Sun Oct 14 2018 19:05:02 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:05:03 +03:00
parent 3aedf5945c
commit 52627b3750
7 changed files with 13 additions and 0 deletions

2
23/33.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 33 33. ጽዋው ውስጥ ያለውን ስትጠጪ ትሰክሪያለሽ፣ እኅትሽ ሰማርያ ላይ የደረሰው ጥፋትና ውድመት አንቺም ላይ ስለሚደርስ እጅግ ታዝኛለሽ፤ ሁሉም ይተውሻል፡፡
\v 34 34. ጽዋው ውስጥ ያለውን ሁሉ ጨልጠሽ ትጠጫለሽ፤ በጣም ከማዘንሽ የተነሣ ጽዋውን ሰባብረሽ በስብርባሪ ጡቶችሽን ትቆራርጪአለሽ፡፡ እኔ ያህዌ ተናግሬአለሁና ይህ በእርግጥ ይፈጽማል፡፡

1
23/35.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 35 አሁንም ጌታ ያህዌ የሚለው ይህ ነው፤ እኔን ስለ ረሳሽና ስለ ተውሽኝ ስለ ሴሰኛነትሽና አመንዝራነትሽ እቀጣሻለሁ፡፡››

2
23/36.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 36 36. ያህዌ እንዲህ አለኝ፤ ‹‹የሰው ልጅ ሆይ፣ አሆላና አሆሊባ የሚወክሏቸው ሁለት ከተሞች ላይ ፍረድ፤ ጸያፍ ተግባራቸውንም ንገራቸው፡፡
\v 37 37. ሁለቱም አመንዝራዎችና ነፍሰ ገዳዮች ናቸው፡፡ ለእኔ ታማኝ ባለ መሆን ጣዖቶችን አምልከዋል፡፡ ከእኔ የተወለዱትን የገዛ ልጆቻቸውን እንኳ በእሳት መሥዋዕት አድርገዋል፡፡

2
23/38.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 38 38. እነርሱ የፈጸሙት በደል ይህ ብቻ አይደለም፤ ቤተ መቅደሴን አርክሰዋል፤ ሰንበቴን እንደ ሌላው ቀን አድርገዋል፡፡
\v 39 39. ልጆቻቸውን ለጣዖቶች መሥዋዕት አድርገው ባቀረቡበት በዚያው ቀን፤ ወደ ቤተ መቅደሴ ገብተው አረከሱት፤ ይህን ያደረጉት በእኔ በራሴ ቤት ነበር!

2
23/40.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 40 40. ከዚህም በላይ ወንዶች ከሩቅ አገሮች እንዲመጡላቸው መልእክተኞች ላኩ፤ እነርሱም ሲመጡ ሁለቱ እኅትማማቾች ገላቸውን ታጠቡ፤ ዐይናቸውን ተኳሉ፤ ጌጦቻቸውን አደረጉ
\v 41 41. የእኔ የሆነውን ዕጣንና የወይራ ዘይት ፊት ለፊታቸው ጠረጴዛ ላይ በማድረግ ባማሩ ድንክ አልጋዎቻቸው ላይ ተቀመጡ፡፡

1
23/42.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 42 የብዙ ሰዎች ጫጫታ ዙሪያቸው ነበር፤ በእነርሱም መካከል ከአረብ ምድረ በዳ የመጡ ሳባውያን ነበሩ፤ በሁለቱ እኅትማማቾች ክንዶች ላይ አምባር፣ በራሶቻቸውም ላይ ያማሩ አክሊሎች አደረጉላቸው፡፡

3
23/43.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
43. እኔም፣ ከብዙ ወንዶች ጋር በማመንዘር ሰውነቷ ስላለቀው ሴት፣ ‹እርሷ ሕይወቷ ይኸው ስለ ሆነ እንደ ዝሙት አዳሪ ይጠቀሙባት› አልሁ፡፡
44. እነርሱም ከእርሷ ጋር ተኙ፤ ሰው ከአመንዝራ ጋር እንደሚተኛ ከእነዚያ ሁለት ሴቶች ከአሆላና ከኦሆሊባ ጋር ዝሙት ፈጸሙ፡፡
45. ጻድቃን ግን ለአመንዝራና ለነፍሰ ገዳይ ሴቶች የሚገባቸውን ፍርድ ይፈርዱባቸዋል፡፡