Mon Oct 15 2018 12:45:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 12:45:32 +03:00
parent 7f213453e5
commit 5afaf6a09e
5 changed files with 7 additions and 8 deletions

View File

@ -1,2 +1,2 @@
\v 10 እያንዳንዱ ፍጥረት አራት ፊቶች ነበሯቸው፡፡ ከፊት ለፊት ያለው ፊት የሰው ፊት የሚመስል ነበር፡፡ በቀኝ በኩል ያለው ፊት የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡
በግራ በኩል ያለው ፊት የበሬን ፊት ይመስላል በጀርባ በኩል ያለው ፊት የንስር ፊት ይመስላል፡ ፡ \v 11 ሁለቱ እያንዳንዳቸው ክንፎች ወደ ላይ ከፍ ብለው በሁለቱም አቅጣጫ ያሉትን ክንፎች ይነኩ ነበር፡፡ ሌሎቹ ሁለት ክንፎች ግን ታጥፈው ሰውነታቸውን ይሸፍኑ ነበር፡፡\v 12 ፍጥረቶቹም በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ለመራቸው ወደ ሚፈልገው ወደ መራቸው ወደየትኛው እንደመራቸው አቅጣጫ ተራ ሳይቀይሩ በቀጥታ ወደ ፊት ይሄዱ ነበር፡፡
በግራ በኩል ያለው ፊት የበሬን ፊት ይመስላል በጀርባ በኩል ያለው ፊት የንስር ፊት ይመስላል፡ ፡ \v 11 ሁለቱ እያንዳንዳቸው ክንፎች ወደ ላይ ከፍ ብለው በሁለቱም አቅጣጫ ያሉትን ክንፎች ይነኩ ነበር፡፡ ሌሎቹ ሁለት ክንፎች ግን ታጥፈው ሰውነታቸውን ይሸፍኑ ነበር፡፡ \v 12 ፍጥረቶቹም በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ለመራቸው ወደ ሚፈልገው ወደ መራቸው ወደየትኛው እንደመራቸው አቅጣጫ ተራ ሳይቀይሩ በቀጥታ ወደ ፊት ይሄዱ ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 13 \v 14 አራቱም ፍጥረታት የእሳት ፍም ወይም ችቦ ይመስል ነበር ፋና የሚያበራ እሳትም በፍጥረታቱ መካከል ወዲህና ወዲያ ይል ነበር ከእሱም መካከል መብረቅ ይመጣ ነበር፡፡
14. ፍጥረታቱም በፍጥነት አንድ መብረቅ ብልጭታ ወዲህና ወዲያ ይመላለሱ (ይንቀሳቀሱ) ነበር፡፡
\v 13 አራቱም ፍጥረታት የእሳት ፍም ወይም ችቦ ይመስል ነበር ፋና የሚያበራ እሳትም በፍጥረታቱ መካከል ወዲህና ወዲያ ይል ነበር ከእሱም መካከል መብረቅ ይመጣ ነበር፡፡ \v 14 ፍጥረታቱም በፍጥነት አንድ መብረቅ ብልጭታ ወዲህና ወዲያ ይመላለሱ (ይንቀሳቀሱ) ነበር፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 15 \v 16 አራቱንም ፍጥረታት ስመለከት በእያንዳንዳችሁ አጠገብ በምድርህ ላይ መንኮራኮር (ተሽከርካሪ) አየሁ
16. አራቱም መንኮራኩሮች ተመሳሳይና እንደ ስዕሉ የሚያንፀባርቁ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ መንኮራከር በውስጡ አንድ መንኮራኩር ያለው ይመስል ነበር፡፡
\v 15 አራቱንም ፍጥረታት ስመለከት በእያንዳንዳችሁ አጠገብ በምድርህ ላይ መንኮራኮር (ተሽከርካሪ) አየሁ \v 16 አራቱም መንኮራኩሮች ተመሳሳይና እንደ ስዕሉ የሚያንፀባርቁ ነበሩ፡፡ እያንዳንዱ መንኮራከር በውስጡ አንድ መንኮራኩር ያለው ይመስል ነበር፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 19 \v 20 \v 21 ህያዋን ፍጥረታቱ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ መንኮራኩሮቹና አብረዋችሁ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ፍጥረታቱም ከምድር ከፍ ብለው በመሰብሰብ በሚሉበት ጊዜ ሁሉ መንኮራኩሮችም አብረው ይነሳሉ፡፡
2. የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ሊሄድ ወደሚፈልግበት ሁሉ ይሄዳሉ መንኮራኩሮቹንም የሚጣራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ መንኮራኩራቸው አብረው ይሄዳሉ፡፡
21. ፍጥረታቱም ወደሚሄድበት ሁሉ መንኮራኩሮችም ይሄዳሉ፡፡ ፍጥረታቱም ሲቆጩ መንኰራኩሮቹም ይቆጣሉ፡፡ ፍጥረታቱም ከመሬት ከፍ ብለው በሚነሱበት ጊዜ ሁሉ መንኰራኩሮቹ አብረው ይነሣሉ፡፡
\v 19 ህያዋን ፍጥረታቱ በሚንቀሳቀስበት ጊዜ መንኮራኩሮቹና አብረዋችሁ ይንቀሳቀሳሉ፡፡ ፍጥረታቱም ከምድር ከፍ ብለው በመሰብሰብ በሚሉበት ጊዜ ሁሉ መንኮራኩሮችም አብረው ይነሳሉ፡፡ \v 20 የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ሊሄድ ወደሚፈልግበት ሁሉ ይሄዳሉ መንኮራኩሮቹንም የሚጣራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ስለሆነ መንኮራኩራቸው አብረው ይሄዳሉ፡፡ \v 21 ፍጥረታቱም ወደሚሄድበት ሁሉ መንኮራኩሮችም ይሄዳሉ፡፡ ፍጥረታቱም ሲቆጩ መንኰራኩሮቹም ይቆጣሉ፡፡ ፍጥረታቱም ከመሬት ከፍ ብለው በሚነሱበት ጊዜ ሁሉ መንኰራኩሮቹ አብረው ይነሣሉ፡፡

View File

@ -42,6 +42,9 @@
"01-01",
"01-04",
"01-07",
"01-10",
"01-13",
"01-15",
"02-title",
"03-title",
"04-title",