Sun Oct 14 2018 19:02:58 GMT+0300 (E. Africa Standard Time)

This commit is contained in:
tsDesktop 2018-10-14 19:02:59 +03:00
parent d76ae83455
commit 3aedf5945c
4 changed files with 7 additions and 0 deletions

3
23/26.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,3 @@
\v 26 26. በዚያ ሁኔታ በግብፅ እያለሽ የጀመርሽውን ምግባረ ብልሹት አስቆማለሁ፤ ዳግመኛም እነዚያን ነገሮች ማድረግ አትፈልጊም፤ በግብፅ እያለሽ ታደርጊ የነበረውንም አታስቢውም፡፡
\v 27 27. ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ለምትጠዪአቸውና ለምትጸየፊያቸው አሳልፌ እሰጥሻለሁ፡፡

1
23/28.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 28 \v 29 ይጨክኑብሻል፤ ያለሽንም ሁሉ ይወስዱብሻል፤ ጨርሶ ዕርቃንሽን ያደርጉሻል፤ በእርግጥም አመንዝራ መሆንሽን ሰዎች ሁሉ ያያሉ፡፡

2
23/30.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1,2 @@
\v 30 30. ካደረግሽው ክፉ ሥራ የተነሣ እንዲህ ባለ ሁኔታ ትቀጫለሽ፤ ከአሕዛብ ጋር በማመንዘር በጣዖቶቻቸው ረክሰሻል
\v 31 31. እንደ ታላቅ እኅትሽ እንደ ሰማርያ ሆነሻል፡፡ ስለዚህ እርሷ በተቀጣችበት ሁኔታ አንቺም እንድትቀጪ አደርጋለሁ፡፡

1
23/32.txt Normal file
View File

@ -0,0 +1 @@
\v 32 ጌታ ያህዌ እንዲህ ይላል፤ ብርቱ መጠጥ እንደ ጠጣ ሰው ትሆኛለሽ፤ ሰማርያ ከጠጣችው ትልቅና ረጅም ጽዋ ትጠጫለሽ፡፡ ጽዋው ብዙ መጠጥ ያለበት በመሆኑ ስድብና ነቀፌታ ትጠግቢያለሽ