉ፡፡ ቅርንጫፎቿ ብርቱ ስለ ነበሩ፣ በትረ መንግሥት እስከሚገኝባቸው ድረስ አደጉ፡፡
\v 10 እናትህ በውሃ አጠገብ እንደ ተተከለች የወይን ተክል ሆነች፡፡ \v 11 የወይኑ ተክል አድጐ በዙሪያው ካሉት ዛፎች ሁሉ በለጠ፤ ሰዎችም ምን ያህል ጤነኛና ጠንካራ መሆኑን ማየት ቻሉ፡፡ ቅርንጫፎቿ ብርቱ ስለ ነበሩ፣ በትረ መንግሥት እስከሚገኝባቸው ድረስ አደጉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 ያህዌ ግን በጣም ተቆጣ፤ የወይን ተክሉን ከሥሩ ነቅሎ ወደ ምድር ጣለው፣ ብርቱዎቹ ቅርንጫፎቹም ጠውልገው በእሳት ተቃጠሉ፡፡
\v 13 አሁን ያህዌ ውሃ በተጠማ ደረቅ ምድር በረሐ ውስጥ ተከላት፡፡
\v 12 ያህዌ ግን በጣም ተቆጣ፤ የወይን ተክሉን ከሥሩ ነቅሎ ወደ ምድር ጣለው፣ ብርቱዎቹ ቅርንጫፎቹም ጠውልገው በእሳት ተቃጠሉ፡፡ \v 13 አሁን ያህዌ ውሃ በተጠማ ደረቅ ምድር በረሐ ውስጥ ተከላት፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 2 ያህዌም እንዲህ የሚል መልእክት ሰጠኝ
\v 3 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገሩቸው፣ ‹የመጣችሁት ከእኔ መልእክት ለመስማት ነውን? በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ከእኔ ጠይቃችሁ እንድትረዱ አልፈቅድም› ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 2 ያህዌም እንዲህ የሚል መልእክት ሰጠኝ \v 3 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሽማግሌዎች እንዲህ ብለህ ንገሩቸው፣ ‹የመጣችሁት ከእኔ መልእክት ለመስማት ነውን? በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ከእኔ ጠይቃችሁ እንድትረዱ አልፈቅድም› ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 4 እነዚህን ሰዎች ለማስጠንቀቅ ፈቃደኛ ከሆንህ፣ የቀድሞ አባቶቻቸውን አስጸያፊ ተግባር ግለጽላቸው፡፡
\v 5 እንዲህም በላቸው፣ ‹እስራኤልን በመረጥሁበት ቀን፣ ገና በግብፅ እያሉ ለእስራኤል እጄን አንሥቼ ማልሁላቸው፤ እንዲህም አልኃቸው፣ ‹እኔ ያህዌ አምላካችሁ ነኝ፡፡
\v 6 ከግብፅ አውጥቼ እኔ ወደ መረጥሁላችሁ ምድር አመጣችኃለሁ፤ ያ ምድር በዓለም ካሉ ቦታዎች ሁሉ በጣም የተዋበ ምድር ነው፡፡
\v 4 እነዚህን ሰዎች ለማስጠንቀቅ ፈቃደኛ ከሆንህ፣ የቀድሞ አባቶቻቸውን አስጸያፊ ተግባር ግለጽላቸው፡፡ \v 5 እንዲህም በላቸው፣ ‹እስራኤልን በመረጥሁበት ቀን፣ ገና በግብፅ እያሉ ለእስራኤል እጄን አንሥቼ ማልሁላቸው፤ እንዲህም አልኃቸው፣ ‹እኔ ያህዌ አምላካችሁ ነኝ፡፡ \v 6 ከግብፅ አውጥቼ እኔ ወደ መረጥሁላችሁ ምድር አመጣችኃለሁ፤ ያ ምድር በዓለም ካሉ ቦታዎች ሁሉ በጣም የተዋበ ምድር ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 8 እነርሱ ግን እኔ ላይ ዐመፁ፤ ሊሰሙኝም አልፈለጉም፡፡ የሚወዷቸውን ርኩስ ጣዖቶች አላራቁም፡፡ እኔም በዚያው በግብፅ ምድር መዓቴን በላያቸው ላፈስስ፣ ቁጣዬንም ላወርድባቸው ወስኜ ነበር፡፡
\v 9 ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እንዳያፌዙና እኔን ኃይል የለውም እንዳይሉ ስለ ስሜ ክብር ያንን ከማድረግ ተቆጠብሁ፤ ሕዝቤን ከግብፅ ሳወጣ እንዲያዩ ፈለግሁ፡፡
\v 8 እነርሱ ግን እኔ ላይ ዐመፁ፤ ሊሰሙኝም አልፈለጉም፡፡ የሚወዷቸውን ርኩስ ጣዖቶች አላራቁም፡፡ እኔም በዚያው በግብፅ ምድር መዓቴን በላያቸው ላፈስስ፣ ቁጣዬንም ላወርድባቸው ወስኜ ነበር፡፡ \v 9 ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እንዳያፌዙና እኔን ኃይል የለውም እንዳይሉ ስለ ስሜ ክብር ያንን ከማድረግ ተቆጠብሁ፤ ሕዝቤን ከግብፅ ሳወጣ እንዲያዩ ፈለግሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 10 ስለዚህ ከግብፅ አውጥቼ ወደ ምድረ በዳ አመጣኃቸው፡፡
\v 11 እንዲታዘዙትና በሕይወትም እንዲኖሩ ሕጌንና ሥርዐቴን ሁሉ ሰጠኃቸው፡፡
\v 12 ደግሞም፣ እኔ ያህዌ ለክብሬ እንደ ለየኃቸው ያውቁ ዘንድ በእኔና በእነርሱ መካከል ምልክት እንዲሆን ሰንበትን ሰጠኃቸው፡፡
\v 10 ስለዚህ ከግብፅ አውጥቼ ወደ ምድረ በዳ አመጣኋቸው፡፡ \v 11 እንዲታዘዙትና በሕይወትም እንዲኖሩ ሕጌንና ሥርዐቴን ሁሉ ሰጠኋቸው፡፡ \v 12 ደግሞም፣ እኔ ያህዌ ለክብሬ እንደ ለየኋቸው ያውቁ ዘንድ በእኔና በእነርሱ መካከል ምልክት እንዲሆን ሰንበትን ሰጠኃቸው፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 ነገር ግን የእስራኤል ሕዝብ በምድረ በዳ ዐመፁብኝ፤ ቢጠብቁት ኖሮ በሕይወት ያኖራቸው የነበረውን ትእዛዜን አልጠበቁም፤ ሕጌንም ተላለፉ፣ ሰንበቴንም እንደ ማንኛውም ሌላ ቀን አደረጉት፡፡ እኔም እጅግ ተቆጥቼ በምድረ በዳም ላጠፋቸው ወስኜ ነበር፡፡
\v 14 ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እኔን እንዳያቃልሉና ሕዝቤን ከግብፅ ማውጣት የምችል ኃያል አምላክ መሆኔን እንዲያዩ ስሜ እንዳይረክስ ስለ ስሜ ተጠነቀቅሁ፡፡
\v 13 ነገር ግን የእስራኤል ሕዝብ በምድረ በዳ ዐመፁብኝ፤ ቢጠብቁት ኖሮ በሕይወት ያኖራቸው የነበረውን ትእዛዜን አልጠበቁም፤ ሕጌንም ተላለፉ፣ ሰንበቴንም እንደ ማንኛውም ሌላ ቀን አደረጉት፡፡ እኔም እጅግ ተቆጥቼ በምድረ በዳም ላጠፋቸው ወስኜ ነበር፡፡ \v 14 ነገር ግን ሌሎች ሕዝቦች እኔን እንዳያቃልሉና ሕዝቤን ከግብፅ ማውጣት የምችል ኃያል አምላክ መሆኔን እንዲያዩ ስሜ እንዳይረክስ ስለ ስሜ ተጠነቀቅሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 15 ደግሞም ከምድር ሁሉ ይልቅ ውብ ወደ ሆነችው፣ እንደምሰጣቸውም ቃል ወደ ገባሁላቸው ምድር እንደማላስገባቸው እጆቼን አንሥቼ ማልሁ፡፡
\v 16 ምክንያቱም ሕጐቼን ተላልፈዋል፤ ሥርዐቴን አልጠበቁም፤ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፤ ጣዖቶችን በማምለክ ጸንተዋል፡፡
\v 17 እኔ ግን በምድረ በዳ እንዳላጠፋቸው እጅግ ራራሁላቸው፡፡
\v 15 ደግሞም ከምድር ሁሉ ይልቅ ውብ ወደ ሆነችው፣ እንደምሰጣቸውም ቃል ወደ ገባሁላቸው ምድር እንደማላስገባቸው እጆቼን አንሥቼ ማልሁ፡፡ \v 16 ምክንያቱም ሕጐቼን ተላልፈዋል፤ ሥርዐቴን አልጠበቁም፤ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፤ ጣዖቶችን በማምለክ ጸንተዋል፡፡ \v 17 እኔ ግን በምድረ በዳ እንዳላጠፋቸው እጅግ ራራሁላቸው፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 18 ለልጆቻቸውም እንዲህ አልኃቸው፣ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት አታድርጉ፤ ጣዖቶቻቸውን አታምልኩ፡፡
\v 19 እኔ አምላካችሁ ያህዌ ነኝ፡፡ ሕጌንና ትእዛዜን በጥንቃቄ ጠብቁ፡፡
\v 20 እናንተ የእኔ ለመሆናችሁ ምልክት የሆነውን ሰንበቴን አክብሩ፡፡
\v 18 ለልጆቻቸውም እንዲህ አልኃቸው፣ አባቶቻችሁ እንዳደረጉት አታድርጉ፤ ጣዖቶቻቸውን አታምልኩ፡፡ \v 19 እኔ አምላካችሁ ያህዌ ነኝ፡፡ ሕጌንና ትእዛዜን በጥንቃቄ ጠብቁ፡፡ \v 20 እናንተ የእኔ ለመሆናችሁ ምልክት የሆነውን ሰንበቴን አክብሩ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 21 ሆኖም፣ ልጆቻቸውም በእኔ ላይ ዐመፀ፤ ቢታዘዙት ኖሮ፣ በሕይወት የሚኖሩበትን ሥርዐቴን አልተከተሉም፤ ሕጌን ለመጠበቅ አልተጉም፤ ሰንበቴንም እንደ ሌላው ቀን አደረጉ፡፡ እኔም በምድረ በዳ አጠፋቸዋለሁ፡፡ ብዬ ነበር፡፡
\v 22 ነገር ግን ከግብፅ ሳወጣቸው ያዩ ሕዝቦች ያህዌ ኃይል የለውም ብለው እንዳይሳለቁ ያንን ከማድረግ ተቆጠብሁ፡፡
\v 21 ሆኖም፣ ልጆቻቸውም በእኔ ላይ ዐመፀ፤ ቢታዘዙት ኖሮ፣ በሕይወት የሚኖሩበትን ሥርዐቴን አልተከተሉም፤ ሕጌን ለመጠበቅ አልተጉም፤ ሰንበቴንም እንደ ሌላው ቀን አደረጉ፡፡ እኔም በምድረ በዳ አጠፋቸዋለሁ፡፡ ብዬ ነበር፡፡ \v 22 ነገር ግን ከግብፅ ሳወጣቸው ያዩ ሕዝቦች ያህዌ ኃይል የለውም ብለው እንዳይሳለቁ ያንን ከማድረግ ተቆጠብሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 23 ስለዚህ በአሕዛብ መካከል እንደምበትናቸውና ወደ ተለያዩ አገሮች እንደማፈልሳቸው በምድረ በዳ እጄን አንሥቼ በፊታቸው ማልሁ፡፡
\v 24 ምክንያቱም ሕጌን ስለ ተላለፉ፣ ሥርዐቴንም ስላልተከተሉ፣ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን ስላደረጉና አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው ከነበሩ ጣዖቶች ጋር ስለ ተጣበቁ ነው፡፡
\v 23 ስለዚህ በአሕዛብ መካከል እንደምበትናቸውና ወደ ተለያዩ አገሮች እንደማፈልሳቸው በምድረ በዳ እጄን አንሥቼ በፊታቸው ማልሁ፡፡ \v 24 ምክንያቱም ሕጌን ስለ ተላለፉ፣ ሥርዐቴንም ስላልተከተሉ፣ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን ስላደረጉና አባቶቻቸው ሲያመልኳቸው ከነበሩ ጣዖቶች ጋር ስለ ተጣበቁ ነው፡፡