Mon Oct 15 2018 12:43:31 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-15 12:43:32 +03:00
parent 5a03e553d7
commit 7f213453e5
3 changed files with 4 additions and 7 deletions

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 7 እግሮቻቸውም እንደ ሰው እግሮች ነበሩ መማሪያችሁ ግን ተወልውሎ እንደሚያብረቀርቅ የጥጃ ኮቴ ይመስል ነበር፡፡
\v 8 በአራቱም የሳናቸው አካል በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጅ የሚመስል ነበራቸው፡፡
\v 9 9. አራቱም ፍጥረታት ክንፎቻቸው እርስ በርስ ተነካክተው ክብ ይሠሩ ነበር፡፡ ሲንቀሳቀሱም በቀጥታ ወደፊት ይሄድ ነበር እንጂ አይዞሩም፡፡
\v 7 እግሮቻቸውም እንደ ሰው እግሮች ነበሩ መማሪያችሁ ግን ተወልውሎ እንደሚያብረቀርቅ የጥጃ ኮቴ ይመስል ነበር፡፡ \v 8 በአራቱም የሳናቸው አካል በክንፎቻቸው ሥር የሰው እጅ የሚመስል ነበራቸው፡፡ \v 9 አራቱም ፍጥረታት ክንፎቻቸው እርስ በርስ ተነካክተው ክብ ይሠሩ ነበር፡፡ ሲንቀሳቀሱም በቀጥታ ወደፊት ይሄድ ነበር እንጂ አይዞሩም፡፡

View File

@ -1,4 +1,2 @@
\v 10 \v 11 \v 12 እያንዳንዱ ፍጥረት አራት ፊቶች ነበሯቸው፡፡ ከፊት ለፊት ያለው ፊት የሰው ፊት የሚመስል ነበር፡፡ በቀኝ በኩል ያለው ፊት የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡
በግራ በኩል ያለው ፊት የበሬን ፊት ይመስላል በጀርባ በኩል ያለው ፊት የንስር ፊት ይመስላል፡ ፡
11. ሁለቱ እያንዳንዳቸው ክንፎች ወደ ላይ ከፍ ብለው በሁለቱም አቅጣጫ ያሉትን ክንፎች ይነኩ ነበር፡፡ ሌሎቹ ሁለት ክንፎች ግን ታጥፈው ሰውነታቸውን ይሸፍኑ ነበር፡፡
12. ፍጥረቶቹም በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ለመራቸው ወደ ሚፈልገው ወደ መራቸው ወደየትኛው እንደመራቸው አቅጣጫ ተራ ሳይቀይሩ በቀጥታ ወደ ፊት ይሄዱ ነበር፡፡
\v 10 እያንዳንዱ ፍጥረት አራት ፊቶች ነበሯቸው፡፡ ከፊት ለፊት ያለው ፊት የሰው ፊት የሚመስል ነበር፡፡ በቀኝ በኩል ያለው ፊት የአንበሳ ፊት ይመስል ነበር፡፡
በግራ በኩል ያለው ፊት የበሬን ፊት ይመስላል በጀርባ በኩል ያለው ፊት የንስር ፊት ይመስላል፡ ፡ \v 11 ሁለቱ እያንዳንዳቸው ክንፎች ወደ ላይ ከፍ ብለው በሁለቱም አቅጣጫ ያሉትን ክንፎች ይነኩ ነበር፡፡ ሌሎቹ ሁለት ክንፎች ግን ታጥፈው ሰውነታቸውን ይሸፍኑ ነበር፡፡\v 12 ፍጥረቶቹም በሚንቀሳቀሱበት ጊዜ የሚቆጣጠራቸው የእግዚአብሔር መንፈስ ለመራቸው ወደ ሚፈልገው ወደ መራቸው ወደየትኛው እንደመራቸው አቅጣጫ ተራ ሳይቀይሩ በቀጥታ ወደ ፊት ይሄዱ ነበር፡፡

View File

@ -41,6 +41,7 @@
"01-title",
"01-01",
"01-04",
"01-07",
"02-title",
"03-title",
"04-title",