Tue Oct 16 2018 12:51:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:51:06 +03:00
parent 75abfb638b
commit 7ac60d7a05
8 changed files with 8 additions and 22 deletions

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 20 ሰው ብርንና መዳብን፣ ብረትንና እርሳስን፣ እንዲሁም ቆርቆሮን ለማቅለጥ ምድጃ ውስጥ አስገብቶ እሳት እንደሚያነድ ሁሉ፣ እኔም እንዲሁ በቁጣዬና በመዓቴ ወደ ኢየሩሳሌም አሰበስባችኋለሁ፤ በዚያም አቀልጣችኋለሁ፡፡
\v 21 የቁጣዬን እሳት በእስትንፋሴ አነድባችኋለሁ፤ እናንተም በዚያ ውስጥ ትቀልጣላችሁ፤
\v 22 ብር በምድጃ እንደሚቀልጥ ትቀልጣላችሁ፤ እኔ ያህዌ እየቀጣኋችሁ መሆኑንም ታውቃላችሁ፡፡
\v 21 የቁጣዬን እሳት በእስትንፋሴ አነድባችኋለሁ፤ እናንተም በዚያ ውስጥ ትቀልጣላችሁ፤ \v 22 ብር በምድጃ እንደሚቀልጥ ትቀልጣላችሁ፤ እኔ ያህዌ እየቀጣኋችሁ መሆኑንም ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 23 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፣
\v 24 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን እንዲህ በል፣ ‹በያህዌ ፊት አስጸያፊዎች ሆናችኋል፤ ተቀባይነት አጥታችኋል፤ ያህዌ በእናንተ ተቆጥቷል፤ ስለዚህ በአገራችሁ ዝናብ አይኖርም፡፡
\v 25 መሪዎቻችሁ የገደሉትን እንደሚዘነጣጥሉ አንበሶች ናቸው፤ መሪዎቿ ሕዝባቸውን ይገድላሉ፤ ከሕዝባቸው ገንዘብም ሆነ ሌላ ንብረት ያገኙትን ሁሉ ይወስዳሉ፤ ብዙ ወንዶችን በመግደል ሚስቶቻቸውን ያለ ባል ያስቀራሉ፡፡
\v 23 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፣ \v 24 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤላውያን እንዲህ በል፣ ‹በያህዌ ፊት አስጸያፊዎች ሆናችኋል፤ ተቀባይነት አጥታችኋል፤ ያህዌ በእናንተ ተቆጥቷል፤ ስለዚህ በአገራችሁ ዝናብ አይኖርም፡፡ \v 25 መሪዎቻችሁ የገደሉትን እንደሚዘነጣጥሉ አንበሶች ናቸው፤ መሪዎቿ ሕዝባቸውን ይገድላሉ፤ ከሕዝባቸው ገንዘብም ሆነ ሌላ ንብረት ያገኙትን ሁሉ ይወስዳሉ፤ ብዙ ወንዶችን በመግደል ሚስቶቻቸውን ያለ ባል ያስቀራሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 26 በተቀደሰና ባልተቀደሰ መካከል ምንም ልዩነት የለም በማለትና በሰንበት እንዲያርፉ የሰጠሁትን ሕግ በማቃለል፣ ካህናቶቻቸው ሕጌን ተላልፈዋል፤ የተቀደሱ ነገሮቼን አርክሰዋል፤ ከዚህም የተነሣ የእስራኤል ሕዝብ እኔን አያከብሩም፡፡
\v 27 ባለ ሥልጣኖቻቸው የገደሉትን እንደሚዘነጣጥሉ ተኩላዎች ናቸው፡፡ ገንዘባቸውን ለመውሰድ ሰዎችን ይገድላሉ፡፡
\v 28 ነቢያቶቻቸውም ከእግዚአብሔር ራእይ ተቀብለናል እያሉ ይህን ኃጢአታቸውን ሊሸፋፍኑላቸው ይሞክራሉ፡፡ እኔ ምንም ሳልናገር፣ ‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል› ይላሉ፡፡
\v 26 በተቀደሰና ባልተቀደሰ መካከል ምንም ልዩነት የለም በማለትና በሰንበት እንዲያርፉ የሰጠሁትን ሕግ በማቃለል፣ ካህናቶቻቸው ሕጌን ተላልፈዋል፤ የተቀደሱ ነገሮቼን አርክሰዋል፤ ከዚህም የተነሣ የእስራኤል ሕዝብ እኔን አያከብሩም፡፡ \v 27 ባለ ሥልጣኖቻቸው የገደሉትን እንደሚዘነጣጥሉ ተኩላዎች ናቸው፡፡ ገንዘባቸውን ለመውሰድ ሰዎችን ይገድላሉ፡፡ \v 28 ነቢያቶቻቸውም ከእግዚአብሔር ራእይ ተቀብለናል እያሉ ይህን ኃጢአታቸውን ሊሸፋፍኑላቸው ይሞክራሉ፡፡ እኔ ምንም ሳልናገር፣ ‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል› ይላሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 30 እኔ እንዳላጠፋቸው ስለ እነርሱ የሚጸልይና ንስሐ እንዲገቡ የሚያደርግ ሰው በመካከላቸው ፈለግሁ፤ ሆኖም አንድ እንኳ አላገኘሁም፡፡
\v 31 ስለዚህ ቁጣዬን በእነርሱ ላይ አወርዳለሁ፤ ስላደረጉትም ነገር እቀጣቸዋለሁ፡፡ እኔ ጌታ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡
\v 30 እኔ እንዳላጠፋቸው ስለ እነርሱ የሚጸልይና ንስሐ እንዲገቡ የሚያደርግ ሰው በመካከላቸው ፈለግሁ፤ ሆኖም አንድ እንኳ አላገኘሁም፡፡ \v 31 ስለዚህ ቁጣዬን በእነርሱ ላይ አወርዳለሁ፤ ስላደረጉትም ነገር እቀጣቸዋለሁ፡፡ እኔ ጌታ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጸማል፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\c 23 \v 1 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤
\v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ ሰማርያ የተነገረውን ይህን ምሳሌ ስማ፤ ከአንድ እናት የተወለዱ ሁለት ሴቶች ነበሩ
\v 3 የሚኖሩት በግብፅ ነበር፤ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ሁለቱም አመንዝራዎች ነበሩ፤ በዚያ ምድር የነበሩ ወንዶች ጡታቸውንና ጭናቸውን ዐይተው ለዝሙት ፈለጓቸው፡፡
\v 4 ታላቂቱ አሆላ፣ ታናሺቱ ደግሞ አሆሊባ ይባሉ ነበር፡፡ ሁለቱንም አገባኃቸውና ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለዱልኝ፤ አሆላ የምትወክለው ሰማርያን ሲሆን፣ አሆሊባ ደግሞ የምትወክለው ኢየሩሳሌምን ነበር፡፡
\c 23 \v 1 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤ \v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ ስለ ኢየሩሳሌምና ስለ ሰማርያ የተነገረውን ይህን ምሳሌ ስማ፤ ከአንድ እናት የተወለዱ ሁለት ሴቶች ነበሩ \v 3 የሚኖሩት በግብፅ ነበር፤ ከወጣትነታቸው ጀምሮ ሁለቱም አመንዝራዎች ነበሩ፤ በዚያ ምድር የነበሩ ወንዶች ጡታቸውንና ጭናቸውን ዐይተው ለዝሙት ፈለጓቸው፡፡ \v 4 ታላቂቱ አሆላ፣ ታናሺቱ ደግሞ አሆሊባ ይባሉ ነበር፡፡ ሁለቱንም አገባኃቸውና ወንዶችና ሴቶች ልጆችን ወለዱልኝ፤ አሆላ የምትወክለው ሰማርያን ሲሆን፣ አሆሊባ ደግሞ የምትወክለው ኢየሩሳሌምን ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 5 አሆላ እኔ ካገባኃት በኃላ እንኳ፣ አመንዝራነቷን ቀጠለች፤ በአሦራውያን ወዳጆችዋ ፍቅር ተቃጠለች፡፡
\v 6 አንዳንዶቹ የጦር ባለ ሥልጣኖችና አዛዦች ነበሩ፤ ሐምራዊ ልብስ የሚለብሱና ሁሉም ፈረሰኞች የሆኑ መልከ መልካሞች ነበሩ፡፡
\v 7 እርስዋም ለአሦራውያን ባለ ሥልጣኖች ሁሉ መጠቀሚያ አመንዝራ ነበረች፤ የምትወዳቸው ሰዎች ጣዖቶች ሁሉ ማምለኳ እንድትረክስ አደረጋት፡፡
\v 5 አሆላ እኔ ካገባኃት በኃላ እንኳ፣ አመንዝራነቷን ቀጠለች፤ በአሦራውያን ወዳጆችዋ ፍቅር ተቃጠለች፡፡ \v 6 አንዳንዶቹ የጦር ባለ ሥልጣኖችና አዛዦች ነበሩ፤ ሐምራዊ ልብስ የሚለብሱና ሁሉም ፈረሰኞች የሆኑ መልከ መልካሞች ነበሩ፡፡ \v 7 እርስዋም ለአሦራውያን ባለ ሥልጣኖች ሁሉ መጠቀሚያ አመንዝራ ነበረች፤ የምትወዳቸው ሰዎች ጣዖቶች ሁሉ ማምለኳ እንድትረክስ አደረጋት፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 8 አመነዝራነት የጀመረችው ገና በወጣትነትዋ በግብፅ እያለች ሲሆን፣ ዕድሜዋ ከገፉ በኋላ እንኳ በዚሁ አመንዝራነትዋ ቀጥላበታለች፡፡
\v 9 ስለዚህ በዝሙት ለምትፈልጋቸው አሦራውያን ወዳጆቿ አሳልፌ ሰጠኋት፡፡
\v 10 እነርሱም ልብሷን ገፍፈው ዕርቃኗን አስቀሯት ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋን በምርኮ ወሰዱ፤ እርሷንም በሰይፍ ገደሉአት፡፡ በደረሰባት ውርደትና የሚገባትንም በመቀበልዋ ሌሎች ሴቶች አሉባልታ ማሰማት ጀመሩ፡፡
\v 8 አመነዝራነት የጀመረችው ገና በወጣትነትዋ በግብፅ እያለች ሲሆን፣ ዕድሜዋ ከገፉ በኋላ እንኳ በዚሁ አመንዝራነትዋ ቀጥላበታለች፡፡ \v 9 ስለዚህ በዝሙት ለምትፈልጋቸው አሦራውያን ወዳጆቿ አሳልፌ ሰጠኋት፡፡ \v 10 እነርሱም ልብሷን ገፍፈው ዕርቃኗን አስቀሯት ወንዶችና ሴቶች ልጆችዋን በምርኮ ወሰዱ፤ እርሷንም በሰይፍ ገደሉአት፡፡ በደረሰባት ውርደትና የሚገባትንም በመቀበልዋ ሌሎች ሴቶች አሉባልታ ማሰማት ጀመሩ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 14 አመንዝራነትዋ እየባሰ ሄደ፤ በደማቅ ቀይ ቀለም ግድግዳ ላይ የተቀረጹ የባቢሎናውያንን ወንዶች ምስል አየች፤
\v 15 እነርሱም ወገባቸውን በቀበቶ የታጠቁና ራሳቸው ላይ ጥምጥም የጠመጠሙ ነበሩ፤ ሁሉም የባቢሎን ሠረገላ አዛዦችን ይመስሉ ነበር፡፡
\v 14 አመንዝራነትዋ እየባሰ ሄደ፤ በደማቅ ቀይ ቀለም ግድግዳ ላይ የተቀረጹ የባቢሎናውያንን ወንዶች ምስል አየች፤ \v 15 እነርሱም ወገባቸውን በቀበቶ የታጠቁና ራሳቸው ላይ ጥምጥም የጠመጠሙ ነበሩ፤ ሁሉም የባቢሎን ሠረገላ አዛዦችን ይመስሉ ነበር፡፡