Mon Oct 15 2018 12:17:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)
This commit is contained in:
parent
ee8f40df95
commit
844752a1cc
|
@ -1,2 +1,2 @@
|
|||
20. ከደሙም ጥቂት ወስደህ አራቱን የመሠዊያ ቀንዶች፣ የላይኛውን ዕርከን አራት ጐኖች ላይ እንዲሁም በክፈፉ ዙሪያ ሁሉ ታደርጋለህ፤ በዚህ ሁኔታ መሠዊያውን ታነጻለህ፡፡
|
||||
21. ወይፈኑን ከቤተ መቅደሱ ውጭ ለዚሁ ተብሎ በተመደበ ቦታ ታቃጥለዋለህ፡፡
|
||||
\v 20 \v 21 20. ከደሙም ጥቂት ወስደህ አራቱን የመሠዊያ ቀንዶች፣ የላይኛውን ዕርከን አራት ጐኖች ላይ እንዲሁም በክፈፉ ዙሪያ ሁሉ ታደርጋለህ፤ በዚህ ሁኔታ መሠዊያውን ታነጻለህ፡፡
|
||||
21. ወይፈኑን ከቤተ መቅደሱ ውጭ ለዚሁ ተብሎ በተመደበ ቦታ ታቃጥለዋለህ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 22 \v 23 \v 24 22. በሚቀጥለው ቀን እንከን የሌለበት ወንድ ፍየል መሠዊያው ላይ ታቀርባለህ፤ መሠዊያውም ይቀደሳል፤ ለመሥዋዕት በቀረበው ወይፈን እንደዳረግኸው መሠዊያውንም በድጋሚ ታነጻለህ፡፡
|
||||
23. ማንጻቱን ከፈጸምህ በኃላ እንከን የሌለበት አንድ ወይፈንና አንድ አውራ በግ ታቀርባለህ፡፡
|
||||
24. ለእኔ ለያህዌ ታቀርባቸዋለህ፤ ካህናቱ ጨው ይነሰንሱባቸውና ፈጽሞ የሚቃጠል መሥዋዕትንና የኅብረት መሥዋዕት መሠዊያው ላይ ያቀርባሉ፤ እኔም እቀበላቸዋለሁ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\c 44 \v 1 \v 2 \v 3 1. ከዚያም ሰውየው በስተ ምሥራቅ በኩል ወዳለው የቤተ መቅደሱ ውጪ በር መልሶ አመጣኝ፤ በሩ ግን ተዘግቶ ነበር፡፡
|
||||
2. ያህዌም እንዲህ አለኝ፣ ‹‹ይህ በር እንደ ተዘጋ ይኖራል እንጂ፣ ለማንም አይከፈትም፤ ማንም እንዲገባበት አይፈቀድለትም፤ እኔ የእስራኤል አምላክ ያህዌ የገባሁበት ስለሆነ እንደ ተዘጋ መኖር አለበት፡፡
|
||||
3. በፊቴ ይበላ ዘንድ፣ በመግቢያው በር ወደ ውስጥ ገብቶ መቀመጥ የሚፈቀድለት የእስራኤል ገዢ ብቻ ነው፤ ወደ ቤተ መቅደሱ የሚገባውና የሚወጣው በዚህ በር በኩል ነው፡፡››
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 4 \v 5 4. ከዚያም ሰውየው በሰሜን ባለው መግቢያ በር በኩል ወደ ቤተ መቅደሱ ፊት ለፊት ወሰደኝ፤ በዚያም ሆኜ ስመለከት የያህዌ ክብር ቤተ መቅደሱን ሞላው፤ እኔም በግንባሬ ተደፋሁ፡፡
|
||||
5. ያህዌም እንዲህ አለኝ፤ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ቤተ መቅደሱ ደንብና ሥርዐት እኔ የምነግርህን ሁሉ ልብ ብለህ አድምጥ፤ የቤተ መቅደሱን መግቢያና መውጫ በሚገባ አስተውል፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 6 \v 7 6. ለዐመፀኞቹ የእስራኤል ሕዝብ እንዲህ በላቸው፤ የእስራኤል ሕዝብ ሆይ፣ አስጸያፊ ሥራችሁን ሁሉ ከእንግዲህ አልታገሥም፤
|
||||
7. ከምታደርጓቸው ሌሎች ጸያፍ ነገሮች በተጨማሪ፣ እኔን ስለ ማክበር ምንም የማያውቁትን ያልተገረዙ ባዕዳን ወደ ቤተ መቅደሴ አመጣችሁ፤ ምግብ ስብና ደም በማቅረብ ቤተ መቅደሴን አረከሳችሁ፤ ከእናንተ ጋር ያደረግሁትን ኪዳን ናቃችሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 8 \v 9 8. እኔ ያዘዝኃችሁን ቅዱሳት ነገሮቼን እናንተ ራሳችሁ ማድረግ ሲገባችሁ በዕዳንን በኃላፊነት ቤተ መቅደሴ ውስጥ አስቀመጣችሁ፡፡
|
||||
9. ይሁን እንጂ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ባዕዳን፣ ያልተገረዙና አምላክ የለሽ ሰዎች፣ ሌላው ቀርቶ በእስራኤላውያን መካከል እየኖሩ ያሉት እንኳ ቢሆኑ፣ ወደ ቤተ መቅደሴ መግባት የለባቸውም፡፡
|
|
@ -0,0 +1,3 @@
|
|||
\v 10 \v 11 \v 12 10. ከእስራኤል ሕዝብ ጋር ብዙዎቹ ሌዋውያን እኔን ትተው ጣዖቶችን አመለኩ፤ በዚህ ኃጢአታቸው እኔ እቀጣቸዋለሁ፡፡
|
||||
11. የቤተ መቅደሱ በር ኃላፊ በመሆንና በእርሱ ውስጥ በማገልገል፣ ለሚቃጠል መሥዋዕት የሚቀርቡ እንስሳትን በማረድ፣ ለሕዝቡ ኃጢአት ሥርየት የሚቀርቡ መሥዋዕቶችን በማቃጠል እንዲሠሩ እፈቅድላቸዋለሁ፡፡
|
||||
12. ይሁን እንጂ፣ ሕዝቡ ጣዖት እንዲያመልክ በመርዳታቸውና የእስራኤል ሕዝብ ጣዖት በማምለክ እንዲበድል በማድረጋቸው በዚህ ኃጢአታቸው እቀጣቸዋለሁ፡፡
|
|
@ -0,0 +1,2 @@
|
|||
\v 13 \v 14 13. እንደ ካህናት ለማገልገል ወደ እኔ መምጣት የለባቸውም፤ ቅዱስ ወደ ሆነው ነገሬ ወይም ወደ ተቀደሱ መሥዋዕቶቼ መቅረብ የለባቸውም፡፡ የአስጸያፊ ተግባራቸውን ኀፍረት ይሸከማሉ፡፡
|
||||
14. ያም ሆኖ የቤተ መቅደሴን ሥራ በኃላፊነት እንዲሠሩና፣ በውስጡ የሚሠሩ ነገሮችን እንዲያከናውኑ አደርጋቸዋለሁ፡፡
|
Loading…
Reference in New Issue