Mon Oct 15 2018 12:19:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
844752a1cc
commit
8740db7e41
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
15. ሌሎቹ እስራኤላውያን እኔን በተዉ ጊዜ የሳዶቅ ዘር የሆኑት ሌዋውያን ቤተ መቅደሴ ውስጥ በታማኝነት ሥራቸውን አከናውነዋል፡፡ ስለዚህ ወደ እኔ ቀርበው ያገለግሉኛል፤ በፊቴ ቆመው የእንስሳትን ስብና ደም መሥዋዕት ያቀርባሉ፡፡
|
||||
16. ወደ ቤተ መቅደሴ መግባት የሚፈቀደው ለእነርሱ ብቻ ነው፤ እኔን ለማገልገልና የነገርኃቸውን ለማድረግ ወደ መሠዊያ የሚቀርቡ እነርሱ ብቻ ናቸው፡፡
|
||||
\v 15 \v 16 15. ሌሎቹ እስራኤላውያን እኔን በተዉ ጊዜ የሳዶቅ ዘር የሆኑት ሌዋውያን ቤተ መቅደሴ ውስጥ በታማኝነት ሥራቸውን አከናውነዋል፡፡ ስለዚህ ወደ እኔ ቀርበው ያገለግሉኛል፤ በፊቴ ቆመው የእንስሳትን ስብና ደም መሥዋዕት ያቀርባሉ፡፡
|
||||
16. ወደ ቤተ መቅደሴ መግባት የሚፈቀደው ለእነርሱ ብቻ ነው፤ እኔን ለማገልገልና የነገርኃቸውን ለማድረግ ወደ መሠዊያ የሚቀርቡ እነርሱ ብቻ ናቸው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 17 \v 18 17. ወደ ውስጠኛው አደባባይ በሮች ሲገቡ፣ ነጭ የናይለን ልብስ ይልበሱ፤ በውስጠኛው አደባባይ በሮች ወይም ቤተ መቅደሱ ውስጥ ሲያገለግሉ፣ ከበግ ጠጉር የተሠራ ልብስ አይልበሱ፡፡
|
||||
18. በራሳቸው ላይ ከናይለን የተሠራ ጥምጥም ያድርጉ፤ ከወገባቸው በታች ከናይለን የተሠራ ሱሪ ይልበሱ፤ እንዲያልባቸው የሚያደርግ ልብስ መልበስ የለባቸውም፡፡
|
|
@ -0,0 +1 @@
|
|||
\v 19 19. ሕዝቡ ወዳለበት ወደ ውጨኛው አደባባይ ከመውጣታቸው በፊት፣ ለብሰውት የነበረውን ልብስ አውልቀው በተቀደሱት ክፍሎች በመተው ሌሎች ልብሶች ይልበሱ፤ ይኸውም የተቀደሱ ልብሶቻቸውን በመንካት ሕዝቡ እንዳይቀደሱ ነው፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 20 \v 21 \v 22 20. ካህናቱ ጠጉራቸውን መስተካከል እንጂ፣ መላጨት ወይም ማስረዘም የለባቸውም፡፡
|
||||
21. ወደ ውስጠኛው አደባባይ በሚገቡበት ጊዜ ካህናት የወይን ጠጅ አይጠጡ፡፡
|
||||
22. መበለቶችን ወይም የተፈቱ ሴቶችን አያግቡ፤ ካህናት ማግባት ያለባቸው ድንግሎችን ወይም ካህናት የነበሩ ሰዎች የቀድሞ ሚስቶችን ብቻ ነው፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue