Tue Oct 16 2018 10:18:00 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 10:18:00 +03:00
parent d8a100b2a5
commit 634b96ab94
9 changed files with 12 additions and 21 deletions

View File

@ -1 +1 @@
\c 10 \v 1 አራት ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት ራስ በላይ ከሰንፔር የተሰራ የሚመስለውን ዙፋን ከአምድ በላይ አየሁ፡፡ \v 2 ጌታ እግዚአብሔርም የከፍታ መጐናፀፊያ የለበሰውን ሰ አራት ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት በታች ባለው መንኮራኩ/ ተሽከርካሪ መካከል ሂድና እለፍና ብላይ በትነው አለው የከሰል ፍም አፍሰህ ሰብስበህ በከተማይቱ ላይ በትነው አለው እኔም እየተመለከትሁ ነጭ መገናፀፊያ የለበሰው ሰው ወጥቶ ሄደ፡፡
\c 10 \v 1 አራት ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት ራስ በላይ ከሰንፔር የተሰራ የሚመስለውን ዙፋን ከአምድ በላይ አየሁ፡፡ \v 2 ጌታ እግዚአብሔርም የከፍታ መጐናፀፊያ የለበሰውን ሰ አራት ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት በታች ባለው መንኮራኩ/ ተሽከርካሪ መካከል ሂድና እለፍና ብላይ በትነው አለው የከሰል ፍም አፍሰህ ሰብስበህ በከተማይቱ ላይ በትነው አለው እኔም እየተመለከትሁ ነጭ መገናፀፊያ የለበሰው ሰው ወጥቶ ሄደ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 3 ነጭ መጐናፀፊያ የለበሰው ሰው ወደ መቅደሱ ሲገባ አራት ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በመቅደሱ ደቡብ በኩል ቆመው ነበር ከዚያም ደመናም የመቅደሱን ውስጥ አደባባይ ሞላው
\v 4 የእግዚአብሔርም ክብር ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት በለይ ተነስቶ ከፍ ብሎ በመቅደሱ በር በላይ ቆመ፡፡ ቤተመቅደሱን በደመና ሞላው ከእግዚአብሔርም የክብር መገኘት የተነሳ በአደባባዩ ያለው ሀሉ ያንፀባርቅ ነበር፡፡
\v 5 ከመቅደሱም ውጪ ባለው አደባባይ እንደ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር እንደሚናገረው ከፍ ያለ ድምፅ ባለክንፍ ፍጥረታት በክንፎቻቸው የሚያሰሙትን ድምፅ ሰማሁ፡፡
\v 3 ነጭ መጐናፀፊያ የለበሰው ሰው ወደ መቅደሱ ሲገባ አራት ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በመቅደሱ ደቡብ በኩል ቆመው ነበር ከዚያም ደመናም የመቅደሱን ውስጥ አደባባይ ሞላው \v 4 የእግዚአብሔርም ክብር ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት በለይ ተነስቶ ከፍ ብሎ በመቅደሱ በር በላይ ቆመ፡፡ ቤተመቅደሱን በደመና ሞላው ከእግዚአብሔርም የክብር መገኘት የተነሳ በአደባባዩ ያለው ሀሉ ያንፀባርቅ ነበር፡፡ \v 5 ከመቅደሱም ውጪ ባለው አደባባይ እንደ ሁሉን ቻይ እግዚአብሔር እንደሚናገረው ከፍ ያለ ድምፅ ባለክንፍ ፍጥረታት በክንፎቻቸው የሚያሰሙትን ድምፅ ሰማሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 6 ጌታ እግዚአብሔር የበፍታ መጐናፀፊያ የለበሰውን ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት መካከል የከሰሉን ፍም እንዲወልድ ሲያዘው ሰውየው ወደ አደባባዩ ሄዶ በተሽከርካሪው አጠገብ ቆሞ
\v 7 7. ከዚያም ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት መካከል አንዱ በዚያ በመካከላቸው ወዳለው እጁን ዘረጋ ከከሰሉም ጥቂት ወስዶ የከፍታ መጐናፀፊያ በለበሰው እጆች ላይ አስቀመጠው ከዚያም ያለው ይዞት ወጣ፡፡
\v 8 8. ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጆችን የሚመስሉ ነገር ነበር፡፡
\v 6 ጌታ እግዚአብሔር የበፍታ መጐናፀፊያ የለበሰውን ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት መካከል የከሰሉን ፍም እንዲወልድ ሲያዘው ሰውየው ወደ አደባባዩ ሄዶ በተሽከርካሪው አጠገብ ቆሞ \v 7 ከዚያም ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት መካከል አንዱ በዚያ በመካከላቸው ወዳለው እጁን ዘረጋ ከከሰሉም ጥቂት ወስዶ የከፍታ መጐናፀፊያ በለበሰው እጆች ላይ አስቀመጠው ከዚያም ያለው ይዞት ወጣ፡፡ \v 8 ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጆችን የሚመስሉ ነገር ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 9 ከዚያም ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት ጐን/አጠገብ አራት ተሽከርካሪ መንኮራኩሮች አየሁ ከየአንዳንዱም ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት አጠገብ አንድ ተሽከርካሪ ነበር፡፡ ተሽከርካሪውም እንደ ከበረ ድንጋይ ይብለጨለጭ ነበር፡፡
\v 10 ተሽከርካሪዎችም አንድ አይነት ነበሩ እያንዳንዳቸውም በተሽከርካሪው ውስጥ አንድ/ሌላ ተሽከርካሪ ነበራቸው
\v 11 ተሽከርካሪዎቹም የሚንቀሳቀሱት ክንፍ ካላቸው ፍጥረቶችም አንዱ ፊት ለፊት በሚሄድበት ቀጥታ ነው ተሽከርካሪዎቹ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በሚበሩበት ጊዜ ወደ ሌላ አቅጣጫ አይዞሩም፡፡
\v 9 ከዚያም ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት ጐን/አጠገብ አራት ተሽከርካሪ መንኮራኩሮች አየሁ ከየአንዳንዱም ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት አጠገብ አንድ ተሽከርካሪ ነበር፡፡ ተሽከርካሪውም እንደ ከበረ ድንጋይ ይብለጨለጭ ነበር፡፡ \v 10 ተሽከርካሪዎችም አንድ አይነት ነበሩ እያንዳንዳቸውም በተሽከርካሪው ውስጥ አንድ/ሌላ ተሽከርካሪ ነበራቸው \v 11 ተሽከርካሪዎቹም የሚንቀሳቀሱት ክንፍ ካላቸው ፍጥረቶችም አንዱ ፊት ለፊት በሚሄድበት ቀጥታ ነው ተሽከርካሪዎቹ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት በሚበሩበት ጊዜ ወደ ሌላ አቅጣጫ አይዞሩም፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 12 ጀርባቸው እጆቻቸውና ክንፎቻቸው ጨምሮ መላ አካላቸው በዓይኖ የተሞሉ ነበሩ ተሽከርካሪዎቹም በዓይኖች የተሞሉ የተሸፈኑ ነበሩ፡፡
\v 13 አንድ ሰውም የሚሽከረከርበት ተሽከርካሪውም ብሎ ሲሰይመው ሲጠራቸው ሰማሁ፡፡
\v 14 እያንዳንዳቸው ባለክንፍ ጥፍረታት አራት ፊቶች ነበራቸው አንደኛው ፊት የበሬ ፊት አንደናው የሰው አንደኛው የአንበሳ አንደኛው የንስር ፊት ይመስል ነበር፡፡
\v 12 ጀርባቸው እጆቻቸውና ክንፎቻቸው ጨምሮ መላ አካላቸው በዓይኖ የተሞሉ ነበሩ ተሽከርካሪዎቹም በዓይኖች የተሞሉ የተሸፈኑ ነበሩ፡፡ \v 13 አንድ ሰውም የሚሽከረከርበት ተሽከርካሪውም ብሎ ሲሰይመው ሲጠራቸው ሰማሁ፡፡ \v 14 እያንዳንዳቸው ባለክንፍ ጥፍረታት አራት ፊቶች ነበራቸው አንደኛው ፊት የበሬ ፊት አንደናው የሰው አንደኛው የአንበሳ አንደኛው የንስር ፊት ይመስል ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 15 ክንፍ ያላቸው ፍጥረታትም ወደ ላይ ከፍ ብለው ተነሱ፡፡ እነርሱም በከበረ ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እነዚህ ህያዋን ፍጥረታት ነበር፡፡
\v 16 ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ሲንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችም አብረዋቸው ይንቀሳቀሱ ነበር፡፡ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ከምድር በላይ ለመብረር ክንፎቻቸውን ሲዘረጉ ተሽከርካሪዎቹ ከአጠገባቸው ሳይሄዱ እዚያው ይቆዩ ነበር፡፡
\v 17 የህያዋን ፍጥረታቱ መንፈስ በተሽከርካሪዎቹ ውስጥ ስለነበረ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ሲቆሙ ተሽከርካሪዎቹም ይቆሙ ነበር፡፡ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ሊበሩ ሲሉ ተሽከርካሪዎቹም አብረው ይበራሉ፡፡
\v 15 ክንፍ ያላቸው ፍጥረታትም ወደ ላይ ከፍ ብለው ተነሱ፡፡ እነርሱም በከበረ ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እነዚህ ህያዋን ፍጥረታት ነበር፡፡ \v 16 ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ሲንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችም አብረዋቸው ይንቀሳቀሱ ነበር፡፡ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ከምድር በላይ ለመብረር ክንፎቻቸውን ሲዘረጉ ተሽከርካሪዎቹ ከአጠገባቸው ሳይሄዱ እዚያው ይቆዩ ነበር፡፡ \v 17 የህያዋን ፍጥረታቱ መንፈስ በተሽከርካሪዎቹ ውስጥ ስለነበረ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ሲቆሙ ተሽከርካሪዎቹም ይቆሙ ነበር፡፡ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት ሊበሩ ሲሉ ተሽከርካሪዎቹም አብረው ይበራሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 18 የእግዚአብሔርም ክብር ከመቅደሱ መግቢያ ተነስቶ ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት በላይ ቆመ፡፡
\v 19 እኔም እያየሁ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታ ክንፎቻቸውን ዘርግተው (ከምድር ተነስቶ ሲሄድ) መብረር ጀመሩ ተሽከርካሪዎችም አብረዋቸው ሄዱ፡፡ በመቅደስም በምስራቅ አቅጣጫ ባለው መግቢያ ላይ ቆመ እስራኤላውያን ያመኑበት የነበረው የእግዚአብሔር ክብር ከበላያቸው ነበር፡፡
\v 18 የእግዚአብሔርም ክብር ከመቅደሱ መግቢያ ተነስቶ ክንፍ ካላቸው ፍጥረታት በላይ ቆመ፡፡ \v 19 እኔም እያየሁ ክንፍ ያላቸው ፍጥረታ ክንፎቻቸውን ዘርግተው (ከምድር ተነስቶ ሲሄድ) መብረር ጀመሩ ተሽከርካሪዎችም አብረዋቸው ሄዱ፡፡ በመቅደስም በምስራቅ አቅጣጫ ባለው መግቢያ ላይ ቆመ እስራኤላውያን ያመኑበት የነበረው የእግዚአብሔር ክብር ከበላያቸው ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 20 እነዚህም በክብር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እነዚያው ህያዋን ፍጥረታት ነበሩ እነሱም ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት መሆናቸውን እንደሆኑ ተረዳሁ/አወቅሁ፡፡
\v 21 እያንዳንዳቸው አራት ፊቶችና አራት ክንፎች ነበሯቸው ከክንፎቻቸውም በታች ሥር የሰው እጆች የሚመስሉ ነገሮች ነበሩ፡፡
\v 22 ፊቶቻቸውም በክብር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እንዚህ ፊቶች ነበሩ እያንዳንዳቸውም በቀጥታ ወደፊት ይበሩ ነበር፡፡
\v 20 እነዚህም በክብር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እነዚያው ህያዋን ፍጥረታት ነበሩ እነሱም ክንፍ ያላቸው ፍጥረታት መሆናቸውን እንደሆኑ ተረዳሁ/አወቅሁ፡፡ \v 21 እያንዳንዳቸው አራት ፊቶችና አራት ክንፎች ነበሯቸው ከክንፎቻቸውም በታች ሥር የሰው እጆች የሚመስሉ ነገሮች ነበሩ፡፡ \v 22 ፊቶቻቸውም በክብር ወንዝ አጠገብ ያየኋቸው እንዚህ ፊቶች ነበሩ እያንዳንዳቸውም በቀጥታ ወደፊት ይበሩ ነበር፡፡

View File

@ -57,6 +57,8 @@
"02-07",
"02-09",
"03-title",
"03-01",
"03-04",
"03-08",
"03-10",
"03-12",
@ -103,7 +105,9 @@
"09-title",
"09-01",
"10-title",
"10-06",
"11-title",
"11-01",
"12-title",
"13-title",
"14-title",