Tue Oct 16 2018 12:49:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:49:06 +03:00
parent d91782c1e5
commit 75abfb638b
9 changed files with 13 additions and 23 deletions

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 30 30. በኃላ ግን ጠላቶቻቸውን የሚያርዱበት ጊዜ ሲያበቃ፣
\v 30 በኋላ ግን ጠላቶቻቸውን የሚያርዱበት ጊዜ ሲያበቃ፣
የባቢሎን ወታደሮች ሰይፋቸውን ወደ ሰገባው ይመልሳሉ፤
ባቢሎናውያንን በተወለዱበት አገር እፈርድባቸዋለሁ፡፡
\v 31 31. እነርሱ ላይ እጅግ ስለ ተቆጣሁ
\v 31 እነርሱ ላይ እጅግ ስለ ተቆጣሁ
መዓቴን አፈስባቸዋለሁ
እስትንፋሴ እንደ እሳት ይፈጃቸዋል፡፡
የማጥፋት ልምድ ላላቸው ጨካኞች አሳልፌ

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 22 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤
\v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ በነፍስ ገዳዮች በተሞላችው በኢየሩሳሌም ከተማ ለመፍረድ ተዘጋጅተሃልን? የፈጸሙትን ርኩሰት ሁሉ አስታውሳቸው፡፡
\v 3 እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹ሰዎችን በመግደል፤ ራሳችሁንም በማርከስ፣ ለራሳችሁ ጣዖቶች በማበጀት፣ እናንት የዚህች ከተማ ሰዎች እኔ እንዳጠፋችሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችኃል፡፡
\c 22 \v 1 ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ፤ \v 2 የሰው ልጅ ሆይ፣ በነፍስ ገዳዮች በተሞላችው በኢየሩሳሌም ከተማ ለመፍረድ ተዘጋጅተሃልን? የፈጸሙትን ርኩሰት ሁሉ አስታውሳቸው፡፡ \v 3 እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ‹ሰዎችን በመግደል፤ ራሳችሁንም በማርከስ፣ ለራሳችሁ ጣዖቶች በማበጀት፣ እናንት የዚህች ከተማ ሰዎች እኔ እንዳጠፋችሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችኃል፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 4 ንጹሐንን በመግደል በድላችኃል፤ በሠራችሁት ጣዖት ረክሳችኋል፤ ከዚህም የተነሣ ቀናችሁን አቅርባችኃል፤ ዕድሜያችሁንም አሳጥራችኃል፡፡ ስለዚህ ለአሕዛብ መዘባበቻ፣ ለአገሩም ሁሉ መሣለቂያ አደርጋችኃለሁ፡፡
\v 5 ከተማችሁ በሁከት የተሞላች ከተማ በመሆንዋ በሩቅና በቅርብ ያሉ አገሮች በንቀት ያፌዙባችኋል፡፡
\v 4 ንጹሐንን በመግደል በድላችኃል፤ በሠራችሁት ጣዖት ረክሳችኋል፤ ከዚህም የተነሣ ቀናችሁን አቅርባችኋል፤ ዕድሜያችሁንም አሳጥራችኃል፡፡ ስለዚህ ለአሕዛብ መዘባበቻ፣ ለአገሩም ሁሉ መሣለቂያ አደርጋችኋለሁ፡፡ \v 5 ከተማችሁ በሁከት የተሞላች ከተማ በመሆንዋ በሩቅና በቅርብ ያሉ አገሮች በንቀት ያፌዙባችኋል፡፡

View File

@ -1,4 +1,2 @@
\v 6 እያንዳንዱ እስራኤላዊ ንጉሥ ሕዝብን ለመግደል በሥልጣኑ መጠቀሙን አስቡ፡፡
\v 7 ሕዝባችሁ ወላጆቹን አያከብርም፤ መጻተኛውን ጨቁነዋል፤ ድኻ አደጐችንና መበለቶችን በድለዋል፣
\v 8 የተቀደሱ ቦታዎችንና ሥርዐቶችን አቃልለዋል፤ ሰንበትን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፤
\v 9 ሌሎችን ለማስገደል ሰዎች ይዋሻሉ፤ ለጣዖቶች የተሠዋ ምግብ ይበላሉ፤ በገሃድ ክፉ ተግባሮች ይፈጽማሉ፡፡
\v 6 እያንዳንዱ እስራኤላዊ ንጉሥ ሕዝብን ለመግደል በሥልጣኑ መጠቀሙን አስቡ፡፡ \v 7 ሕዝባችሁ ወላጆቹን አያከብርም፤ መጻተኛውን ጨቁነዋል፤ ድኻ አደጐችንና መበለቶችን በድለዋል፣
\v 8 የተቀደሱ ቦታዎችንና ሥርዐቶችን አቃልለዋል፤ ሰንበትን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፤ \v 9 ሌሎችን ለማስገደል ሰዎች ይዋሻሉ፤ ለጣዖቶች የተሠዋ ምግብ ይበላሉ፤ በገሃድ ክፉ ተግባሮች ይፈጽማሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 10 በመካከላችሁ ከአባታቸው ሚስት ጋር የሚተኙ፤ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ ባልሆኑበት በወር አበባቸው ጊዜ ከሴቶች ጋር ግብረ ሥጋ የሚፈጽሙ አሉ፡፡
\v 11 ከሌላው ሰው ሚስት ጋር የሚመነዝሩ ወንዶች አሉ፡፡ አንዳንዶቹ ከልጃቸው ሚስት እንዲሁም ከገዛ እኅቶቻቸውና ከፊል እኅቶቻቸው ጋር ይተኛሉ፡፡
\v 12 ሰውን ለማስገደል ጉቦ የሚቀበሉ በእናንተ ዘንድ አሉ፡፡ ገንዘባችሁን በወለድ አበድራችኃል፡፡ ገንዘብ እንዲሰጧችሁ ሰዎችን በማስገደድ ባለ ጠጐች ሆናችኋል፤ እኔን ግን ረስታችኋል ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 10 በመካከላችሁ ከአባታቸው ሚስት ጋር የሚተኙ፤ በሥርዐቱ መሠረት ንጹሕ ባልሆኑበት በወር አበባቸው ጊዜ ከሴቶች ጋር ግብረ ሥጋ የሚፈጽሙ አሉ፡፡ \v 11 ከሌላው ሰው ሚስት ጋር የሚመነዝሩ ወንዶች አሉ፡፡ አንዳንዶቹ ከልጃቸው ሚስት እንዲሁም ከገዛ እኅቶቻቸውና ከፊል እኅቶቻቸው ጋር ይተኛሉ፡፡ \v 12 ሰውን ለማስገደል ጉቦ የሚቀበሉ በእናንተ ዘንድ አሉ፡፡ ገንዘባችሁን በወለድ አበድራችኃል፡፡ ገንዘብ እንዲሰጧችሁ ሰዎችን በማስገደድ ባለ ጠጐች ሆናችኋል፤ እኔን ግን ረስታችኋል ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,4 +1 @@
\v 13 ዝርፊያችሁንና ነፍሰ ገዳይነታችሁን በመቃወም በእናንተ ላይ እጄን አነሣለሁ፡፡
\v 14 እኔ እናንተን በምቀጣበት ጊዜ በልበ ሙሉነት መቆም አትችሉም፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህን እናንተ ላይ አደርጋለሁ፡፡
\v 15 በየአገሩና በየሕዝቡ እበትናችኋለሁ፤ ክፉ ሥራችሁም እንዲያከትም አደርጋለሁ፡፡
\v 16 ሌሎች አሕዛብ ውርደታችሁን ሲያዩ እኔ አደርጋለሁ ያልሁትን ለማድረግ ኃይል ያለኝ ያህዌ መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡
\v 13 ዝርፊያችሁንና ነፍሰ ገዳይነታችሁን በመቃወም በእናንተ ላይ እጄን አነሣለሁ፡፡ \v 14 እኔ እናንተን በምቀጣበት ጊዜ በልበ ሙሉነት መቆም አትችሉም፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህን እናንተ ላይ አደርጋለሁ፡፡ \v 15 በየአገሩና በየሕዝቡ እበትናችኋለሁ፤ ክፉ ሥራችሁም እንዲያከትም አደርጋለሁ፡፡ \v 16 ሌሎች አሕዛብ ውርደታችሁን ሲያዩ እኔ አደርጋለሁ ያልሁትን ለማድረግ ኃይል ያለኝ ያህዌ መሆኔን ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 17 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤
\v 18 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እስራኤላውያን ለእኔ የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ እነርሱ ለእኔ ብር በእሳት ከነጠረ በኃላ ዝቃጩ እንደሚቀር የመዳብ፣ የቆርቆሮ፣ የብረትና የእርሳስ ዝቃጭ ናቸው፡፡
\v 19 እናንተ እንደ ማዕድን ዝቃጭ ስለሆናችሁ፣ ሁላችሁንም በአንድነት በኢየሩሳሌም እሰበስባችኃለሁ፡፡
\v 17 ያህዌ እንዲህ አለኝ፤ \v 18 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ እስራኤላውያን ለእኔ የማይጠቅሙ ሆነዋል፤ እነርሱ ለእኔ ብር በእሳት ከነጠረ በኃላ ዝቃጩ እንደሚቀር የመዳብ፣ የቆርቆሮ፣ የብረትና የእርሳስ ዝቃጭ ናቸው፡፡ \v 19 እናንተ እንደ ማዕድን ዝቃጭ ስለሆናችሁ፣ ሁላችሁንም በአንድነት በኢየሩሳሌም እሰበስባችኃለሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 20 ሰው ብርንና መዳብን፣ ብረትንና እርሳስን፣ እንዲሁም ቆርቆሮን ለማቅለጥ ምድጃ ውስጥ አስገብቶ እሳት እንደሚያነድ ሁሉ፣ እኔም እንዲሁ በቁጣዬና በመዓቴ ወደ ኢየሩሳሌም አሰበስባችለሁ፤ በዚያም አቀልጣችኋለሁ፡፡
\v 21 የቁጣዬን እሳት በእስትንፋሴ አነድባችለሁ፤ እናንተም በዚያ ውስጥ ትቀልጣላችሁ፤
\v 20 ሰው ብርንና መዳብን፣ ብረትንና እርሳስን፣ እንዲሁም ቆርቆሮን ለማቅለጥ ምድጃ ውስጥ አስገብቶ እሳት እንደሚያነድ ሁሉ፣ እኔም እንዲሁ በቁጣዬና በመዓቴ ወደ ኢየሩሳሌም አሰበስባችለሁ፤ በዚያም አቀልጣችኋለሁ፡፡
\v 21 የቁጣዬን እሳት በእስትንፋሴ አነድባችለሁ፤ እናንተም በዚያ ውስጥ ትቀልጣላችሁ፤
\v 22 ብር በምድጃ እንደሚቀልጥ ትቀልጣላችሁ፤ እኔ ያህዌ እየቀጣኋችሁ መሆኑንም ታውቃላችሁ፡፡

View File

@ -271,6 +271,8 @@
"20-48",
"21-title",
"21-28",
"21-30",
"21-32",
"22-title",
"23-title",
"24-title",