Sat Oct 13 2018 05:32:05 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
c946b0677e
commit
961badf91e
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 10 10. ነገር ግን ይህ ሰው ዐመፀኛና ነፍሰ ገዳይ የሆነ ከእነዚህም ጥፋቶች አንዱን የፈጸመ ልጅ ቢኖረው፣
|
||||
\v 11 11. አባቱ ከእነዚህ በደሎች አንዱን እንኳ የፈጸመ ባይሆን፣ ልጁ ግን፣ ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ቢበላ፣ ከሰው ሚስት ገር ቢተኛ፣
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 12 12. ድኾችንና ችግረኞን ቢበድል፣ ቢቀማ፣ ገንዘብ ሲያበድር በመያዣ የያዘውን ፀሐይ ከመጥለቋ በፊት ሳይመልስ ቢቀር፣ ከጣዖቶች እርዳታ ቢለምን፣ አስጸያፊ ነገሮችን ቢያደርግ
|
||||
\v 13 13. ገንዘቡን በወለድ ቢያበድር፣ እንዲህ ያለውን ሰው በሕይወት እንደማኖረው የምታስቡ ከሆነ ተሳስታችኃል፡፡ እነዚህን አስጸያፊ ነገሮች ሁሉ አድርጓልና ይሞተል፤ ለሞቱም ተጠያቂው እርሱ ራሱ ይሆናል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 14 14. ነገር ግን ይህ ሰው በተራው ወንድ ልጅ ቢኖረው አባቱ የሚሠራውን ኃጢአት ሁሉ ቢያይ እርሱ ግን አባቱ ያደረገውን ባያደርግ
|
||||
\v 15 15. ተራራ ላይ ለጣዖት የተሠዋውን ሥጋ ባይበላ፣ ከጣዖቶች እርዳታ ባይለምን፣ ከሌላው ሚስት ጋር ባይተኛ
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 16 16. ሰዎችን ባይበድል፣ ገንዘቡን ያለ መያዣ ቢያበድር፣ ማንንም ባይቀማ፣ ለተራበ ቢያበላ፣ ለታረዘ ቢያለብስ፣
|
||||
\v 17 17. እንደ አባቱ ኃጢአት ያልሞተው ለምንድነው? በማለት ከጠየቃችሁኝ፣ መልካምና ቀና የሆነውን ስላደረገ፣ ሕጐቼን ሁሉ ስላከበረ ነው ስለዚህ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል እላችኃለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 18 18. ሕዝብን ዘርፎአልና፣ ሌሎች ክፉ ነገሮችን አድርጓልና አባቱ በፈጸመው ኀጢአት ይሞታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 19 19. እናንተም፣ ‹አባቱ ላደረገው ክፉ ነገር ልጅ የማይቀጣው ለምንድንነው?› ብላችሁ ብትጠይቁኝ፣ ልጁ መልካምና ትክክል የሆነውን ነገር አድርጓል፤ ለሕጐችም ታዞአል፤ ስዚህ ፈጽሞ በሕይወት ይኖራል እንጂ፣ አይሞትም ብዬ ለማለት እመልስላችኃለሁ፡፡
|
||||
\v 20 20. ሞት የሚገባው ኀጢአት ላደረገ ሰው ብቻ ነው፡፡ ወላጆቻቸው ወይም ልጆቻቸው ስላደረጉት ኀጢአት ሰዎችን አልቀጣም፤ ትክክለኛ ሕይወት የሚኖሩትን ዋጋ እሰጣቸዋለሁ፤ ትክክለኛ ሕይወት የማይኖሩትን እቀጣቸዋለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 21 21. ሆኖም፣ አንድ ኀጢአተኛ ቀድሞ ያደርግ የነበረውን ክፉ ሥራ ቢያቆም፣ ሕጐቼን በታማኝነት ቢጠብቅ፣ መልካምና ቀና የሆነውን ቢያደርግ፣ በእርግጥ በሕይወት ይኖራል፡፡
|
||||
\v 22 22. ቀድሞ ስላደረገው ኀጢአት አልቀጣውም፤ ከዚያ ጊዜ አንሥቶ ባደረገው መልካም ነገር በሕይወት እንዲኖር አደርጋለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 23 23. ክፉ ማድረጉን ትቶ ከዚያ የተነሣ በሕይወት ቢኖር እንጂ፣ እኔ ጌታ ያህዌ በክፉ ሰው ሞት ደስ አልሰኝም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 24 24. አንድ ጻድቅ መልካም ማድረግን ትቶ ኀጢአት ቢፈጽም፣ አስጸያፊ ነገሮችንም ቢያደርግ በሕይወት አይኖርም፤ ቀድሞ ያደረገው የጽድቅ ሥራ አይቆጠርለትም፡፡ እኔን ደስ የሚያሰኘኝን በማድረግ በታማኝነት አልዘለቀምና በክፉ ሥራው ይሞታል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 25 25. እናንተ የእስራኤል ሰዎች እኔ የማደርገው ትክክል አይደለም የምትሉ ከሆነ፣ ትክክል ያልሆነው እኔ የማደርገው ሳይሆን፣ እናንተ ዘወትር የምታደርጉት ነው እላችኃለሁ፡፡
|
||||
\v 26 26. አንድ ጻድቅ ትክክል የሆነውን ማድረግ ትቶ፣ ኃጢአት ቢያደርግ ከኃጢአቱ የተነሣ ይሞታል፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue