Tue Oct 16 2018 13:29:06 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-16 13:29:07 +03:00
parent c1780f3cf4
commit 55c89723a4
12 changed files with 22 additions and 29 deletions

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 9 9. በዚያ ዘመን በእስራኤል ከተሞች የሚኖሩ ሰዎች ከሞቱት ሰዎች የሚሰበሰበውን መሣሪያ ምግብ ለማብሰያ ማገዶ ይጠቀሙበታል፡፡ ጋሻውን፣ ቀስቱን ፍላጻውን፣ ጦሩንና ዱላውን ሁሉ ሰብስበው ያነዱታል፡፡ ለሰባት ዓመት የሚበቃ ማገዶ ይኖራቸዋል፡፡
\v 10 10. እነዚህ መሣሪያዎች እንደ ማገዶ ስለሚሆኑላቸው ወደ ሜዳ ወጥተው ማገዶ መሰብሰብ፣ ከዱር ዛፎች እንጨት መቁረጥ አያስፈልጋቸውም፡፡ የዘረፏቸውን ይዘርፋሉ፤ የበዘበዛቸውን ይበዘብዛሉ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 9 በዚያ ዘመን በእስራኤል ከተሞች የሚኖሩ ሰዎች ከሞቱት ሰዎች የሚሰበሰበውን መሣሪያ ምግብ ለማብሰያ ማገዶ ይጠቀሙበታል፡፡ ጋሻውን፣ ቀስቱን ፍላጻውን፣ ጦሩንና ዱላውን ሁሉ ሰብስበው ያነዱታል፡፡ ለሰባት ዓመት የሚበቃ ማገዶ ይኖራቸዋል፡፡ \v 10 እነዚህ መሣሪያዎች እንደ ማገዶ ስለሚሆኑላቸው ወደ ሜዳ ወጥተው ማገዶ መሰብሰብ፣ ከዱር ዛፎች እንጨት መቁረጥ አያስፈልጋቸውም፡፡ የዘረፏቸውን ይዘርፋሉ፤ የበዘበዛቸውን ይበዘብዛሉ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1 +1 @@
\v 11 11. በዚያ ቀን ጐግ ሆይ፣ ለአንተና ለሰራዊትህ ከሙት ባሕር ምሥራቅ ባለው ሸለቆ መቃብር አዘጋጅላችኃለሁ፡፡ አንተና ብዛት ያለው ሰራዊትህ እዚያ ስለምትቀበሩ የመቃብሩ ቦታ ተጓዦች የሚተላለፉበትን መንገድ ይዘጋል፡፡ ስለዚህ የዚያ ሸለቆ ስም ሐሞን ጐግ ይባላል፡፡
\v 11 በዚያ ቀን ጐግ ሆይ፣ ለአንተና ለሰራዊትህ ከሙት ባሕር ምሥራቅ ባለው ሸለቆ መቃብር አዘጋጅላችኃለሁ፡፡ አንተና ብዛት ያለው ሰራዊትህ እዚያ ስለምትቀበሩ የመቃብሩ ቦታ ተጓዦች የሚተላለፉበትን መንገድ ይዘጋል፡፡ ስለዚህ የዚያ ሸለቆ ስም ሐሞን ጐግ ይባላል፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 12 12. የእስራኤል ሕዝብ ሰባት ወር ሙሉ ሬሳዎቻችሁን ይቀብራሉ፤ ሳይቀበሩ በቀሩት ሬሳዎች ምድሪቱ እንዳትረክስ፣ ሁሉም መቀበራቸው አስፈላጊ ነው፡፡
\v 13 13. የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እነርሱን በመቅበሩ ሥራ ይሳተፋል፡፡ ድል በማደርግበት በዚያ ቀን እኔን ያከብሩኛል፤ ያ ቀን የመታሰቢያ ቀን ይሆናል፡፡
\v 12 የእስራኤል ሕዝብ ሰባት ወር ሙሉ ሬሳዎቻችሁን ይቀብራሉ፤ ሳይቀበሩ በቀሩት ሬሳዎች ምድሪቱ እንዳትረክስ፣ ሁሉም መቀበራቸው አስፈላጊ ነው፡፡ \v 13 የእስራኤል ሕዝብ ሁሉ እነርሱን በመቅበሩ ሥራ ይሳተፋል፡፡ ድል በማደርግበት በዚያ ቀን እኔን ያከብሩኛል፤ ያ ቀን የመታሰቢያ ቀን ይሆናል፡፡

View File

@ -1,5 +1 @@
\v 14 14. ከሰባት ወር በኃላ በምድሪቱ ላይ የተረፉ ሬሳዎች ቢኖሩ፣ በየቦታው እየዞሩ በመቅበር ምድሪቱን የሚያጸዱ ሰዎች ይመድባሉ፡፡
\v 15 15. በምድሪቱም ሲዘዋወሩ የሰው ዐፅም በሚያገኙበት ጊዜ፣ በጐኑ ምልክት አድርገውበት ያልፋሉ፤ መቃብር ቆፋሪዎቹ ምልክቱን ሲያዩ ዐፅሞቹን አንሥተው ሐሞን ጐግ ሸለቆ ውስጥ ይቀብሯቸዋል፡፡
\v 16 16. ሐሞና ተብላ የምትጠራ ከተማ ትኖራለች፤ በእንዲህ ዐይነት ሁኔታ ሬሳዎችን በመቅበር ምድሪቱን ይጸዳሉ፡፡››
\v 14 ከሰባት ወር በኃላ በምድሪቱ ላይ የተረፉ ሬሳዎች ቢኖሩ፣ በየቦታው እየዞሩ በመቅበር ምድሪቱን የሚያጸዱ ሰዎች ይመድባሉ፡፡ \v 15 በምድሪቱም ሲዘዋወሩ የሰው ዐፅም በሚያገኙበት ጊዜ፣ በጐኑ ምልክት አድርገውበት ያልፋሉ፤ መቃብር ቆፋሪዎቹ ምልክቱን ሲያዩ ዐፅሞቹን አንሥተው ሐሞን ጐግ ሸለቆ ውስጥ ይቀብሯቸዋል፡፡ \v 16 ሐሞና ተብላ የምትጠራ ከተማ ትኖራለች፤ በእንዲህ ዐይነት ሁኔታ ሬሳዎችን በመቅበር ምድሪቱን ይጸዳሉ፡፡››

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 17 17. ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ማንኛውንም ዐይነት ወፍና የዱር አራዊት ጥራ፤ እንዲህም በላቸው፤ ከየቦታው ሁሉ ተሰባስባችሁ ያህዌ ወዳዘጋጀላችሁ ግብዣ ኑ፤ ይህ በእስራኤል ተራሮች ላይ የሚደረግ ታላቅ ግብዣ ነው፡፡ የሰዎችን ሥጋ ትበላላችሁ፤ ደማቸውንም ትጠጣላችሁ፡፡
\v 18 18. ከባሳን እንደ መጡ አውራ በግና ጠቦት፣ እንደ ፍየልና እንደ ወይፈን የኃያላን ሰዎችን ሥጋ ትበላላችሁ፡፡
\v 17 ያህዌ እንዲህ አለኝ፣ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፣ ‹‹ማንኛውንም ዐይነት ወፍና የዱር አራዊት ጥራ፤ እንዲህም በላቸው፤ ከየቦታው ሁሉ ተሰባስባችሁ ያህዌ ወዳዘጋጀላችሁ ግብዣ ኑ፤ ይህ በእስራኤል ተራሮች ላይ የሚደረግ ታላቅ ግብዣ ነው፡፡ የሰዎችን ሥጋ ትበላላችሁ፤ ደማቸውንም ትጠጣላችሁ፡፡ \v 18 ከባሳን እንደ መጡ አውራ በግና ጠቦት፣ እንደ ፍየልና እንደ ወይፈን የኃያላን ሰዎችን ሥጋ ትበላላችሁ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 19 19. ያህዌ በሚያዘጋጅላችሁ ግብዣ እስክትጠግቡ ስብ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ደም ትጠጣላችሁ፡፡
\v 20 20. እኔ ከማቀርብላቸው ማዕድ የፈረሶችንም ሆነ የፈረሰኞችን፣ የብርቱ ወታደሮችንም ሥጋ እስከሚጠግቡ ይመገባሉ፤ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡
\v 19 ያህዌ በሚያዘጋጅላችሁ ግብዣ እስክትጠግቡ ስብ ትበላላችሁ፤ እስክትሰክሩም ደም ትጠጣላችሁ፡፡ \v 20 እኔ ከማቀርብላቸው ማዕድ የፈረሶችንም ሆነ የፈረሰኞችን፣ የብርቱ ወታደሮችንም ሥጋ እስከሚጠግቡ ይመገባሉ፤ ይላል ጌታ ያህዌ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 21 21. ኃይሌን በሕዝቦች መካከል እገልጣለሁ፤ ሕዝቦችም እነርሱን የቀጣሁበትን ፍርዴን ያያሉ፡፡
\v 22 22. በዚያ ጊዜ እኔ አምላካቸው ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ የእስራኤል ሕዝብ ያውቃሉ፡፡
\v 21 ኃይሌን በሕዝቦች መካከል እገልጣለሁ፤ ሕዝቦችም እነርሱን የቀጣሁበትን ፍርዴን ያያሉ፡፡ \v 22 በዚያ ጊዜ እኔ አምላካቸው ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ የእስራኤል ሕዝብ ያውቃሉ፡፡

View File

@ -1,2 +1 @@
\v 23 23. እስራኤላውያን ወደ አገሮች ሁሉ የተበተኑት፣ ለእኔ ታማኝ ባለ መሆን በመበደላቸው መሆኑን ሌሎች ሕዝቦችም ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ከእነርሱ ተለየሁ፤ ለጠላቶቻቸውም አሳልፌ ሰጠኃቸው፤ ሁሉም በሰይፍ ወደቁ፡፡
\v 24 24. እንደ ርኩሰታቸውና እንደ በደላቸው መጠን ፈረድሁባቸው፤ ከእነርሱም ተለየሁ፡፡
\v 23 እስራኤላውያን ወደ አገሮች ሁሉ የተበተኑት፣ ለእኔ ታማኝ ባለ መሆን በመበደላቸው መሆኑን ሌሎች ሕዝቦችም ያውቃሉ፡፡ ስለዚህ ከእነርሱ ተለየሁ፤ ለጠላቶቻቸውም አሳልፌ ሰጠኃቸው፤ ሁሉም በሰይፍ ወደቁ፡፡ \v 24 እንደ ርኩሰታቸውና እንደ በደላቸው መጠን ፈረድሁባቸው፤ ከእነርሱም ተለየሁ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 25 25. ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የያዕቆብን ዘር አሁን ከስደት እመልሳለሁ፤ ለእስራኤል ሁሉ እራራለሁ፤ እንዲያከብሩኝም አደርጋለሁ፡፡
\v 26 26. እስራኤላውያን ወደ ገዛ አገራቸው ሲመለሱ፣ ያለ ምንም ስጋት በሰላም ይኖራሉ፡፡ ውርደታቸውንና ለእኔ ታማኝ ባለ መሆን ያሳለፉበትን ዘመን ይረሳሉ፡፡
\v 27 27. ከጠላቶቻቸው አገር ሳወጣቸውና በእስራኤል በአንድነት ስሰበስባቸው፤ ለሕዝቤ ካደረግሁት የተነሣ የተለያየ አገር ሕዝቦች ቅድስናየን ያያሉ፡፡
\v 25 ስለዚህ ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ የያዕቆብን ዘር አሁን ከስደት እመልሳለሁ፤ ለእስራኤል ሁሉ እራራለሁ፤ እንዲያከብሩኝም አደርጋለሁ፡፡ \v 26 እስራኤላውያን ወደ ገዛ አገራቸው ሲመለሱ፣ ያለ ምንም ስጋት በሰላም ይኖራሉ፡፡ ውርደታቸውንና ለእኔ ታማኝ ባለ መሆን ያሳለፉበትን ዘመን ይረሳሉ፡፡ \v 27 ከጠላቶቻቸው አገር ሳወጣቸውና በእስራኤል በአንድነት ስሰበስባቸው፤ ለሕዝቤ ካደረግሁት የተነሣ የተለያየ አገር ሕዝቦች ቅድስናየን ያያሉ፡፡

View File

@ -1,3 +1 @@
\v 28 28. እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ የእስራኤል ሕዝብ ያውቃሉ፡፡ ወደ ሌሎች አገሮች እንዲሰደዱ አድርጌ ነበር፤ አሁን ደግሞ ወደ ገዛ አገራቸው ሰበሰብኃቸው፤ ከእነርሱ አንዱን እንኳ በእነዚያ አገሮች አልተውም፡፡
\v 29 29. ከእንግዲህ ከእነርሱ አልለይም፤ መንፈሴን በእስራኤል ሕዝብ ላይ አፈስሳለሁ፤ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ ይሆናል፡፡››
\v 28 እኔ ጌታ ያህዌ የተናገርሁትን ለማድረግ ኃይል እንዳለኝ የእስራኤል ሕዝብ ያውቃሉ፡፡ ወደ ሌሎች አገሮች እንዲሰደዱ አድርጌ ነበር፤ አሁን ደግሞ ወደ ገዛ አገራቸው ሰበሰብኃቸው፤ ከእነርሱ አንዱን እንኳ በእነዚያ አገሮች አልተውም፡፡ \v 29 ከእንግዲህ ከእነርሱ አልለይም፤ መንፈሴን በእስራኤል ሕዝብ ላይ አፈስሳለሁ፤ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ ይሆናል፡፡››

View File

@ -1,3 +1 @@
\c 40 \v 1 1. ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን በሃያ አምስተኛው ዓመት፣ ኢየሩሳሌም በተደመሰሰች ዐሥራ አራተኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን በዚያው ዕለት የያህዌ ኃይል እኔ ላይ መጥቶ ነበር፤ እርሱም ብድግ አድርጐ በራእይ ወደ እስራኤል ወሰደኝ፡፡
\v 2 2. አንድ ከፍ ያለ ተራራም ላይ አኖረኝ፡፡ ከተራራው በስተ ደቡብ ከተማ የሚመስል ብዙ ቤቶች አየሁ፡፡
\c 40 \v 1 ባቢሎናውያን ወደ አገራቸው ከወሰዱን በሃያ አምስተኛው ዓመት፣ ኢየሩሳሌም በተደመሰሰች ዐሥራ አራተኛው ዓመት፣ በመጀመሪያው ወር፣ ከወሩም በዐሥረኛው ቀን በዚያው ዕለት የያህዌ ኃይል እኔ ላይ መጥቶ ነበር፤ እርሱም ብድግ አድርጐ በራእይ ወደ እስራኤል ወሰደኝ፡፡ \v 2 አንድ ከፍ ያለ ተራራም ላይ አኖረኝ፡፡ ከተራራው በስተ ደቡብ ከተማ የሚመስል ብዙ ቤቶች አየሁ፡፡

View File

@ -365,7 +365,18 @@
"39-01",
"39-04",
"39-07",
"39-09",
"39-11",
"39-12",
"39-14",
"39-17",
"39-19",
"39-21",
"39-23",
"39-25",
"39-28",
"40-title",
"40-01",
"41-title",
"42-title",
"43-title",