Sat Oct 13 2018 05:26:04 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-13 05:26:04 +03:00
parent b80ab98f7d
commit 71f459274a
6 changed files with 12 additions and 3 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 60 60. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ቃል ኪዳኔን በማፍረስ መሐላዬን ንቀሻልና ተገቢውን ቅጣት ከእኔ ዘንድ ትቀበያለሽ፡፡
\v 61 61. ነገር ግን በወጣትነትሽ ዘመን ከአንቺ ጋር የገባሁን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፡፡
\v 61 61. ነገር ግን በወጣትነትሽ ዘመን ከአንቺ ጋር የገባሁን ቃል ኪዳን አስታውሳለሁ፡፡ እንደ ሴት ልጆችሽ የሆኑትን ሆኖም፣ ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ዐይነት ኪዳን የሌላቸውን የሰዶምና የሰማርያ ሰዎችን ስትቀበዪ ባደረግሽው ክፉ ሥራ ሁሉ ታፍሪያለሽ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 62 62. እንደ ሴት ልጆችሽ የሆኑትን ሆኖም፣ ከአንቺ ጋር ያደረግሁትን ዐይነት ኪዳን የሌላቸውን የሰዶምና የሰማርያ ሰዎችን ስትቀበዪ ባደረግሽው ክፉ ሥራ ሁሉ ታፍሪያለሽ፡፡
\v 63 63. ከአንቺ ጋር ኪዳኔን አጸናለሁ፤ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል ያለኝ መሆኑንም ታውቂያለሽ፡፡
\v 62 ከአንቺ ጋር ኪዳኔን አጸናለሁ፤ እኔ ያህዌ አደርጋለሁ ያልሁትን የማድረግ ኃይል ያለኝ መሆኑንም ታውቂያለሽ፡፡ \v 63 ኃጢአትሽን ሁሉ ይቅር በምልበት ጊዜ በፈጸምሻቸው ኀጢአቶችሽ ስለምትዋረጂ ከእንግዲህ የምትፎክሪባቸው አይሆኑም፡፡ ይህን የተናገረው ጌታ ያህዌ ነው፡፡

4
17/01.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,4 @@
\c 17 \v 1 1. ያህዌ እንዲህ አለኝ፤
\v 2 2. የሰው ልጅ ሆይ፣ ለእስራኤል ሕዝብ እንቆቅልሽ አቅርብላቸው፤ በምሳሌም አብራርተህ ግለጥላቸው፡፡
\v 3 3. እንዲህም በላቸው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ትልልቅ ክንፎችና የተዋቡ ላባዎች የነበሩት ንስር ወደ ሊባኖስ በረረ፤ በአንድ የሊባኖስ ዛፍ ጫፍ ላይ ሲያርፍ
\v 4 4. ጫፉ ተሰበረ፡፡ ንስሩም ብዙ ነጋዴዎች ወዳሉበት ወደ ከነዓን አምጥቶ እዚያ ካሉ ከተሞች አንዱ ላይ ተከለው፡፡

2
17/05.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 5 5. ከዚያም በኋላ ከእስራኤል ምድር ዘር ወስዶ፣ በአንድ ለም በሆነ ቦታ አኖረው፤ ውሃ እንደ ልብ ባለበት ቦታ አጠገብ እንደ አኻያ ዛፍ ተከለው፡፡
\v 6 6. በበቀለም ጊዜ አጭርና ወደ ጐን የተንሰራፋ የወይን ተክል ሆነ፤ ቅርንጫፎችን አወጣ፤ ለምለም ቅጠሎችንም አበቀለ፡፡

2
17/07.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 7 7. ደግሞም ታላላቅ ክንፎችና ብዙ ላባዎች ያሉት ሌላ ንስር ነበረ፤ የተተከለው የወይን ተክል ውሃ እንዲያጠጣው ቅርንጫፎቹን ወደ ንስሩ ዘረጋ፡፡
\v 8 8. ይህ የሆነው የወይን ተክሉ ብዙ ውሃ ባለበት ለም አፈር ላይ ተተክሎ እያለ፣ ቅርንጫፎች አውጥቶና መልካም የወይን ፍሬ አፍርቶ በነበረበት ጊዜ ነበር፡፡

2
17/09.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 9 9. ይህን ለሕዝቡ ከነገርህ በኃላ፣ ‹‹ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ያ የወይን ተክል አይጸድቅም፣ የተከለው ንስር ከሥሩ ይነቅለዋል፤ ፍሬዎቹ ይረግፋሉ፤ ቅጠሎቹም ይጠወልጋሉ፡፡ ተክሉን ከሥሩ ለመንቀል ብርቱ ጉልበት ወይም ብዙ ሰዎች አያስፈልጉም፡፡
10. \v 10 እንደ ገና ቢተክሉትም ተመልሶ አይጸድቅም፡፡ ከምሥራቅ የሚመጣ ሞቃት ነፋስ ሲመታው በዚያው በተተከለበት ቦታ እያለ ጨርሶ ይጠወልጋል፡፡