Tue Oct 16 2018 11:37:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 11:37:05 +03:00
parent 3486a3515e
commit 1444ad3e87
23 changed files with 23 additions and 52 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 49 እኔ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ በራሴ እምላለሁ፤ አንቺና ሴት ልጆችሽ ያደረጋችሁትን እህትሽ ሰዶምና ልጆቿ እንኳ አላደረጉም፡፡
\v 50 የእኅትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነው፤ እርሷና ሴት ልጆቿ እብሪተኞች፣ ጥጋበኞችና ደንታ ቢሶች ነበሩ፤ ድኾችንና ችግረኞችን አይረዱም ነበር፡፡
\v 49 እኔ ያህዌ ሕያው እንደ መሆኔ በራሴ እምላለሁ፤ አንቺና ሴት ልጆችሽ ያደረጋችሁትን እህትሽ ሰዶምና ልጆቿ እንኳ አላደረጉም፡፡ \v 50 የእኅትሽ የሰዶም ኀጢአት ይህ ነው፤ እርሷና ሴት ልጆቿ እብሪተኞች፣ ጥጋበኞችና ደንታ ቢሶች ነበሩ፤ ድኾችንና ችግረኞችን አይረዱም ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 51 ኩራተኞች ነበሩ፤ በፊቴ አስጸያፊ ተግባር መፈጸማቸውን ባየሁ ጊዜም አስወገድኃቸው፡፡
\v 52 ሰማርያም ብትሆን የአንቺን ግማሽ ያህል እንኳ ኃጢአት አልሠራችም፤ ከእርሷ ይበልጥ አንቺ እጅግ አስጸያፊ የሆነ ኀጢአት አድርገሻል፡፡ የአንቺ ርኩሰት ከሰማርያ ጋር ሲመዘን እነርሱን ምንም በደል የሌለባቸው ያስመስላቸዋል፡፡
\v 51 ኩራተኞች ነበሩ፤ በፊቴ አስጸያፊ ተግባር መፈጸማቸውን ባየሁ ጊዜም አስወገድኃቸው፡፡ \v 52 ሰማርያም ብትሆን የአንቺን ግማሽ ያህል እንኳ ኃጢአት አልሠራችም፤ ከእርሷ ይበልጥ አንቺ እጅግ አስጸያፊ የሆነ ኀጢአት አድርገሻል፡፡ የአንቺ ርኩሰት ከሰማርያ ጋር ሲመዘን እነርሱን ምንም በደል የሌለባቸው ያስመስላቸዋል፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 53 የአንቺ ኀጢአት እጅግ የከፋ በመሆኑ የእነርሱን ዐመፅ ቀላል ያደርገዋል፡፡ ስለዚህም ከእነርሱ የበለጠ እቀጣሻለሁ፤ ከዚህም የተነሣ እጅግ ታፍሪያለሽ እጅግም ትዋረጂያለሽ፡፡
\v 54 ሆኖም፣ አንድ ቀን የሰዶምና የሰማርያን፣ በአጠገባቸው ያሉ ከተሞችንም ምርኮ እመልሳለሁ፤ የእነርሱን በምመልስበት ጊዜ፣ የአንቺንም ምርኮ እመልሳለሁ፡፡
\v 55 ካደረግሽው ክፉ ተግባር የተነሣ በጣም ታፍሪያለሽ፤ ይህም የእነዚያ ከተማ ሰዎችን ደስ ያሰኛቸዋል፡፡
\v 53 የአንቺ ኀጢአት እጅግ የከፋ በመሆኑ የእነርሱን ዐመፅ ቀላል ያደርገዋል፡፡ ስለዚህም ከእነርሱ የበለጠ እቀጣሻለሁ፤ ከዚህም የተነሣ እጅግ ታፍሪያለሽ እጅግም ትዋረጂያለሽ፡፡ \v 54 ሆኖም፣ አንድ ቀን የሰዶምና የሰማርያን፣ በአጠገባቸው ያሉ ከተሞችንም ምርኮ እመልሳለሁ፤ የእነርሱን በምመልስበት ጊዜ፣ የአንቺንም ምርኮ እመልሳለሁ፡፡ \v 55 ካደረግሽው ክፉ ተግባር የተነሣ በጣም ታፍሪያለሽ፤ ይህም የእነዚያ ከተማ ሰዎችን ደስ ያሰኛቸዋል፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 56 የሰዶምና የሰማርያ ሰዎች እንደ ገና ይበለጽጋሉ፤ አንቺና አጠገብሽ ያሉ ከተሞች ሰዎችም እንደ ገና ትበለጽጋላችሁ፡፡
\v 57 የሰዶም ሰዎችን እጅግ ንቀሻቸው ነበር፤
\v 58 ይህም ከእርሷ ይልቅ አንቺ የበለጠ ዐመፀኛ መሆንሽ ከመገለጡ በፊት ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የኤዶምና የፍልስጥኤም ሰዎች ይሰድቡሻል፤ ይንቁሻል፡፡
\v 56 የሰዶምና የሰማርያ ሰዎች እንደ ገና ይበለጽጋሉ፤ አንቺና አጠገብሽ ያሉ ከተሞች ሰዎችም እንደ ገና ትበለጽጋላችሁ፡፡ \v 57 የሰዶም ሰዎችን እጅግ ንቀሻቸው ነበር፤ \v 58 ይህም ከእርሷ ይልቅ አንቺ የበለጠ ዐመፀኛ መሆንሽ ከመገለጡ በፊት ነበር፡፡ አሁን ደግሞ የኤዶምና የፍልስጥኤም ሰዎች ይሰድቡሻል፤ ይንቁሻል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 60 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ቃል ኪዳኔን በማፍረስ መሐላዬን ንቀሻልና ተገቢውን ቅጣት ከእኔ ዘንድ ትቀበያለሽ፡፡
\v 61 ነገር ግን በወጣትነትሽ ዘመን ከአንቺ ጋር የገባሁን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፡፡ እንደ ሴት ልጆችሽ የሆኑትን ሆኖም፣ ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ዐይነት ኪዳን የሌላቸውን የሰዶምና የሰማርያ ሰዎችን ስትቀበዪ ባደረግሽው ክፉ ሥራ ሁሉ ታፍሪያለሽ፡፡
\v 60 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ቃል ኪዳኔን በማፍረስ መሐላዬን ንቀሻልና ተገቢውን ቅጣት ከእኔ ዘንድ ትቀበያለሽ፡፡ \v 61 ነገር ግን በወጣትነትሽ ዘመን ከአንቺ ጋር የገባሁን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፡፡ እንደ ሴት ልጆችሽ የሆኑትን ሆኖም፣ ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ዐይነት ኪዳን የሌላቸውን የሰዶምና የሰማርያ ሰዎችን ስትቀበዪ ባደረግሽው ክፉ ሥራ ሁሉ ታፍሪያለሽ፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\c 17 \v 1 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤
\v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሕዝብ እንቆቅልሽ አቅርብላቸው፤ በምሳሌም አብራርተህ ግለጥላቸው፡፡
\v 3 እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ትልልቅ ክንፎችና የተዋቡ ላባዎች የነበሩት ንስር ወደ ሊባኖስ በረረ፤ በአንድ የሊባኖስ ዛፍ ጫፍ ላይ ሲያርፍ
\v 4 ጫፉ ተሰበረ፡፡ ንስሩም ብዙ ነጋዴዎች ወዳሉበት ወደ ከነዓን አምጥቶ እዚያ ካሉ ከተሞች አንዱ ላይ ተከለው፡፡
\c 17 \v 1 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤ \v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሕዝብ እንቆቅልሽ አቅርብላቸው፤ በምሳሌም አብራርተህ ግለጥላቸው፡፡ \v 3 እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ትልልቅ ክንፎችና የተዋቡ ላባዎች የነበሩት ንስር ወደ ሊባኖስ በረረ፤ በአንድ የሊባኖስ ዛፍ ጫፍ ላይ ሲያርፍ \v 4 ጫፉ ተሰበረ፡፡ ንስሩም ብዙ ነጋዴዎች ወዳሉበት ወደ ከነዓን አምጥቶ እዚያ ካሉ ከተሞች አንዱ ላይ ተከለው፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 5 ከዚያም በኋላ ከእስራኤል ምድር ዘር ወስዶ፣ በአንድ ለም በሆነ ቦታ አኖረው፤ ውሃ እንደ ልብ ባለበት ቦታ አጠገብ እንደ አኻያ ዛፍ ተከለው፡፡
\v 6 በበቀለም ጊዜ አጭርና ወደ ጐን የተንሰራፋ የወይን ተክል ሆነ፤ ቅርንጫፎችን አወጣ፤ ለምለም ቅጠሎችንም አበቀለ፡፡
\v 5 ከዚያም በኋላ ከእስራኤል ምድር ዘር ወስዶ፣ በአንድ ለም በሆነ ቦታ አኖረው፤ ውሃ እንደ ልብ ባለበት ቦታ አጠገብ እንደ አኻያ ዛፍ ተከለው፡፡ \v 6 በበቀለም ጊዜ አጭርና ወደ ጐን የተንሰራፋ የወይን ተክል ሆነ፤ ቅርንጫፎችን አወጣ፤ ለምለም ቅጠሎችንም አበቀለ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 7 ደግሞም ታላላቅ ክንፎችና ብዙ ላባዎች ያሉት ሌላ ንስር ነበረ፤ የተተከለው የወይን ተክል ውሃ እንዲያጠጣው ቅርንጫፎቹን ወደ ንስሩ ዘረጋ፡፡
\v 8 ይህ የሆነው የወይን ተክሉ ብዙ ውሃ ባለበት ለም አፈር ላይ ተተክሎ እያለ፣ ቅርንጫፎች አውጥቶና መልካም የወይን ፍሬ አፍርቶ በነበረበት ጊዜ ነበር፡፡
\v 7 ደግሞም ታላላቅ ክንፎችና ብዙ ላባዎች ያሉት ሌላ ንስር ነበረ፤ የተተከለው የወይን ተክል ውሃ እንዲያጠጣው ቅርንጫፎቹን ወደ ንስሩ ዘረጋ፡፡ \v 8 ይህ የሆነው የወይን ተክሉ ብዙ ውሃ ባለበት ለም አፈር ላይ ተተክሎ እያለ፣ ቅርንጫፎች አውጥቶና መልካም የወይን ፍሬ አፍርቶ በነበረበት ጊዜ ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 ይህን ለሕዝቡ ከነገርህ በኃላ፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ያ የወይን ተክል አይጸድቅም፣ የተከለው ንስር ከሥሩ ይነቅለዋል፤ ፍሬዎቹ ይረግፋሉ፤ ቅጠሎቹም ይጠወልጋሉ፡፡ ተክሉን ከሥሩ ለመንቀል ብርቱ ጉልበት ወይም ብዙ ሰዎች አያስፈልጉም፡፡
\v 10 እንደ ገና ቢተክሉትም ተመልሶ አይጸድቅም፡፡ ከምሥራቅ የሚመጣ ሞቃት ነፋስ ሲመታው በዚያው በተተከለበት ቦታ እያለ ጨርሶ ይጠወልጋል፡፡
\v 9 ይህን ለሕዝቡ ከነገርህ በኃላ፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ያ የወይን ተክል አይጸድቅም፣ የተከለው ንስር ከሥሩ ይነቅለዋል፤ ፍሬዎቹ ይረግፋሉ፤ ቅጠሎቹም ይጠወልጋሉ፡፡ ተክሉን ከሥሩ ለመንቀል ብርቱ ጉልበት ወይም ብዙ ሰዎች አያስፈልጉም፡፡ \v 10 እንደ ገና ቢተክሉትም ተመልሶ አይጸድቅም፡፡ ከምሥራቅ የሚመጣ ሞቃት ነፋስ ሲመታው በዚያው በተተከለበት ቦታ እያለ ጨርሶ ይጠወልጋል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 11 ያህዌም እንዲህ አለኝ፤
\v 12 የምሳሌውን ትርጒም መረዳት ይችሉ እንደሁ እስቲ እነዚያን ዐመፀኞች ጠይቃቸው፤ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ንጉሡንና መሳፍንቱን ወደ ባቢሎን እንደ ወሰዳቸው ንገራቸው፤
\v 11 ያህዌም እንዲህ አለኝ፤ \v 12 የምሳሌውን ትርጒም መረዳት ይችሉ እንደሁ እስቲ እነዚያን ዐመፀኞች ጠይቃቸው፤ የባቢሎን ንጉሥ ወደ ኢየሩሳሌም መጥቶ ንጉሡንና መሳፍንቱን ወደ ባቢሎን እንደ ወሰዳቸው ንገራቸው፤

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 ከዚያም ከንጉሥ የቅርብ ዘመዶች አንዱን ወስዶ አነገሠው፤ ለእርሱ ታማኝ እንዲሆንለትም ቃል አስገባው፡፡ የባቢሎን ንጉሥ ሌሎች የታወቁ የይሁዳ ሰዎችንም ወደ ባቢሎን ወሰደ፤
\v 14 ይህንንም ያደረገው የይሁዳ መንግሥት ከእንግዲህ እንዳይነሣና ኃያል እንዳይሆን ነበር፡፡ የባቢሎን ንጉሥ ዕቅድ ሕዝቡ ለባቢሎን ንጉሥ የገባውን ቃል የማይጠብቅ እስከ ሆነ ድረስ፣ የይሁዳ መንግሥት ጨርሶ እንዲጠፋ ነበር፡፡
\v 13 ከዚያም ከንጉሥ የቅርብ ዘመዶች አንዱን ወስዶ አነገሠው፤ ለእርሱ ታማኝ እንዲሆንለትም ቃል አስገባው፡፡ የባቢሎን ንጉሥ ሌሎች የታወቁ የይሁዳ ሰዎችንም ወደ ባቢሎን ወሰደ፤ \v 14 ይህንንም ያደረገው የይሁዳ መንግሥት ከእንግዲህ እንዳይነሣና ኃያል እንዳይሆን ነበር፡፡ የባቢሎን ንጉሥ ዕቅድ ሕዝቡ ለባቢሎን ንጉሥ የገባውን ቃል የማይጠብቅ እስከ ሆነ ድረስ፣ የይሁዳ መንግሥት ጨርሶ እንዲጠፋ ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 15 የባቢሎንን ሠራዊት መውጋት የሚችልበት ፈረሶችና ሰራዊት እንዲልክለት ወደ ግብፅ ባለ ሥልጣኖች መልእክተኞችን በመላክ የይሁዳ ንጉሥ የባቢሎን ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ ይህ ዕቅዱ ግን አልተሳካለትም፤ የገቡትን ውል የሚያፈርሱ ገዦች በፍጹም ማምለጥ አይችሉም፡፡
\v 16 እኔ ጌታ ያህዌ በሕያውነቴ እምላለሁ፣ ይህ ንጉሥ በዙፋን ላይ ካስቀመጠው ከባቢሎን ንጉሥ ጋር በመሐላ የገባውን ቃል በማፍረሱ በባቢሎን ይሞታል፡፡
\v 15 የባቢሎንን ሠራዊት መውጋት የሚችልበት ፈረሶችና ሰራዊት እንዲልክለት ወደ ግብፅ ባለ ሥልጣኖች መልእክተኞችን በመላክ የይሁዳ ንጉሥ የባቢሎን ንጉሥ ላይ ዐመፀ፤ ይህ ዕቅዱ ግን አልተሳካለትም፤ የገቡትን ውል የሚያፈርሱ ገዦች በፍጹም ማምለጥ አይችሉም፡፡ \v 16 እኔ ጌታ ያህዌ በሕያውነቴ እምላለሁ፣ ይህ ንጉሥ በዙፋን ላይ ካስቀመጠው ከባቢሎን ንጉሥ ጋር በመሐላ የገባውን ቃል በማፍረሱ በባቢሎን ይሞታል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 17 ባቢሎናውያን ብዙ ሰዎችን ለመግደል በከተማው ዙሪያ ቦይ ቆፍረው ዐፈር በመደልደል ምሽግ ስለሚሠሩ እጅግ ብዙ ሠራዊት ይዞ የሚመጣው የግብፅ ንጉሥ የይሁዳን ንጉሥ መርዳት አይችልም፡፡
\v 18 የይሁዳ ንጉሥ መሐላውን በመናቅ ቃል ኪዳኑንም በማፍረስ፣ እጁን ከሰጠ በኃላ እርዳታ ለማግኘት ወደ ግብፅ ባለ ሥልጣኖች መልእክተኞች ልኮአልና ከባቢሎን ንጉሥ ቅጣት አያመልጥም፡፡
\v 17 ባቢሎናውያን ብዙ ሰዎችን ለመግደል በከተማው ዙሪያ ቦይ ቆፍረው ዐፈር በመደልደል ምሽግ ስለሚሠሩ እጅግ ብዙ ሠራዊት ይዞ የሚመጣው የግብፅ ንጉሥ የይሁዳን ንጉሥ መርዳት አይችልም፡፡ \v 18 የይሁዳ ንጉሥ መሐላውን በመናቅ ቃል ኪዳኑንም በማፍረስ፣ እጁን ከሰጠ በኃላ እርዳታ ለማግኘት ወደ ግብፅ ባለ ሥልጣኖች መልእክተኞች ልኮአልና ከባቢሎን ንጉሥ ቅጣት አያመልጥም፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 19 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ያቃለለውን መሐላዬንና ያፈረሰውን ኪዳኔን በራሱ ላይ አመጣለሁ፡፡
\v 20 መረቤን በላዩ እዘረጋለሁ፤ በወጥመድም ይያዛል፤ ወደ ባቢሎን እወስደዋለሁ፤ በእኔ ላይ ስላመፀም በዚያ እፈርድበታለሁ፡፡
\v 21 ማምለጥ የሞከረ ሰራዊቱ በጠላቶቻቸው ሰይፍ ይገደላሉ፤ በሕይወት የተረፉትም በተለያዩ አቅጣጫ ይበተናሉ፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ሥልጣን እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡
\v 19 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ በሕያውነቴ እምላለሁ፤ ያቃለለውን መሐላዬንና ያፈረሰውን ኪዳኔን በራሱ ላይ አመጣለሁ፡፡ \v 20 መረቤን በላዩ እዘረጋለሁ፤ በወጥመድም ይያዛል፤ ወደ ባቢሎን እወስደዋለሁ፤ በእኔ ላይ ስላመፀም በዚያ እፈርድበታለሁ፡፡ \v 21 ማምለጥ የሞከረ ሰራዊቱ በጠላቶቻቸው ሰይፍ ይገደላሉ፤ በሕይወት የተረፉትም በተለያዩ አቅጣጫ ይበተናሉ፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ሥልጣን እንዳለኝ ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\c 18 \v 1 የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤
\v 2 ስለ እስራኤል ምድር፣ ‹‹ወላጆች ጐምዛዛ የወይን ፍሬ በሉ፤ ነገር ግን የልጆቻቸውን ጥርስ አጠረሱ›› የሚል ምሳሌ ትናገራላችሁ፡፡ እንዲህ ስትሉ የቀደሙ ወላጆቻችሁ ለፈጸሙት ኃጢአት እናንተ እየተቀጣችሁ መሆኑን መናገራችሁ ነው፡፡
\c 18 \v 1 የያህዌ ቃል እንዲህ ሲል ወደ እኔ መጣ፤ \v 2 ስለ እስራኤል ምድር፣ ‹‹ወላጆች ጐምዛዛ የወይን ፍሬ በሉ፤ ነገር ግን የልጆቻቸውን ጥርስ አጠረሱ›› የሚል ምሳሌ ትናገራላችሁ፡፡ እንዲህ ስትሉ የቀደሙ ወላጆቻችሁ ለፈጸሙት ኃጢአት እናንተ እየተቀጣችሁ መሆኑን መናገራችሁ ነው፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 3 ነገር ግን እኔ ጌታ ያህዌ በሕያውነቴ አምላሁ፤ እናንተ እስኤላውያን ከእንግዲህ ይህን ምሳሌ አትናገሩም፡፡
\v 4 የእያንዳንዱ ሰው ሕይወት የእኔ ነው፤ የወላጅም ሆነ የልጅ ሕይወት የእኔ ነው፤ ኃጢአትን የሚደርጉ በኃጢአታቸው ይሞታሉ፡፡
\v 3 ነገር ግን እኔ ጌታ ያህዌ በሕያውነቴ አምላሁ፤ እናንተ እስኤላውያን ከእንግዲህ ይህን ምሳሌ አትናገሩም፡፡ \v 4 የእያንዳንዱ ሰው ሕይወት የእኔ ነው፤ የወላጅም ሆነ የልጅ ሕይወት የእኔ ነው፤ ኃጢአትን የሚደርጉ በኃጢአታቸው ይሞታሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 5 አንድ ሰው ጻድቅ ፍትሐዊና ቀና ቢሆን፣
\v 6 በኮረብታው ላይ ባለው መስገጃ ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ አይበላም፤ ሌሎቹ እስራኤላውያን እንደሚደርጉት አማልክት እንዲረዱት አይጠይቅም፣ ከለላ ሰው ሚስት ጋር ወይም የወር አበባ ከታያት ሴት ጋር አይተኛም
\v 5 አንድ ሰው ጻድቅ ፍትሐዊና ቀና ቢሆን፣ \v 6 በኮረብታው ላይ ባለው መስገጃ ለጣዖት የተሠዋ ሥጋ አይበላም፤ ሌሎቹ እስራኤላውያን እንደሚደርጉት አማልክት እንዲረዱት አይጠይቅም፣ ከለላ ሰው ሚስት ጋር ወይም የወር አበባ ከታያት ሴት ጋር አይተኛም

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 7 ማንንም አይጨቁንም፤ በመያዣ የያዘውን ፀሐይ ከመግባቷ በፊት ይመልሳል፡፡ አይቆምም፤ ለተራቡ ያበላል፤ ለታረዘ ያለብሳል፤
\v 8 ገንዘቡን በወለድ አያበድርም፤ ክፉ ከመሥራት ይቆጠባል፤ ሁሌም ትክክልና ቀና በሆነ ሁኔታ ይወስናል፤
\v 9 በቅንነት ለሕጐቼ ይታዘዛል፤ እንዲህ ያለው ሰው በእርግጥ ጻድቅ ነው፤ በሕይወትም ይኖራል፡፡ ይህን የተናገርሁ እኔ ጌታ ያህዌ ነኝ፡፡
\v 7 ማንንም አይጨቁንም፤ በመያዣ የያዘውን ፀሐይ ከመግባቷ በፊት ይመልሳል፡፡ አይቆምም፤ ለተራቡ ያበላል፤ ለታረዘ ያለብሳል፤ \v 8 ገንዘቡን በወለድ አያበድርም፤ ክፉ ከመሥራት ይቆጠባል፤ ሁሌም ትክክልና ቀና በሆነ ሁኔታ ይወስናል፤ \v 9 በቅንነት ለሕጐቼ ይታዘዛል፤ እንዲህ ያለው ሰው በእርግጥ ጻድቅ ነው፤ በሕይወትም ይኖራል፡፡ ይህን የተናገርሁ እኔ ጌታ ያህዌ ነኝ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 10 ነገር ግን ይህ ሰው ዐመፀኛና ነፍሰ ገዳይ የሆነ ከእነዚህም ጥፋቶች አንዱን የፈጸመ ልጅ ቢኖረው፣
\v 11 አባቱ ከእነዚህ በደሎች አንዱን እንኳ የፈጸመ ባይሆን፣ ልጁ ግን፣ ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ቢበላ፣ ከሰው ሚስት ገር ቢተኛ፣
\v 10 ነገር ግን ይህ ሰው ዐመፀኛና ነፍሰ ገዳይ የሆነ ከእነዚህም ጥፋቶች አንዱን የፈጸመ ልጅ ቢኖረው፣ \v 11 አባቱ ከእነዚህ በደሎች አንዱን እንኳ የፈጸመ ባይሆን፣ ልጁ ግን፣ ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ቢበላ፣ ከሰው ሚስት ገር ቢተኛ፣

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 12 ድኾችንና ችግረኞን ቢበድል፣ ቢቀማ፣ ገንዘብ ሲያበድር በመያዣ የያዘውን ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ሳይመልስ ቢቀር፣ ከጣዖቶች እርዳታ ቢለምን፣ አስጸያፊ ነገሮችን ቢያደርግ
\v 13 ገንዘቡን በወለድ ቢያበድር፣ እንዲህ ያለውን ሰው በሕይወት እንደማኖረው የምታስቡ ከሆነ ተሳስታችኃል፡፡ እነዚህን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ አድርጓልና ይሞተል፤ ለሞቱም ተጠያቂው እርሱ ራሱ ይሆናል፡፡
\v 12 ድኾችንና ችግረኞን ቢበድል፣ ቢቀማ፣ ገንዘብ ሲያበድር በመያዣ የያዘውን ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ሳይመልስ ቢቀር፣ ከጣዖቶች እርዳታ ቢለምን፣ አስጸያፊ ነገሮችን ቢያደርግ \v 13 ገንዘቡን በወለድ ቢያበድር፣ እንዲህ ያለውን ሰው በሕይወት እንደማኖረው የምታስቡ ከሆነ ተሳስታችኃል፡፡ እነዚህን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ አድርጓልና ይሞተል፤ ለሞቱም ተጠያቂው እርሱ ራሱ ይሆናል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 14 ነገር ግን ይህ ሰው በተራው ወንድ ልጅ ቢኖረው አባቱ የሚሠራውን ኃጢአት ሁሉ ቢያይ እርሱ ግን አባቱ ያደረገውን ባያደርግ
\v 15 ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ባይበላ፣ ከጣዖቶች እርዳታ ባይለምን፣ ከሌላው ሚስት ጋር ባይተኛ
\v 14 ነገር ግን ይህ ሰው በተራው ወንድ ልጅ ቢኖረው አባቱ የሚሠራውን ኃጢአት ሁሉ ቢያይ እርሱ ግን አባቱ ያደረገውን ባያደርግ \v 15 ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ባይበላ፣ ከጣዖቶች እርዳታ ባይለምን፣ ከሌላው ሚስት ጋር ባይተኛ

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 16 ሰዎችን ባይበድል፣ ገንዘቡን ያለ መያዣ ቢያበድር፣ ማንንም ባይቀማ፣ ለተራበ ቢያበላ፣ ለታረዘ ቢያለብስ፣
\v 17 እንደ አባቱ ኃጢአት ያልሞተው ለምንድነው? በማለት ከጠየቃችሁኝ፣ መልካምና ቀና የሆነውን ስላደረገ፣ ሕጐቼን ሁሉ ስላከበረ ነው ስለዚህ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል እላችኃለሁ፡፡
\v 16 ሰዎችን ባይበድል፣ ገንዘቡን ያለ መያዣ ቢያበድር፣ ማንንም ባይቀማ፣ ለተራበ ቢያበላ፣ ለታረዘ ቢያለብስ፣ \v 17 እንደ አባቱ ኃጢአት ያልሞተው ለምንድነው? በማለት ከጠየቃችሁኝ፣ መልካምና ቀና የሆነውን ስላደረገ፣ ሕጐቼን ሁሉ ስላከበረ ነው ስለዚህ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል እላችኃለሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 19 እናንተም፣ ‹አባቱ ላደረገው ክፉ ነገር ልጅ የማይቀጣው ለምንድንነው? ብላችሁ ብትጠይቁኝ፣ ልጁ መልካምና ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ ለሕጐችም ታዞአል፤ ስዚህ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ፣ አይሞትም ብዬ ለማለት እመልስላችኃለሁ፡፡
\v 20 ሞት የሚገባው ኀጢአት ላደረገ ሰው ብቻ ነው፡፡ ወላጆቻቸው ወይም ልጆቻቸው ስላደረጉት ኀጢአት ሰዎችን አልቀጣም፤ ትክክለኛ ሕይወት የሚኖሩትን ዋጋ እሰጣቸዋለሁ፤ ትክክለኛ ሕይወት የማይኖሩትን እቀጣቸዋለሁ፡፡
\v 19 እናንተም፣ ‹አባቱ ላደረገው ክፉ ነገር ልጅ የማይቀጣው ለምንድንነው? ብላችሁ ብትጠይቁኝ፣ ልጁ መልካምና ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ ለሕጐችም ታዞአል፤ ስዚህ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ፣ አይሞትም ብዬ ለማለት እመልስላችኋለሁ፡፡ \v 20 ሞት የሚገባው ኀጢአት ላደረገ ሰው ብቻ ነው፡፡ ወላጆቻቸው ወይም ልጆቻቸው ስላደረጉት ኀጢአት ሰዎችን አልቀጣም፤ ትክክለኛ ሕይወት የሚኖሩትን ዋጋ እሰጣቸዋለሁ፤ ትክክለኛ ሕይወት የማይኖሩትን እቀጣቸዋለሁ፡፡