Tue Oct 16 2018 12:41:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 12:41:06 +03:00
parent d9c5d9214e
commit 6549916685
9 changed files with 21 additions and 22 deletions

View File

@ -1,10 +1,10 @@
\v 16 16. ከዚያም በመግዛትና በመሸጥ ሥራ ተጣደፍህ
\v 16 ከዚያም በመግዛትና በመሸጥ ሥራ ተጣደፍህ
ይህም ወደ ግፍና ወደ ኀጢአት መራህ
ስለዚህ እኔ አዋረድሁህ፡፡
ሰዎችን እንድትጠብቅ ተመድበህ የነበርኸውን መልአክ አንተን
የተቀደሰውን ተራራዬን ለቀህ እንድትወጣ፣
እነዚያን የእሳት ድንጋዮች ትተህ እንድትሄድ አስገደድሁህ፡፡
\v 17 17. ከመልክህ ውበት የተነሣ፣ እጅግ ታበይህ፡፡
\v 17 ከመልክህ ውበት የተነሣ፣ እጅግ ታበይህ፡፡
ውብ ነገሮችን በመውደድህ
አስተዋዮች የሚያደርጉትን አደረግህ፡፡
ስለዚህ ወደ ምድር ጣልሁህ

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 18 18. በኃጢአትህና በተጭበረበረው ንግድህ ብዛት
\v 18 በኃጢአትህና በተጭበረበረው ንግድህ ብዛት
እኔ የምመለክበትን ቦታ አረከስህ፡፡
ስለዚህ ከተማህ በእሳት እንዲቃጠል አደረግሁ
ከተማህ ጨርሶ ይወድማል፣
የቀረው ዐመድ ብቻ መሆኑን ሰዎች ያያሉ፡፡
\v 19 19. ከተማህን ቀድሞ የሚያውቁ፣
\v 19 ከተማህን ቀድሞ የሚያውቁ፣
አሁን በፍጹም መውደሙንና ከእንግዲህም
የማይኖር መሆኑን ሲያዩ እጅግ ይሸበራሉ፡፡››

View File

@ -1,8 +1,8 @@
\v 20 20. ያህዌ ሌላም መልእክት ሰጠኝ፤ እንዲህም አለኝ
\v 21 21. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ሲዶን አዙር፤ የሚደርስባትንም ክፉ ነገር ንገራት፡፡
\v 22 22. ለሲዶና ሰዎች እንዲህ በማለት ይህን የጌታ ያህዌ መልእክት ተናገር፤
\v 21 21. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ሲዶን አዙር፤ የሚደርስባትንም ክፉ ነገር ንገራት፡፡
\v 22 22. ለሲዶና ሰዎች እንዲህ በማለት ይህን የጌታ ያህዌ መልእክት ተናገር፤
‹የሲዶና ሰዎች ሆይ፣ እናንተ ላይ በማደርገው
ጠላት ሆኜባችለሁ
ጠላት ሆኜባችለሁ
ታቅነቴን አሳያችኃለሁ፤ ያኔ በጽድቅ የቀጣችሁና የፈረደባችሁ ያህዌ መሆኑን
ታውቃላችሁ፡፡
እኔ ከእናንተ የተለየሁ መሆኔን ታውቃላችሁ፤ እናንተ ላይ በማደርገው እከብራለሁ

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\v 23 23. መቅሠፍት እልክባችኃለሁ
\v 23 መቅሠፍት እልክባችኃለሁ
ጠላቶች መጥተው በመንገዶቻችሁ እንዲገድሏችሁ አደርጋለሁ፡፡
ከየአቅጣጫው ያጠቋችኃል
በከተማችሁ ቅጥሮች ሕዝባችሁን ያርዳሉ፡፡
ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን የማድረግ ኃይል ያለኝ መሆኑን ሰዎች ሁሉ ያውቃሉ፡፡
\v 24 24. ከእንግዲህ ወዲህ የእስራኤልን ሕዝብ እንደ እሾኽና እንደ አሜኬላ የሚወጉ ሰዎች አይኖሩም፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ እስራኤላውያን ያውቃሉ፡፡
\v 24 ከእንግዲህ ወዲህ የእስራኤልን ሕዝብ እንደ እሾኽና እንደ አሜኬላ የሚወጉ ሰዎች አይኖሩም፡፡ ያኔ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ እስራኤላውያን ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1,2 @@
\v 25 25. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ እነርሱን ከበተንሁበት ሩቅ አገሮች በምሰበስብበት ጊዜ አሕዛብ እያዩ ቅድስናዬን በመካከላቸው እገልጣለሁ፤ ከዚያም ለባርያዬ ለያዕቆብ በሰጠሁት በገዛ ምድራቸው ይኖራሉ፡፡
\v 26 26. ሕዝቤ በእስራኤል ምድር በሰላም ይኖራሉ፤ ቤቶች ይሠራሉ፤ የወይን ተክል ቦታም ያበጃሉ፡፡ በንቀት ይመለከቷቸው የነበሩ ጐረቤቶቻቸውን ስቀጣ ይህን ያደረግሁ እኔ አምላካቸው ያህዌ እንደ ሆንሁ ሕዝቤ ያውቃሉ፡፡
\v 25 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ እነርሱን ከበተንሁበት ሩቅ አገሮች በምሰበስብበት ጊዜ አሕዛብ እያዩ ቅድስናዬን በመካከላቸው እገልጣለሁ፤ ከዚያም ለባርያዬ ለያዕቆብ በሰጠሁት በገዛ ምድራቸው ይኖራሉ፡፡
\v 26 ሕዝቤ በእስራኤል ምድር በሰላም ይኖራሉ፤ ቤቶች ይሠራሉ፤ የወይን ተክል ቦታም ያበጃሉ፡፡ በንቀት ይመለከቷቸው የነበሩ ጐረቤቶቻቸውን ስቀጣ ይህን ያደረግሁ እኔ አምላካቸው ያህዌ እንደ ሆንሁ ሕዝቤ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,6 +1,6 @@
\c 29 \v 1 1. ባቢሎናውያን እኛ እስራኤላውያንን ወደ ባቢሎን ከወሰዱን ዐሥር ዓመት በኃላ በዐሥረኛው ወር በአሥራ ሁለተኛው ቀን ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፡፡
\v 2 2. ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ግብፅ አዙርና በግብፅ ንጉሥና በሕዝቡ ሁሉ ላይ የሚሆነውን ክፉ ነገር ተናገር፡፡
\v 3 3. እንዲህም ብለህ ንገረው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
\c 29 \v 1 ባቢሎናውያን እኛ እስራኤላውያንን ወደ ባቢሎን ከወሰዱን ዐሥር ዓመት በኃላ በዐሥረኛው ወር በአሥራ ሁለተኛው ቀን ያህዌ ሌላ መልእክት ሰጠኝ፡፡ እንዲህም አለኝ፡፡
\v 2 ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ፊትህን ወደ ግብፅ አዙርና በግብፅ ንጉሥና በሕዝቡ ሁሉ ላይ የሚሆነውን ክፉ ነገር ተናገር፡፡
\v 3 እንዲህም ብለህ ንገረው፤ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤
‹የግብፅ ንጉሥ ሆይ፣ እኔ ያህዌ ጠላት ሆኜብሃለሁ
አንተ ዐባይ ወንዝ ውስጥ እንደሚተኛ ታላቅ አውሬ ነህ
የዐባይ ወንዝ የአንተ እንደሆነና

View File

@ -1,7 +1,7 @@
\v 4 4. ነገር ግን በመንጋጋህ መንጠቆ አስገብቼ
\v 4 ነገር ግን በመንጋጋህ መንጠቆ አስገብቼ
ቅርፊትህ ላይ ከተጣበቁት ዓሦች ጋር ጐትቼ ወደ ምድር
አወጣሃለሁ፡፡
\v 5 5. አንተና እነዚያ ዓሦች እንድትሞቱ ምድረ በዳ ላይ
\v 5 አንተና እነዚያ ዓሦች እንድትሞቱ ምድረ በዳ ላይ
እተዋችኃለሁ፤
በገላጣ ምድር ላይ ትወድቃለህ
ከዚያ አንሥቶ የሚቀብርህ አይኖርም፤

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 6 6. የግብፅ ሕዝብ ሁሉ ያንን ሲያዩ፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡
\v 6 የግብፅ ሕዝብ ሁሉ ያንን ሲያዩ፣ እኔ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ ያውቃሉ፡፡
እስራኤላውያን ትረዳናለህ ብለው ተስፋ አድርገውህ ነበር፤ አንተ ግን በእጃቸው ቢይዙህ እንደ ተቀጠቀጠ ሸምበቆ በትር ነህ፤
\v 7 7. ቢደገፉብህም ትከሻቸውን እንደሚወጋ ስንጥር ነህ፡፡ ቢደገፉብህ ተሰብሮ ወገባቸውን እንደሚያጐብጥ ሞሰሰ ሆንህ፡፡
\v 7 ቢደገፉብህም ትከሻቸውን እንደሚወጋ ስንጥር ነህ፡፡ ቢደገፉብህ ተሰብሮ ወገባቸውን እንደሚያጐብጥ ሞሰሰ ሆንህ፡፡

View File

@ -1,3 +1,3 @@
\v 8 8. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ግብፃውያንን በሰይፍ የሚያጠቃ ጠላት አመጣባቸዋለሁ፤ እነርሱንና እንስሶቻቸውን ይገድላሉ፡፡
\v 9 9. ግብፅ ባዶ ምድረ በዳ ትሆናለች፡፡ ግብፃውያንም እኔ ያህዌ የተናገርሁን የማድረግ ኃይል እንዳለኝና የግብፅ ወንዝን ለራሴ የፈጠርሁትን እኔ ነኝ በማለታቸው እየቀጣኃቸው መሆኑን ያውቃሉ፡፡
\v 10 10. ያህዌ በአንተና በወንዞችህ ላይ ተነሥቻለሁ፤ የግብፅንም ምድር ከሚግዶል በሰሜን እስከ አሰዋን፣ በደቡብም እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ጠፍ ምድረ በዳ አደርጋታለሁ፡፡
\v 8 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ግብፃውያንን በሰይፍ የሚያጠቃ ጠላት አመጣባቸዋለሁ፤ እነርሱንና እንስሶቻቸውን ይገድላሉ፡፡
\v 9 ግብፅ ባዶ ምድረ በዳ ትሆናለች፡፡ ግብፃውያንም እኔ ያህዌ የተናገርሁን የማድረግ ኃይል እንዳለኝና የግብፅ ወንዝን ለራሴ የፈጠርሁትን እኔ ነኝ በማለታቸው እየቀጣኃቸው መሆኑን ያውቃሉ፡፡
\v 10 10. ያህዌ በአንተና በወንዞችህ ላይ ተነሥቻለሁ፤ የግብፅንም ምድር ከሚግዶል በሰሜን እስከ አሰዋን፣ በደቡብም እስከ ኢትዮጵያ ድንበር ድረስ ጠፍ ምድረ በዳ አደርጋታለሁ፡፡